ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

MIRAF ACADEMY AYAT BRANCH

MIRAF ACADEMY AYAT BRANCH

前往频道在 Telegram

This channel is for Miraf Academy Ayat branch educational purpose.

显示更多
6 390
订阅者
+324 小时
-107 天
+5030 天
帖子存档
photo content

photo content

ምዕራፍ አካዳሚ ውድ የምዕራፍ አካዳሚ ቤተሰቦች 1. በወርሃዊ ክፍያ የምትስተናገዱ ወላጆች የጥቅምት ወር ክፍያ የሚጠናቀቀው እስከ ቀን 05/02/2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ቀድማችሁ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። 2. ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል ከሰኞ እስከ አርብ የሚሰጠው የማጠናከሪያ ትምህርት ከሰኞ ጥቅምት 02/2019 ዓ.ም ጀምሮ ስለምንጀምር ልጆቻችን የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንዲሆኑ የምትፈልጉ ወላጆች ተግባቦት ደብተር (Communication book) ላይ ጽፋችሁ እንድትልኩልን ስንል  በአክብሮት እናሳውቃለን ።               ት/ቤቱ

photo content

ውድ የምዕራፍ አካዳሚ ቤተሰቦች እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ነገ  መስከረም 22/2019 ዓ.ም በበዓሉ ዋዜማ ምክንያት መንገዶች ስለሚዘጋጉ ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን ። ምዕራፍ አካዳሚ                                                    

photo content

photo content
+6

MIRAF ACADEMY AYAT BRANCH - Telegram 频道 @mirafayat 的统计与分析