የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
Open in Telegram
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Show more2 799
Subscribers
+524 hours
+87 days
+2630 days
Posts Archive
+9
የሰንበት ትምህርት ቤታችን ማዕከላውያን ክፍል ላለፉት ስድስት ወራት ሲያስተምራቸው የነበሩትን አዲስ ማዕከላውያን አባላትን ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም አስመርቆ ነሐሴ 18/2017 ዓ.ም ወደ ቃሉ ተራራ አቡነ ሀብተ ማርያም ገዳም ይዟቸው በመሔድ መንፈሳዊ ጉዞ አከናውኖ በሰላም ተመልሷል።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የሰንበት ት/ት ቤታችን ሕጻናት ክፍል ላለፉት ስድስት ወራት ሲያስተምራቸው የነበሩትን አዲስ ሕጻናት አባላት በማስመረቅ ወደ ቃሌ ተራራ አቡነ ሐብተማርያም ገዳም መንፈሳዊ ጉዞ አከናወኑ።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
+8
የሰንበት ት/ት ቤታችን የአዳጊ ሀ ሕጻናት ክፍል አባላት በትላንትናው እለት ወደ ዋሻ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤ/ክ መንፈሳዊ ጉዞ አከናወኑ።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
''እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ'' ሉቃ.1፥19
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ለደስታና ለምሥራች የሚላክ መልአክ ነው በተለይም ስለ ልደተ ክርስቶስ ለቅድስት ድንግል ማርያም ለመጀመሪያ ጊዜ የምስጋና እና የክብር ሰላምታ ያበሠረ በመሆኑ ‹‹አብሳሬ ትስብእት (መልአከ ብሥራት) መጋቤ ሐዲስ›› ተብሎ ይጠራል፡፡
መላእክት ከተፈጠሩ በኋላ አምላካቸውን ለማወቅ ‹‹መኑ ፈጠረነ›› ማን ፈጠረን እያሉ ሲባዝኑ ሳጥናኤል ‹‹እኔ ፈጠርኳችሁ›› ባለ ጊዜ ቅዱስ ገብርኤል ግን ''ንቁም በበህላዌነ እስከ ንረክቦ አምላክነ'' የፈጠረንን አምላክ እስክናውቅ ድረስ በያለንበት እንቁም በማለት መላእክትን ያረጋጋ መልአክ ነው፡፡
'' የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሠፍራል፤ ያድናቸውማል'' መዝ.34፥7
እንኳን ለወርሐዊው የቅዱስ ገብርኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንሽው እህታችን መቅደስ መላ እንኳን ደስ አለሽ!!!
የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
''ነገረ ክርስቶስ ''
የመጨረሻ ክፍል
በዲ/ን ሞገስ አብርሃም
የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር
የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።
የቴሌግራም ቻናላችን