en
Feedback
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

Open in Telegram

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

Show more
2 755
Subscribers
-124 hours
+57 days
+4130 days
Posts Archive
ሰንበት ትምህርት ቤታችን ባዘጋጀው የተልዕኮ ትምህርት ተምረው ከተመረቁት ተማሪዎች መካከል የደብራችን አገልጋይ የሆኑት መርጌታ ብርሃነ ሕይወት ይገኙበታል ይበል የሚያሰኝ ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት
ሰንበት ትምህርት ቤታችን ባዘጋጀው የተልዕኮ ትምህርት ተምረው ከተመረቁት ተማሪዎች መካከል የደብራችን አገልጋይ የሆኑት መርጌታ ብርሃነ ሕይወት ይገኙበታል ይበል የሚያሰኝ ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን። ሌሎችም ሊበረታቱ ይገባል🙏

''በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም'' 2ጢሞ. 1፥9 የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት በተዘጋጀው የተልዕኮ ትምህርት 300 ተማሪዎች በትላንትናው ዕለት ሰኔ 29/2017ዓ.ም ክቡር አባታችን መልአከ ብርሃናት አዕምሮ ምስጋናው የደብራችን ዋና አስተዳዳሪ፣ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ፣ ክቡር ዶክተር ቢኒያም የመቄዶንያ አረጋውያን መርጃ ማዕከል መሥራች በተገኙበት የምርቃት መርሐ ግብር ተከናወነ።      በዕለቱ ትምህርተ ወንጌል በመምህር አድነው ወንድሙ የተሰጠ ሲሆን የዝማሬ አገልግሎት በዘማሪት ሲ/ር ሕይወት ተፈሪ፣ ዘማሪት ብርሃኔ እና ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ ተከናውኗል። በመጨረሻም የተልዕኮ ት/ት ተማሪዎቹ ለሰንበት ትምህርት ቤቱ  ኮምፒውተር እና ፕሪንተር በሥጦታ አበርክተዋል።      የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የሰንበት ት/ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል መጪውን የክረምት ወቅት ምክንያት በማድረግ ቅድሚያ ለሚሰጣቸው ነዳያን የዝናብ ልብስ አበረከተ። እርስዎም ባሉበት ድጋፍ ያድርጉ። አገልግሎቱት ለመደገፍ የምትፈ
+3
የሰንበት ት/ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል መጪውን የክረምት ወቅት ምክንያት በማድረግ ቅድሚያ ለሚሰጣቸው ነዳያን የዝናብ ልብስ አበረከተ። እርስዎም ባሉበት ድጋፍ ያድርጉ።           አገልግሎቱት ለመደገፍ የምትፈልጉ          ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ               0947342894               0977095015 ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

ለፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ዛሬ እሑድ ሰኔ 29/2017 ዓ.ም እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የአስመራጭ ኮሚቴ ምርጫ ስለሚከናወን ከ1
ለፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ዛሬ እሑድ ሰኔ 29/2017 ዓ.ም እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የአስመራጭ ኮሚቴ ምርጫ ስለሚከናወን ከ11:30 ጀምሮ እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com