የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
الذهاب إلى القناة على Telegram
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
إظهار المزيد2 755
المشتركون
-124 ساعات
+57 أيام
+4130 أيام
أرشيف المشاركات
ሰንበት ትምህርት ቤታችን ባዘጋጀው የተልዕኮ ትምህርት ተምረው ከተመረቁት ተማሪዎች መካከል የደብራችን አገልጋይ የሆኑት መርጌታ ብርሃነ ሕይወት ይገኙበታል ይበል የሚያሰኝ ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን። ሌሎችም ሊበረታቱ ይገባል🙏
''በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም'' 2ጢሞ. 1፥9
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት በተዘጋጀው የተልዕኮ ትምህርት 300 ተማሪዎች በትላንትናው ዕለት ሰኔ 29/2017ዓ.ም
ክቡር አባታችን መልአከ ብርሃናት አዕምሮ ምስጋናው የደብራችን ዋና አስተዳዳሪ፣ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ፣ ክቡር ዶክተር ቢኒያም የመቄዶንያ አረጋውያን መርጃ ማዕከል መሥራች በተገኙበት የምርቃት መርሐ ግብር ተከናወነ።
በዕለቱ ትምህርተ ወንጌል በመምህር አድነው ወንድሙ የተሰጠ ሲሆን የዝማሬ አገልግሎት በዘማሪት ሲ/ር ሕይወት ተፈሪ፣ ዘማሪት ብርሃኔ እና ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ ተከናውኗል። በመጨረሻም የተልዕኮ ት/ት ተማሪዎቹ ለሰንበት ትምህርት ቤቱ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር በሥጦታ አበርክተዋል።
የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com

+3
የሰንበት ት/ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል መጪውን የክረምት ወቅት ምክንያት በማድረግ ቅድሚያ ለሚሰጣቸው ነዳያን የዝናብ ልብስ አበረከተ። እርስዎም ባሉበት ድጋፍ ያድርጉ።
አገልግሎቱት ለመደገፍ የምትፈልጉ
ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ
0947342894
0977095015
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
ለፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
ዛሬ እሑድ ሰኔ 29/2017 ዓ.ም እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የአስመራጭ ኮሚቴ ምርጫ ስለሚከናወን ከ11:30 ጀምሮ እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን።