cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አንድሮሜዳ አስትሮኖሚ (Sirnhatty)

ለአስትሮኖሚ እና ፍልስፍና አፍቃሪያን የተዘጋጀ ቻናል ከቴሌግራም በተጨማሪ በዩቲዩብ እና ቲክቶክ የሚለቀቁትን ቪዲዮወች ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ👇👇 🛑TIKTOK tiktok.com/@sirnhatty 🛑YOUTUBE https://youtu.be/YuGAe7y-3SM አስተያየት ጥያቄ ካለ አናግሩኝ @Sirnhatty

Show more
Advertising posts
9 341
Subscribers
-624 hours
-467 days
+6230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሳለ በስተመጨረሻ የተናገራት ቃል ምን ነበረች?
Show all...
ተፈፀመ
የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው
ነፍሴን አደራ
ዛሬ በገነት ከኔ ጋር ነክ
💥ስለ ኳንተም የጠየቃቹን በክፍል በክፍል ከዚ በፊት እዚዉ ቻናል ተለቋል ነክታቹ አንብቡ😉 ክፍል 1👇 https://t.me/andromedainfo/6661 ክፍል 2 👇 https://t.me/andromedainfo/6717 ክፍል 3👇 https://t.me/andromedainfo/6742
Show all...
አንድሮሜዳ አስትሮኖሚ (Sirnhatty)

ይህ ፎቶግራፍ  በፊዚክስ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ አለው፡፡ በጥቅምት ወር 1927 የወቅቱ የፊዚክስና የኬሚስትሪ ሊቃውንት በዘመኑ ሳይንሳዊ ጉዳዮች ላይ ለመመከር ቤልጂየም ብራስልስ ተገናኝተው ነበር እና የዛኔ የተነሱት ነው ፡፡ ከ29ኙ ተሳታፊዎች 17ቱ የኖቤል ሽልማትን 😳አግኝተዋል፡፡በዚህ ስብሰባ ላይ:- 💥 Langmuir        💥 Planck 💥Madame Curie,    💥Lorentz 💥Einstein,      💥Langevin 💥Guye,    💥Wilson 💥Richardson,   💥Debye 💥Knudsen,    💥W. L. Bragg 💥 Kramers,    💥Dirac 💥 Compton,   💥de Broglie 💥Born  💥 Bohr.........እና ሌሎችም የጊዜው እንቁ ሳይንቲስቶች የተሳተፉ ሲሆን የስብሰባው እንቁ ሰው አልበርት አንስታይን ሳይሆን አይቀርም ፎቶውን ስታዩት  ከፊት መሃል ላይ ጉብ ብሎ ነው የምትመለከቱት። የኮንፈረንሱ መስራች የነበረው የቤልጂየሙ የኢንደስትሪ ባለፀጋ አርነስት ሶልቬይ  የሚባል ሰው ነበር ስለዚህም ኮንፈረንሱ 👉የSolvay Conference በመባል ነው የሚታወቀው።ይህ ኮንፈረንስ በፊዚክስ ታሪክ ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ  አለው ፡፡ ምክንያቱም  የ1927 ኮንፈረንስ ዋንኛ የመወያያ ነጥብ በዘመኑ ብቅ ያለው እና የአዲሱ የኳንተም ፊዚክስ (Quantum physics)ጉዳይ ነው፡፡ከኳንተም ፊዚክስ በፊት የነበረው ፊዚክስ ምክንያታዊ (logical) ነበር፡፡ የፊዚክስ ሊቃውንት የቁስአካልን የመጨረሻ ቅንጣት ለማወቅ የአተምን ቅንጣት እየሰበሩ ሲጠልቁ ግን ችግር ተፈጠረ፡፡በአተም ቅንጣቶች አካባቢ የሚያዩት ነገር በቀድሞው ምክንያታዊ ፊዚክስ አልገለፅ አለ፡፡ ስለዚህም ቀስ በቀስ በምክንያታዊ እሳቤ የማይመራው ኳንተም ፊዚክስ ተወለደ ማለት ነው። Happy birthday ማለት አትርሱ😹😹😹 በቀጣይ…

👍 4🍓 1
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በስላም አደረሳቹ ቤተሰብ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ! መልካም በዓል | ካሲዮፕያ ቲዩብ
Show all...
👍 7🙏 1
4k channel megzat yemifeleg inbox me @kingo8
Show all...
ከኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት ፊልም በስተጀርባ ያለዉ ጉድ #AbelBirhanu #ስቅለት #jesusfilm https://youtube.com/watch?v=MYJV5YHFe1Q&si=Ffw3AXSWQ4P60OZA
Show all...

👍 4
ሆሳዕና በአርያም 🌴 እንኳን አደረሳችሁ የ “ሆሳዕና በአርያም”  በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ ዛሬ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ ሆሳዕና በአርያም ከፋሲካ በፊት ያለው እና የዐቢይ ጾም የመጨረሻው ሣምንት ሲሆን÷ “አቤቱ እባክህ አሁን አድን፣ አቤቱ እባክህ አሁን አቅና፣ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ብሩክ ነው” የሚሉ ትርጉሞችም እንዳሉት የዕምነቶቹ አባቶች ያስተምራሉ። የዕምነቶቹ ተከታዮች በሆሳዕና በአርያም በዓል መሪው ተመሪውን ዝቅ ማለትን ያስተማረበት እና ተመሪውም የሚመራውን ጨርቁን እያነጠፈ እና ዘንባባ እየጎዘጎዘ ያከበረበት የትህትና እና የፍቅር በዓል ተደርጎ የሚወሰድ ነው፡፡ ሆሳዕና በአርያም ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ በተለይም÷ አረጋውያን፣ ሴቶች፣ ወንዶች፣  ወጣቶች እና ሕጻናት “ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ፣ ሆሳዕና በዓርያም” በማለት በክብር መቀበላቸው የሚታወስበት በዓል ነው፡፡
Show all...
👍 13🙏 5
ማክስ ፕላንክ ስለ ኳንተም ፊዚክስ ከማጥናቱ በፊት እና በኋላ😐 ኳንተም ፊዚክስ ግራ ካላጋባህ አልገባህም ማለት ነዉ ይላሉ ብዙ ሳይንቲስቶች👍
Show all...
🤯 10😱 4❤‍🔥 3 1 1