አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ For Promotion ➲ @Bunnacoffee12 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል። መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
Channel አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ (@coffeefc) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 184 648 subscribers, ranking 198 in the Sports category and 115 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 184 648 subscribers.
According to the latest data from 07 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -3 181 over the last 30 days and by -176 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.18%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.25% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 335 views. Within the first day, a publication typically gains 461 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 7.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
For Promotion
➲ @Bunnacoffee12
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።
መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 08 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Sports category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 08 October | 0 | |||
| 07 October | 0 | |||
| 06 October | +70 | |||
| 05 October | 0 | |||
| 04 October | 0 | |||
| 03 October | +7 | |||
| 02 October | 0 | |||
| 01 October | +90 |
| 2 | 🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️ | 59 |
| 3 | አዲሱ መዝሙራችን ተለቋል🔥
ሁሉንም የኢትዮጵያ መዝሙሮች ለማገኝነት
👉 @bunnasongs_bot | 115 |
| 4 | ሚስማር ተራ | አዲስ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ መዝሙር _Mismar tera New Ethiopia buna fc mezmur 2026
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎 | 89 |
| 5 | 🏆 የአሸናፊዎች ድምፅ — የMMA ሻምፒዮን ቢኒያም ሽብሬ! 🏆
“እኔ አለሁ፣ እናንተስ?” እያለ ነው! 💪
አይቀርም ዘንድሮ...
ስንል ስለማንቀር ነው! 🏃♂️
ጥቅምት 15 — ሁላችንም እንገናኝ! 🏆
👉 የቪዲዮ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
Join
👉 https://t.me/+Ss25XmZ-qE00ZDQ0 | 123 |
| 6 | 🚨 እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም
ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ☑️ | 103 |
| 7 | 🇪🇺 እግር ኳስን በሬዲዮ ተመልከቱ መሰለ መንግስቱ ከመንሱር አብዱልቀኒ እና ከሙሉ የብስራት ስፖርት አባላት ጋር በመሆን 📱በቴሌግራም መጥተዋል በፍጥነት ተቀላቅላቹ ለእግር ኳስ ያላችሁን ዕውቀት እና ፍቅር አሳድጉ !!
ኦያያያያያያያያያያያያያያ
https://t.me/addlist/ywaPLkXhze04NGY0
https://t.me/addlist/ywaPLkXhze04NGY0 | 109 |
| 8 | ከምሽቱ 2ሰዐት ላይ አዲሱ መዝሙራችን ከስር ባለው አዲስ በተከፈተው ወደፊት ለክለባችን የገቢ ምንጭ የሚሆነው በደጋፊ ማህበራችን የYou tube ፔጅ ይለቀቃል አዲስ የክለባችን ፔጅ ስለሆነ ከአሁን ሰአት ጀምሮ እየገባቹ ሰብስክራይብ Like ይደረግ ቤተሰቦች
መዝሙሩ የተሰራው ኢትዮጲያ ቡና ሲነሳ ቀድሞ የሚነሳው ምንም ለማይበግረው ለሚስማር ተራ ደጋፊ የተሰጠ እና ለዘንድሮ ቲማችን ሁሌም ከጎናቹ አለን እንላለን 👆👆👆
በዚህ መዝሙር ላይ የተሳተፉ የሳዜም ነው ያደኩት ኢትዮጲያ ቡና ግሩፕ ሲሆን
በድምፅ ቢኒ ያኖስ
ሲስኮ ቡኒቺ
ደረጄ አንዳርገው
እዮኤል ሚስማር
መርከዝ መርካቶ
ቤባ ተሳትፈዋል
በዜማ ቤባ
በግጥም አዲስ የቀላቀልናት ፈቱዲ እና ቤቢ የሳዜምነው ያደኩት ግሩፕ ሲሆኑ
ሙዚቃሁን ምናሴ አበበ አቀናብሮታል
ፕሮዲዮሰር የኢትዮጲያ ቡና ደጋፊዋች ማህበር አድርጎታል ተጋበዙልን እንቀጥላለን 👆👆👆
https://www.youtube.com/@Ethcoffeefansassociation | 138 |
| 9 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 33 |
| 10 | ❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️ | 52 |
| 11 | ሀገሬ ቲቪ ተናፋቂውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የሚያስተላልፉትን የጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇 | 56 |
| 12 | 🚨ከነዚ ተወዳጅ ክለቦች መካከል እናንተ የምትደግፉት የትኛውን ክለብ ነው?🤔 | 53 |
| 13 | ሐበሻ ቢራ እና ኢትዮጵያ ቡና
ሐበሻ ቢራ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስካይ ላይት በተደረገው አዲስ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት መሠረት፣ ከተወሰነ የቅድሚያ ክፍያ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ሳጥን የቢራ ሽያጭ ላይ ለክለቡ የሚከፈል የተወሰነ ገንዘብ በስምምነቱ ውስጥ መካተቱ ተገልጿል።
በዚህም፦
• 45 ሚሊዮን ብር ቅድሚያ ክፍያ
• ከቢራ ሽያጭ በግምት 13 _15 ሚልዮን
• ኢትዮጵያ ቡና ዋንጫ ካሸነፈ 15 ሚሊዮን ብር ተጨማሪ ክፍያ
በአጠቃላይ፣ እስከ 75 ሚሊዮን ብር የሚደርስ አዲስ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት በሐበሻ ቢራ እና በኢትዮጵያ ቡና መካከል መፈራረሙ ተገልጿል።
ይህ ለክለቡ ከፍተኛ የገቢ አቅም የሚፈጥር አዲስ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ነው። | 492 |
| 14 | 💛 የ2019 ዓም የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታችን 🤎
🆚 ሸገር ከተማ
🗓️ እሁድ ጥቅምት 1-2019
🕘 9:00
🏟️ አዲስ አበባ ስታድየም
🎫 ትኬት http://ticket.ethiosport.pro 🟢 Home
#ethiopian_coffee_sc #ቡና_ገበያ #Next_Match | 446 |
| 15 | የኢትዮጵያ እግር ኳስ ያልከፈለው !!
👉 ለኢትዮጵያ ወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር
👉 ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
👉 ለአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
👉 ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
👉 ለኢትዮጵያ ተጨዋቾች ማህበር
👉 ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክስዮን
👉 ለአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
👉ለኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ክለቦች ደጋፊ ማህበር
👉 ለኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ
👉 ለኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር
👉ለሐበሻ ቢራ አክስዮን ማህበር
👉 ለኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር
👉በኢትዮጵያ ቡና ስም ለተቋቋሙ ዕድሮች
👉 50 አመታትን ለዚህች ሀገር ስፖርት ሳይታክት ላገለገለ ፈተናዎችን በፅናት ያለፈ ከስድብ እስከ እስር ለታገለ ታላቅ መሪ ሽኝቱ ዝምታ ነው ወይ?
👉 ሀገሬ ኢትዮጵያ ሞኝነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ማለት አሁን ነው
👉 ማክበር መከበር ነው ይህን ሰው ከይድነቃቸው ተሰማ ቀጥሎ ሐውልት ሊቆምለት ሊከበር ግድ ነው ይህን በህይወት እያለ የማክበር ስራ ተጠቀሙበት።
ለሰይፉ Ebs ይህን ጀግና በማክበር በፕሮግራምህ ካላቀረብክ ነገ የጎደለብህ ነገር ይሰማሀል እናም ስራህን ሙሉ አርገው።
አባቢ ሐዋርያው ጳውሎስ እንዳለው ሩጫዬን ጨርሻለሁ........ ክብር ላንተ
ይህን እውነት የምታምኑ ሼር ሼር በማድረግ አዳርሱ!!
ለኢትዮጵያ እግር ኳስ የምትጨነቁ የዚህን ሰው ውለታ እንደምን ዝም አላቹ? | 666 |
| 16 | ተለቀቀ | 55 |
| 17 | የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃♂️ | 48 |
| 18 | ተለቀቀ | 25 |
| 19 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥
✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓ | 23 |
| 20 | 🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓ | 26 |
