MIRAF ACADEMY AYAT BRANCH
Open in Telegram
This channel is for Miraf Academy Ayat branch educational purpose.
Show more6 390
Subscribers
+324 hours
-107 days
+5030 days
Posts Archive
ምዕራፍ አካዳሚ
ውድ የምዕራፍ አካዳሚ ቤተሰቦች
1. በወርሃዊ ክፍያ የምትስተናገዱ ወላጆች የጥቅምት ወር ክፍያ የሚጠናቀቀው እስከ ቀን 05/02/2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ቀድማችሁ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
2. ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል ከሰኞ እስከ አርብ የሚሰጠው የማጠናከሪያ ትምህርት ከሰኞ ጥቅምት 02/2019 ዓ.ም ጀምሮ ስለምንጀምር ልጆቻችን የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንዲሆኑ የምትፈልጉ ወላጆች ተግባቦት ደብተር (Communication book) ላይ ጽፋችሁ እንድትልኩልን ስንል በአክብሮት እናሳውቃለን ።
ት/ቤቱ
ውድ የምዕራፍ አካዳሚ ቤተሰቦች እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ነገ መስከረም 22/2019 ዓ.ም በበዓሉ ዋዜማ ምክንያት መንገዶች ስለሚዘጋጉ ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን ።
ምዕራፍ አካዳሚ
