ru
Feedback
MIRAF ACADEMY AYAT BRANCH

MIRAF ACADEMY AYAT BRANCH

Открыть в Telegram

This channel is for Miraf Academy Ayat branch educational purpose.

Больше
6 382
Подписчики
+224 часа
+197 дней
+26930 дней
Архив постов
photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

ለምዕራፍ አካዳሚ ቤተሰቦች በቅድሚያ ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ከበዓል ማግስት ሰኞ መስከረም 18/2019 ዓ.ም ትምህርት ሙሉ ቀን የማይኖር መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።     ትምህርት ቤቱ

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

ለምዕራፍ አካዳሚ ቤተሰቦች እንደሚታወቀው የ2019 ዓ.ም የመማር ማስተማር ስራ ከመስከረም 05/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለግማሽ ቀን እየተሰጠ እንደነበረ ይታወቃል።ነገር ግን ከነገ ሰኞ መስከረም 11/2019 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት የሚሰጠው ሙሉ ቀን እስከ 9፡30 መሆኑን አውቃችሁ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ሲመጡ ቁርስና ምሳ ይዘው እንዲመጡ  ከወዲሁ እናሳስባለን።          ትምህርት ቤቱ

photo content

photo content

ለምዕራፍ አካዳሚ ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ከዘመን ዘመን በሰላምና በጤና አሸጋገረን እያልን ከፊታችን ማክሰኞ መስከረም 05/2019 ዓ.ም ጀምሮ የመማር ማስተማር ስራ በይፋ የሚጀመር ይሆናል።በመሆኑም *ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ከማክሰኞ መስከረም 05 /2019 ዓ.ም ጀምሮ የመማር ማስተማር ስራ በተጠናከረ ሁኔታ የሚሰጥ ሲሆን እስከ አርብ መስከረም 08/2019 ዓ.ም ብቻ ትምህርት የሚሰጠው በግማሽ ቀን እስከ 6፡30 ነው። *የቅድመ አንደኛ ደረጃ ( አጸደ ህፃናት)እና 2ኛ ደረጃ ተማሪዎች ትምህርት የሚጀመረው ሐሙስ መስከረም 07/2019 ዓ.ም በግማሽ ቀን እስከ 6፡30 ይሆናል። ተማሪዎች የዓመቱን ትምህርት ሲጀምሩ የተሟላ የጽህፈት መሳሪያ ፣ መደበኛ የደንብ ልብስ፣የስፓርት ትጥቅና ለብርድ ጊዜ የሚለበስ ጃኬት አሟልተው መገኘት ያለባቸው መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን።        ት/ቤቱ!

photo content

ዉድ የምዕራፍ አካዳሚ ቤተሰቦች የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከአጸደ-ሕጻናት  እስከ 8ኛ ክፍል መማሪያ መጽሐፍ ስለመጣ ከዛሬ ነሐሴ 26/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጳጉሜን 5/2018 ዓ.ም  ድረስ መጥታችሁ  እንድትወስዱ ስንል በአክብሮት እያሳወቅን ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ለቀጣይ ዓመትም መማሪያ መጽሐፍ የማይዘጋጅ መሆኑ ቀድሞ ስለተነገረን ከወዲሁ ውጪ ላይ እንድትገዙ ስንል ለመግለጽ እንወዳለን።                               ት/ቤቱ!

photo content