uk
Feedback
MIRAF ACADEMY AYAT BRANCH

MIRAF ACADEMY AYAT BRANCH

Відкрити в Telegram

This channel is for Miraf Academy Ayat branch educational purpose.

Показати більше
6 103
Підписники
+224 години
+767 днів
+16030 день
Архів дописів
photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

all_ayat_student list.xlsx1.68 KB

student-roster-export.xlsx0.43 KB

ሰበር ዜና!! ዛሬም ተደገመ!!! ውድ የምዕራፍ አካዳሚ ቤተሰቦች፡-   እነሆ እንቁ የ6ኛ ክፍል ብሔራዊ ተፈታኞቻችን ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ሙሉ በሙሉ ወደ 7ኛ ክፍል መዛወር ስለቻሉ መላው የት/ቤቱ ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ !!! እንኳን ደስ አለን!!!ለዚህ ውጤት መሳካት የድርሻችሁን አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ የት/ቤቱ ር/መምህራን ፣መምህራን ፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣የወ.ተ.መ.ህ አባላት እና ወላጆች እንዲሁም  የአንበሳውን ድርሻ የወሰዳችሁ እንቁ  ልጆቻችን በሙሉ ምዕራፍ አካዳሚ ከልብ ያመሰግናችኋል፡፡      በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ!!!                             

student-roster-export ዐያት G 8.xlsx0.35 KB

ውድ የምዕራፍ አካዳሚ ቤተሰቦች፡-   እነሆ እንቁ የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ተፈታኞቻችን ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ሙሉ በሙሉ ወደ 9ኛ ክፍል መዛወር ስለቻሉ መላው የት/ቤቱ ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ !!! እንኳን ደስ አለን!!!ለዚህ ውጤት መሳካት የድርሻችሁን አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ የት/ቤቱ ር/መምህራን ፣መምህራን ፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣የወ.ተ.መ.ህ አባላት እና ወላጆች እንዲሁም  የአንበሳውን ድርሻ የወሰዳችሁ እንቁ  ልጆቻችን በሙሉ ምዕራፍ አካዳሚ ከልብ ያመሰግናችኋል፡፡      በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ!!!                             

Grade 12 mock exam practice New URL for Addis Ababa  mock3.ethernet.edu.et

photo content

photo content

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡     (ግንቦት 13/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና  የሚሰጥበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡   በዚህ መሰረትም ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ሰኔ 8 ፣ 9 እና 10/2018 ዓ.ም እንዲሁም የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና  ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚሰጥ ይሆናል፡፡     ከሰኔ 8 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በሚሰጠው በዚህ ከተማ አቀፍ ፈተና በ6ኛ ከፍል 84,882 ተማሪዎች 199  የመፈተኛ ጣቢያዎች  እንዲሁም በ8ኛ ከፍል 86,808 ተማሪዎች 201 የመፈተኛ ጣቢያዎች  ፈተናዉን ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡     ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ (ግንቦት 6/2018 ዓ.ም)
+3
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ (ግንቦት 6/2018 ዓ.ም) ‎ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

ሰላም እንዴት ዋላችሁ 📖የ6ኛ፤ 8ኛና 12ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ የሞዴል ፈተና የቀን ለውጥ ተደርጎበታል፡፡ 👉🏻ከግንቦት 12-14/2018 ቀናት መካከል የምሰጥ ይሆናል በዚህ ልክ ትምህርት ቤቶች ፕሮግራማቸውን እንድያዘጋጁ ይደርግ፡፡ መልካም ቀን፡፡

ለውድ የምዕራፍ አካዳሚ ቤተሰቦች:-   ውድ የምዕራፍ ቤተሰቦች ልጆቻችን የሶስተኛውን  ሩብ ዓመት ትምርህታቸውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቀው የአራተኛ ሩብ ዓመትን በመከታተል ላይ ይገኛሉ ።ስለሆነም የፊታችን እሁድ ግንቦት 09/2018 ዓ.ም  ከጠዋቱ 2:30_6:30   ሰዓት የመምህራን እና የወላጆች የገጽ ለገጽ ውይይት (Open house Conference ) በሁሉም ግቢና የክፍል ደረጃ የሚካሄድ ስለሆነ ወላጆች ስለተማሪዎቹ የት/ት አቀባበልና ስነ-ምግባር  ከመምህራን ጋር ውይይት በማድረግ እና ገንቢ አስተያየታችሁን በማስቀመጥ የሶስተኛውን ሩብ ዓመት ውጤት እንድትወስዱ ስንል በአክብሮት ለማሳወቅ እንወዳለን ።                               ት/ቤቱ!

photo content

photo content

photo content