𝗝𝗶𝗧𝗘𝗖𝗦𝗙
前往频道在 Telegram
ይህ በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማህበር (EvaSUE) የጅማ ዩኒቨርስቲ Technology campus ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት የመገናኛ የtelegram channel ነው:: በዚህ ቻናል ዉስጥ ● የእግዚአብሔር ቃል ትምህርቶችን ● የተለያዩ ይዘት ያላቸው ጽሁፎችን ታገኛላችሁ JiTECSF CBE ACCOUNT : 1000634189835
显示更多2 196
订阅者
+124 小时
+67 天
+330 天
帖子存档
2 195
እጅ ከምን 💥
አንዴት ናቹ ❤️ ሁላችንም ወደ ግቢ ስንመጣ
🪄ቡና
🪄ስኩር
🪄ሻይ ቅጠል
እና ለ zoe የሚያስፈልጉ ነገሮችን ይዘን እንምጣ
አንወዳቹአለን.
2 195
1,B. ኖኅ — ዘፍጥረት 8፥20
2,C. ኤልያስ — 1ኛ ነገሥት 18፥20–39
3,B. ዮሴፍ — ዘፍጥረት 41፥25–30
4,C. ዮፍታሔ — መሳፍንት 11፥30–40
5,B. ስምዖን ከቀሬና — ማቴዎስ 27፥32
6,B. ኢዮስያስ — 2ኛ ነገሥት 22፥8–13
7,B. እስጢፋኖስ — ሐዋርያት 7፥54–60
8,C. አስቴር — አስቴር 4–7
9,A. መልከ ጼዴቅ — ዕብራውያን 7፥1–3
10,B. ቶማስ — ዮሐንስ 20፥24–29
2 195
1,ከጥፋት ውኃ በኋላ በመጀመሪያ መሠዊያ የሠራው ማን ነው?
A. አብርሃም B. ኖኅ C. ይስሐቅ D. ያዕቆብ
2,በቀርሜሎስ ተራራ ላይ ከበአል ነቢያት ጋር የተከራከረው ነቢይ ማን ነው?
A. ኤልሳዕ B. ኢሳይያስ C. ኤልያስ D. ኤርምያስ
3,የፈርዖንን ሕልም ስለ ሰባት ወፍራም ላሞችና ሰባት ቀጭን ላሞች የተረጎመው ማን ነው?
A. ሙሴ B. ዮሴፍ C. ዳንኤል D. ሳሙኤል
4,ለእስራኤል ሕዝብ ለመዋጋት ከመሄዱ በፊት በችኮላ ስእለት የተሳለው መስፍን ማን ነው?
A. ሳምሶን B. ጌዴዎን C. ዮፍታሔ D. ኢሁድ
5,ኢየሱስን መስቀሉን እንዲሸከም የተገደደው ሰው ማን ነው?
A. ዮሴፍ ከአርማትያስ B. ስምዖን ከቀሬና C. ኒቆዲሞስ D. በርጥሜዎስ
6,በመቅደስ ጥገና ወቅት የሕግ መጽሐፍ የተገኘበት የይሁዳ ንጉሥ ማን ነው?
A. ሕዝቅያስ B. ኢዮስያስ C. ምናሴ D. ኢዮሳፍጥ
7,በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ የመጀመሪያው ሰማዕት የተባለው ማን ነው?
A. ያዕቆብ B. እስጢፋኖስ C. ጴጥሮስ D. ፊልጶስ
8,የአይሁድን ሕዝብ ከጥፋት ያዳነችው ንግሥት ማን ነበረች?
A. ሩት B. ዲቦራ C. አስቴር D. አቢጋይል
9,አባት የሌለው፣ እናት የሌለው፣ የዘር ሐረግም የሌለው” ተብሎ በዕብራውያን መጽሐፍ የተጠቀሰው ማን ነው?
A. መልከ ጼዴቅ B. አሮን C. ሙሴ D. ኤልያስ
10,የተነሣውን ኢየሱስ ቁስሎች ሳያይ እንደማያምን የተናገረው ደቀ መዝሙር ማን ነው?
A. እንድርያስ B. ቶማስ C. ፊልጶስ D. ማቴዎስ
2 195
2 195
አሁን ደግሞ በመስጠት ምናመልክበት ጊዜ ነው።
✨✨✨መባ✨✨✨
ወደ ግቢ ስንመለስም ሆነ አሁን ባለንበት ህብረቱ የናንተን ትብብር ስለምንፈልግ ሁላችንም በመስጠት ከጎናችን እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን 🙏🙏🙏
Account number:
1000762192288Dibora mersha and/or biruk million seeking_God #Return #Walk_Righteously #Trust Telegram | YouTube | Instagram |
