Ethiopian Music Lyrics
Open in Telegram
✍የሚወዱትን ሙዚቃ ግጥም የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል ነው። ✍የቻናላችን ቤተሠብ በመሆን ዘና ይበሉ። ✍ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅ እና subscribers ከፍ እንዲል ሼር በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን😉 DON'T LEAVE 🙏 . . . . ✉️ ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ ይላኩልን @Amhlyrics_bot
Show more3 967
Subscribers
-124 hours
+127 days
+6430 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+39
in 0 channels
August '26
+169
in 0 channels
Get PRO
July '26
+187
in 0 channels
Get PRO
June '26
+150
in 0 channels
Get PRO
May '26
+187
in 1 channels
Get PRO
April '26
+284
in 0 channels
Get PRO
March '26
+78
in 0 channels
Get PRO
February '26
+77
in 0 channels
Get PRO
January '26
+108
in 1 channels
Get PRO
December '25
+70
in 1 channels
Get PRO
November '25
+98
in 1 channels
Get PRO
October '25
+111
in 1 channels
Get PRO
September '25
+63
in 0 channels
Get PRO
August '25
+118
in 0 channels
Get PRO
July '25
+113
in 1 channels
Get PRO
June '25
+133
in 0 channels
Get PRO
May '25
+184
in 0 channels
Get PRO
April '25
+134
in 0 channels
Get PRO
March '25
+118
in 1 channels
Get PRO
February '25
+137
in 0 channels
Get PRO
January '25
+162
in 1 channels
Get PRO
December '24
+211
in 0 channels
Get PRO
November '24
+280
in 1 channels
Get PRO
October '24
+257
in 2 channels
Get PRO
September '24
+148
in 0 channels
Get PRO
August '24
+169
in 0 channels
Get PRO
July '24
+104
in 0 channels
Get PRO
June '24
+88
in 0 channels
Get PRO
May '24
+74
in 0 channels
Get PRO
April '24
+42
in 0 channels
Get PRO
March '24
+65
in 0 channels
Get PRO
February '24
+82
in 0 channels
Get PRO
January '24
+47
in 0 channels
Get PRO
December '23
+80
in 0 channels
Get PRO
November '23
+111
in 0 channels
Get PRO
October '23
+100
in 0 channels
Get PRO
September '23
+42
in 0 channels
Get PRO
August '23
+47
in 0 channels
Get PRO
July '23
+62
in 0 channels
Get PRO
June '23
+72
in 0 channels
Get PRO
May '23
+73
in 0 channels
Get PRO
April '23
+37
in 0 channels
Get PRO
March '23
+49
in 0 channels
Get PRO
February '23
+41
in 0 channels
Get PRO
January '23
+97
in 0 channels
Get PRO
December '22
+85
in 0 channels
Get PRO
November '22
+54
in 0 channels
Get PRO
October '22
+55
in 0 channels
Get PRO
September '22
+73
in 0 channels
Get PRO
August '22
+62
in 0 channels
Get PRO
July '22
+120
in 0 channels
Get PRO
June '22
+103
in 0 channels
Get PRO
May '22
+58
in 0 channels
Get PRO
April '22
+64
in 0 channels
Get PRO
March '22
+106
in 0 channels
Get PRO
February '22
+67
in 0 channels
Get PRO
January '22
+70
in 0 channels
Get PRO
December '21
+49
in 0 channels
Get PRO
November '21
+59
in 0 channels
Get PRO
October '21
+96
in 0 channels
Get PRO
September '21
+64
in 0 channels
Get PRO
August '21
+89
in 0 channels
Get PRO
July '21
+94
in 0 channels
Get PRO
June '21
+127
in 0 channels
Get PRO
May '21
+122
in 0 channels
Get PRO
April '21
+85
in 0 channels
Get PRO
March '21
+114
in 0 channels
Get PRO
February '21
+118
in 0 channels
Get PRO
January '21
+125
in 0 channels
Get PRO
December '20
+1 546
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 September | 0 | |||
| 08 September | +3 | |||
| 07 September | +3 | |||
| 06 September | +7 | |||
| 05 September | +4 | |||
| 04 September | +5 | |||
| 03 September | +5 | |||
| 02 September | +8 | |||
| 01 September | +4 |
Channel Posts
| 2 | YE 13 WER TSEGA(2).mp3 | 1 |
| 3 | የአውዳመት ትዝታ ሙዚቃ በጥላሁን ገሠሠ😍 | 367 |
| 4 | እረ ጎበዝ አመረረኮ😳 | 562 |
| 5 | #ተዓምር_ግዛው
#ስትኖር
@lyricsamh
https://t.me/lyricsamh
🎷🎶🎶🎷
🎶🎷🎷🎶
ቤቴ ውስጥ ይዘራል
የብርሀን ብናኝ
ከኔ ጋር ይሆናል
ፍቅር እያፀናኝ
ለነገ አይልም ጥርሴ
ሲፈካ ፈገግታው
ስስት በሌለበት
በወግህ ጨዋታው
🎵
ስትኖር ጎኔ አለ ሁሉ
ይሆናል ዓለም ሙሉ
የኔ ሰው ስላለኸኝ
በአንተ እኔ ደስተኛ ነኝ
🎹🥁🥁🎹
የተቋጠረውን ፊቴን እያስፈታህ
የጨላለመውን ልቤን እያነጋህ
ካለህ ከጎኔ ላይ ዘመኔ ነው ደስታ
ንቃት ይከበኛል በቁዘማ ፈንታ
የእንባ ከረጢቱን ለሳቄ እያዋልከው
ዘመኔን አድሰህ በደስታ እያጀብከው
ወዘና እያመጣ ቆዳዬ ሽብሽቡ
ፀጉሮቼ ዝማሜን ፍቅር አሸበሸቡ
🎵
ስትኖር ጎኔ አለ ሁሉ
ይሆናል ዓለም ሙሉ
የኔ ሰው ስላለኸኝ
በአንተ እኔ ደስተኛ ነኝ
🎷🎹🎹🎷
🎶🎷🎷🎶
ቤቴ ውስጥ ይዘራል
የብርሀን ብናኝ
ከኔ ጋር ይሆናል
ፍቅር እያፀናኝ
ለነገ አይልም ጥርሴ
ሲፈካ ፈገግታው
ስስት በሌለበት
በወግህ ጨዋታው
🎵
ስትኖር ጎኔ አለ ሁሉ
ይሆናል ዓለም ሙሉ
የኔ ሰው ስላለኸኝ
በአንተ እኔ ደስተኛ ነኝ
🎹🥁🥁🎹
ደስታዬን ስትጭር መች ታጣና ምክንያት
እንደኔ ዘንድሮ ህይወትን ማን አያት
ካፍህ ቃል ሲወጣ ተስፋ ነው ሚፈሰው
ፍቅር ፍቅር ይላል አንደበትህ ለዛው
🎸🎶🎶🎸
🎶🎸🎸🎶
እድል በደግ ሀሳብ በልቤ ላይ ዋለ
የአለምን ውበት ፍቅርህ እየኳለ
የቀኔ በረከት ዕረፍት ሠላሜ
ባንተ ፍቅር ሆኗል ቁጥሩ የኔው እድሜ
🎵
ስትኖር ጎኔ አለ ሁሉ
ይሆናል ዓለም ሙሉ
የኔ ሰው ስላለኸኝ
በአንተ እኔ ደስተኛ ነኝ
🎵
ስትኖር ጎኔ አለ ሁሉ
ይሆናል ዓለም ሙሉ
የኔ ሰው ስላለኸኝ
በአንተ እኔ ደስተኛ ነኝ
👇👇👇👇👇👇
#ኢትዮ_ሙዚቃ_ግጥም ©
@lyricsamh #join & #share #please
@Amhlyrics_bot📩 #inbox @ethiopianmusic_lyrics #Our_Group | 1 078 |
| 6 | 👤 ተዓምር ግዛው
🗣 ስትኖር
📩@Amhlyrics_bot
🎙 JOIN US @lyricsamh
━━━━━━━━━━━━ | 841 |
| 7 | #ተዓምር_ግዛው
#አይናማዬ
@lyricsamh
https://t.me/lyricsamh
🎹🎶🎶🎹
🥁🎹🎹🥁
ህልሜን ለየሁት በምርጫዬ
አይሉት ይሄ ነው ሰው ዕጣዬ
አብሮ የሚያዘልቀው የሚሳካ
ከላይ ሲሆን ነው ፍቅር ለካ
ህልሜን ለየሁት በምርጫዬ
አይሉት ይሄ ነው ሰው ዕጣዬ
አብሮ የሚያዘልቀው የሚሳካ
ከላይ ሲሆን ነው ፍቅር ለካ
🎹🎶🎶🎹
ስጠኝ ብዬው ነበር አንድ ያልሆነውን ሆነውን ካጅ
የኔ ፍቅር
ይኸው መርጦ ሰጠኝ ያንተ አይነቱን ወዳጅ
የኔ ፍቅር
ከመረጥከውማ የልቤን አዳራሽ
የኔ ፍቅር
ሌላም አይኖርበት አይገባም በጭራሽ
የኔ ፍቅር
🎵
ስንቱ ተራርቆ እያገኘው ወረት
ያንተ ግን መውደድህ ነው በነበነረበት
መስታወት ለምኔ ምን ያደርግልኛል
ፍቅርን የማይበት ዓይንህ ይበቃኛል
🎵
ሳገኘው ሰው ርቆኝ እራሴን ለብቻ
ፈልጌ ያላጣሁህ ሁሌም አንተን ብቻ
ቀን እያየ ልብህ መች ይለዋወጣል
ታማኝ ነው ላመነው ባኖሩት ይገኛል
🎷
መውደዴ አይናማዬ
ልቤ ነህ አይናማዬ
መውደዴ አይናማዬ
ፍቅሬ ነህ አይናማዬ
መውደዴ አይናማዬ
ልቤ ነህ አይናማዬ
መውደዴ አይናማዬ
አንተው ነሃ ገላዬ
🎷🥁🥁🎷
🥁🎹🎹🥁
ግልፅ ነው የሚታይ የለው አንድም ሚስጥር
የኔ ፍቅር
መላው ማንነትህ የማያጠራጠር
የኔ ፍቅር
ይመር ሲለኝ እንጂ ህይወት ኑሮሽ ይካስ
የኔ ፍቅር የ
ዘውድ ያረገኝ እኔን አንተን ለቤቴ ራስ
የኔ ፍቅር
🎵
አይታይም መቼም የካብነው ተንዶ
አንዴ አጣጥሞናል ፍቅር አዋህዶ
አፌ ባደባባይ መውደዱን ያውጃል
አይለይህ ከቶ ልቤ አብሮህ ያረጃል
🎵
ሳገኘው ሰው ርቆኝ እራሴን ለብቻ
ፈልጌ ያላጣሁህ ሁሌም አንተን ብቻ
ቀን እያየ ልብህ መች ይለዋወጣል
ታማኝ ነው ላመነው ባኖሩት ይገኛል
🎷
መውደዴ አይናማዬ
ልቤ ነህ አይናማዬ
መውደዴ አይናማዬ
ፍቅሬ ነህ አይናማዬ
መውደዴ አይናማዬ
ልቤ ነህ አይናማዬ
መውደዴ አይናማዬ
አንተው ነሃ ገላዬ
👇👇👇👇👇👇
#ኢትዮ_ሙዚቃ_ግጥም ©
@lyricsamh #join & #share #please
@Amhlyrics_bot📩 #inbox @ethiopianmusic_lyrics #Our_Group | 809 |
| 8 | 👤 ተዓምር ግዛው
🗣 አይናማዬ
📩@Amhlyrics_bot
🎙 JOIN US @lyricsamh
━━━━━━━━━━━━ | 480 |
| 9 | #ተዓምር_ግዛው
#እንዲያው_ለፋህ
@lyricsamh
https://t.me/lyricsamh
🎹🎸🎸🎹
🎶🎹🎹🎶
በማስበው አቅም አግዤ
ካልተገኘው ጎንህ ፍቅር ይዤ
የድክመት የብርታትህ
ልኬት ለህይወትህ
ካልሆንኩኝ ግራህ ጎኗን
ፈልግ በል ሂድ ያንተዋን
🎷🎶🎶🎷
መውደድ የማይጠግብ
ብዬ መልከ መልካም
መርጬ ከሰው ሰው
እንዳንተ ባልተካም
የቻልኩትን ያህል
ብከፋም ጠብቄ
የተካስኩኝ ለታ
አይቀርም መሳቄ
🎵
በደልህ ቢያመኝም
በቀል አያምረኝም
🎵
አንተማ ነገር ገባህ
አንተማ ነገር ቀናህ
እኔማ አልችል በሃገር
የማይሆን ሲነገር
አንተማ ነገር ገባህ
አንተማ ነገር ቀናህ
እኔማ አልችል በሃገር
የማይሆን ሲነገር
🎵
እንዲያው ለፋህ
እንዲያው ለፋህ
ከራስ ላይሸሽ
ልኬ ጠፋሀ
እንዲያው ለፋህ
እንዲያው ለፋህ
ብዬ እኮ ነበር
አለም ትስፋህ
🎸🎹🎹🎸
በማስበው አቅም አግዤ
ካልተገኘው ጎንህ ፍቅር ይዤ
የድክመት የብርታትህ
ልኬት ለህይወትህ
ካልሆንኩኝ ግራህ ጎኗን
ፈልግ በል ሂድ ያንተዋን
🎷🎶🎶🎷
አንደበትህ ቢካን
ተሟግቶ መርታቱን
ልቦናህ ጠንቅቆ
ያውቀዋል እውነቱን
ክእኔ ወይ ካንተ ቃል
ማን እንዳጎደለ
ቀን ይዳኘው እንጂ
ሸንጎማ የት አለ
🎵
ለወቀሳ ዋይታ
መልሴ ነው ዝምታ
🎵
አንተማ ነገር ገባህ
አንተማ ነገር ቀናህ
እኔማ አልችል በሃገር
የማይሆን ሲነገር
አንተማ ነገር ገባህ
አንተማ ነገር ቀናህ
እኔማ አልችል በሃገር
የማይሆን ሲነገር
🎵
እንዲያው ለፋህ
እንዲያው ለፋህ
ከራስ ላይሸሽ
ልኬ ጠፋሀ
እንዲያው ለፋህ
እንዲያው ለፋህ
ብዬ እኮ ነበር
አለም ትስፋህ
👇👇👇👇👇👇
#ኢትዮ_ሙዚቃ_ግጥም ©
@lyricsamh #join & #share #please
@Amhlyrics_bot📩 #inbox @ethiopianmusic_lyrics #Our_Group | 459 |
| 10 | 👤 ተዓምር ግዛው
🗣 እንዲያው ለፋህ
📩@Amhlyrics_bot
🎙 JOIN US @lyricsamh
━━━━━━━━━━━━ | 454 |
| 11 | #ተዓምር_ግዛው
#ደሞና
@lyricsamh
https://t.me/lyricsamh
🎵
ደሞና ደሞና
ደሞና ደሞና
ደሞና አሁን
ደሞና ደሞና
ደሞና ደሞና
ደሞና አሁን
🎵
ሆዴ ሆዴ
ሆድ ሆዴን አስባስከኝ
ሆዴ ሆዴ
ደህና ነሽ ወይ ብለህ
ሆዴ ሆዴ
ደህና ነሽ ወይ ብለህ
ሆዴ ሆዴ
የእጁን የተቀማ
ሆዴ ሆዴ
ምን ጤና አለው ብለህ
ሆዴ ሆዴ
ምን ጤና አለው ብለህ
ሆዴ ሆዴ
አለሁ ልበል እንጂ
ሆዴ ሆዴ
ሆዴን እየባሰው
ሆዴ ሆዴ
ሆዴን እየባሰው
ሆዴ ሆዴ
ደህና ነሽ ይላል ወይ
ሆዴ ሆዴ
ደህና ሁኝ ያለ ሰው
ሆዴ ሆዴ
ደህና ሁኝ ያለ ሰው
🎸🎶🎶🎸
ብርክ ብርክ የሚለው ልቤ እንደ ጉልበቴ
ብርድ ብርድ የሚለው ሳይድን ሰውነቴ
እንዳንተ ሰው መራቅ እንዳንተ መሸፈት
መች ይቀላል ብለህ በደህና መሰንበት
🎵
አትቀስቅሰው የኔን
አታንሳብኝ ይቅር እና
ኧረ ለመሆኑ ንገረኝ
ነህ ወይ አንተ ደህና
አትቀስቅሰው የኔን
አታንሳብኝ ይቅር እና
ኧረ ለመሆኑ ልወቀው
ነህ ወይ አንተ ደህና
🎸🎶🎶🎸
ግር አለኝ ግር አለኝ ነገሩ
ግር አለኝ ነገሩ
ላልችለው ፍቅርህን በሌላ
ተክቶ ማደሩ
ውጥኑን ጅምሩን ያጣ ሰው
በወግ አጣጥሞ
አይድንም አይድንም አንተዬ
ይሂድ እንጂ ቆሞ
🎵
መቼ ጠፍቶኝ ትካዜ መች ጠፍቶኝ
መቼ ጠፍቶኝ ሃዘኔ መች ጠፍቶኝ
አለሁ ልበል ለሄደ ሰው ትቶኝ
መቼ ጠፍቶኝ ትካዜ መች ጠፍቶኝ
መቼ ጠፍቶኝ ሃዘኔ መች ጠፍቶኝ
አለሁ ልበል ለሄደ ሰው ትቶኝ
🎵
ደሞና ደሞና
ደሞና ደሞና
ደሞና አሁን
ደሞና ደሞና
ደሞና ደሞና
ደሞና አሁን
👇👇👇👇👇👇
#ኢትዮ_ሙዚቃ_ግጥም ©
@lyricsamh #join & #share #please
@Amhlyrics_bot📩 #inbox @ethiopianmusic_lyrics #Our_Group | 509 |
| 12 | 👤 ተዓምር ግዛው
🗣 ደሞና
📩@Amhlyrics_bot
🎙 JOIN US @lyricsamh
━━━━━━━━━━━━ | 342 |
| 13 | #ተዓምር_ግዛው
#እድሜ_አንድ_ነው
@lyricsamh
https://t.me/lyricsamh
🎸🎷🎷🎸
🎷🎸🎸🎷
ልቤ እየተረዳ ሁሉም እንዳለቀ
ያ መልክህ አበባው ከዓይኔ መች ደረቀ
ገፅ እንደማይሞላ የጎደለ ታሪክ
ልቆጥርህ ያልቻልኩኝ እኔው ነኝ አፍቃሪህ
ልረሳህ ያልቻልኩኝ እኔው ነኝ አፍቃሪህ
🎵
እንዲ እንዲ ነው እንዲያ እንዲያ ነው
የምን መጥላት እድሜ አንድ ነው
እንዲ እንዲ ነው እንዲያ እንዲያ ነው
የምን መጥላት እድሜ አንድ ነው
🎸🥁🥁🎸
ተወዳጅተው ሲጣሉ
ክፉ ማውራት ቀላሉ
ከስንት አንዱ ግን ከባዱ
የጠላን ሰው መውደዱ
ጊዜና ቀን ሲሰራው
ሁሉም ያምራል በተራው
🎷
እንዲ እንዲ ነው እንዲያ እንዲያ ነው
የምን መጥላት እድሜ አንድ ነው
እንዲ እንዲ ነው እንዲያ እንዲያ ነው
የምን መጥላት እድሜ አንድ ነው
🎺🎷🎷🎺
ልቤ እየተረዳ ሁሉም እንዳለቀ
ያ መልክህ አበባው ከዓይኔ መች ደረቀ
መውደድን ቢርቁ እርም ብለው ሸሽተው
ምን ታደርገዋለህ መውደድ ትቶ አይተው
ምን ታደርገዋለህ መወደድ ትቶ አይተው
🎵
እንዲ እንዲ ነው እንዲያ እንዲያ ነው
የምን መጥላት እድሜ አንድ ነው
እንዲ እንዲ ነው እንዲያ እንዲያ ነው
የምን መጥላት እድሜ አንድ ነው
🎸🥁🥁🎸
ዋ በሳምከው ከንፈሬ
ፍቅርን ካንተው ተምሬ
ስተትህን ቆጥሬ
እንኳን ላማህ ደፍሬ
እየው ልቤን ሲያውቅበት
በመውደድህ መደሰት
🎷
እንዲ እንዲ ነው እንዲያ እንዲያ ነው
የምን መጥላት እድሜ አንድ ነው
እንዲ እንዲ ነው እንዲያ እንዲያ ነው
የምን መጥላት እድሜ አንድ ነው
እንዲ እንዲ ነው እንዲያ እንዲያ ነው
የምን መጥላት እድሜ አንድ ነው
እንዲ እንዲ ነው እንዲያ እንዲያ ነው
የምን መጥላት እድሜ አንድ ነው
👇👇👇👇👇👇
#ኢትዮ_ሙዚቃ_ግጥም ©
@lyricsamh #join & #share #please
@Amhlyrics_bot📩 #inbox @ethiopianmusic_lyrics #Our_Group | 365 |
| 14 | 👤 ተዓምር ግዛው
🗣 እድሜ አንድ ነው
📩@Amhlyrics_bot
🎙 JOIN US @lyricsamh
━━━━━━━━━━━━ | 373 |
| 15 | #ተዓምር_ግዛው
#ናበዬ
@lyricsamh
https://t.me/lyricsamh
🥁🎹🎹🥁
🎷🥁🥁🎷
ሓቢሉ ሓባቢሉ
ናበይ ከይዱ ቻው ዘይብሉ
ዘይብሉ ቻው ዘይብሉ
ቀስቂሱለይ ህልም ኢሉ
ሓቢሉ ሓባቢሉ
ናበይ ከይዱ ቻው ዘይብሉ
ዘይብሉ ቻው ዘይብሉ
ቀስቂሱለይ ህልም ኢሉ
🎵
ምስ ቃና ዕላል
ኣፍ መኽፈታይ
ምስ ጋሻ ኣመል
ናይ ትርግታይ
አላልዪኒ
ጥዑም ነገር
ህልም ህልም
መስሓቕ ሃገር
ልበይ ኣማናይ
ምስ ተፀመደ
ኩሉ እንትናኻ
ምስ ለመደ
ብዋዛዋዛ
ልበይ ቀልበይ
አሳሲርካኒ
ናበይ ናበይ
ኦኦሆሆይ ናበዬ ናበዬ
ኦኦሆሆይ ናበዬ ናበዬ
ኦኦሆሆይ ኣሲርካ ልበይ
ኦኦሆሆይ ኣሲርካ ልበዬ
🥁🎸🎸🥁
ላዛኻ መሀነን
ዕላልካ መሀነን
ፍቅሪ አትሒዝካኒ
ፍቅሪ ዋዛ አይኮነን
ላዛኻ መሀነን
ዕላልካ መሀነን
ፍቅሪ ኣትሒዝካኒ
ፍቅሪ ዋዛ አይኮነን
🎵
ኣማን ኢለ''ዬ
ኣማን ኣማን
ልበይ ሂበዮ
ጋህዳን ሕልማን
ብሜላ ፍቅሪ
ተናኺፉኒ
አረ ከይዓብድ
ይስተረኒ
🥁🎹🎹🥁
🎹🥁🥁🎹
ደንዳናይ ደንዳናይ
ተፈታዋዬ
ደንዳናይ ደንዳናይ
ተፈታዋዬ
🎵
ተናኺፍካ ናበዬ
ወሳዊስካ ናበዬ
ተናኺፍካ ናበዬ
ወሳዊስካ ናበዬ
ተናኺፍካ ናበዬ
ወሳዊስካ ናበዬ
ተናኺፍካ ናበዬ
ወሳዊስካ ናበዬ
🥁
ናበዬ
ናበዬ
ናበዬ
ናበዬ
👇👇👇👇👇👇
#ኢትዮ_ሙዚቃ_ግጥም ©
@lyricsamh #join & #share #please
@Amhlyrics_bot📩 #inbox @ethiopianmusic_lyrics #Our_Group | 413 |
| 16 | 👤 ተዓምር ግዛው
🗣 ናበዬ
📩@Amhlyrics_bot
🎙 JOIN US @lyricsamh
━━━━━━━━━━━━ | 345 |
| 17 | #ተዓምር_ግዛው
#ቀላልና_ከባድ
@lyricsamh
https://t.me/lyricsamh
🎸🎶🎶🎸
🎹🎸🎸🎹
ቀስቅሰህ የፀና መንፈሴን
መንፈሴን መንፈሴን መንፈሴን
እንዳላይ አታርገኝ የራሴን
የራሴን የራሴን የነፍሴን
ቀስቅሰህ የፀና መንፈሴን
መንፈሴን መንፈሴን መንፈሴን
እንዳላይ አታርገኝ የራሴን
የራሴን የራሴን የነፍሴን
🎵
አይ ቀላል ቀላል ቀላል አርጎ ለመመኘት
ግን ከባድ ከባድ ከባድ ሆኗል ሰውን ማግኘት
አይ ቀላል ቀላል ቀላል አርጎ ማመዛዘን
ግን ከባድ ከባድ ከባድ ሆኗል መተዛዘን
🎹🎶🎶🎹
🎶🎹🎹🎶
አሳስቆ ማኘክ እምቢ እያለ ጥርሴ
ፈተነኝ ከራሴው ሆድ በመባባሴ
ከዳር ቢጥለኝም ያረኩት ለጥሩ
ልቻል እንጂ አልጥርም መስሎ ለማደሩ
🎵
አይደርሱበትም ልቡ ተከፍቶ
የሰው ባህሪ ከባህር ሰፍቶ
ጠቢቡስ መቼ ልኩን አወቀ
የማዕዘኑን ራስ ከናቀ
🎵
የደስታ ያዘኔ
ሰዋዊ ዘመኔ
ፅድቅ ሆነ ኩነኔ
ፍቅር ነው ሚዛኔ
🎵
እንዳረገኝ እንዳረገኝ ልኑር በፅናት
እንዳትገኝ እንዳትገኝ ልቤ ከክፋት
እንዳረገኝ እንዳረገኝ ልኑር በፅናት
እንዳትገኝ እንዳትገኝ ልቤ ከክፋት
🎹🎶🎶🎹
🎶🎸🎸🎶
አይ ቀላል ቀላል ቀላል አርጎ ለመመኘት
ግን ከባድ ከባድ ከባድ ሆኗል ሰውን ማግኘት
አይ ቀላል ቀላል ቀላል አርጎ ማመዛዘን
ግን ከባድ ከባድ ከባድ ሆኗል መተዛዘን
🎹🎶🎶🎹
🎶🎹🎹🎶
በገና ለገና በገዛ ስሜቱ
አልዳኝ እያለ ሰው እንደ መክሊቱ
ከቀናው ከቀናው ሃሳብ እየራቀ
ስንት አዋቂ አይተሃል ከአምላክ የታረቀ
🎵
እንጃ ግን እንጃ እንጃ መንገዱን
ሰው ካስበለጠ ከፍቅር ሆዱን
እዛው ቁም እዛው ከደግ ወረፋ
ልቤ ፅና ቀን ያልፋል ቢከፋ
🎵
የደስታ ያዘኔ
ሰዋዊ ዘመኔ
ፅድቅ ሆነ ኩነኔ
ፍቅር ነው ሚዛኔ
🎵
እንዳረገኝ እንዳረገኝ ልኑር በፅናት
እንዳትገኝ እንዳትገኝ ልቤ ከክፋት
እንዳረገኝ እንዳረገኝ ልኑር በፅናት
እንዳትገኝ እንዳትገኝ ልቤ ከክፋት
እንዳረገኝ እንዳረገኝ ልኑር በፅናት
እንዳትገኝ እንዳትገኝ ልቤ ከክፋት
እንዳረገኝ እንዳረገኝ ልኑር በፅናት
እንዳትገኝ እንዳትገኝ ልቤ ከክፋት
👇👇👇👇👇👇
#ኢትዮ_ሙዚቃ_ግጥም ©
@lyricsamh #join & #share #please
@Amhlyrics_bot📩 #inbox @ethiopianmusic_lyrics #Our_Group | 386 |
| 18 | 👤 ተዓምር ግዛው
🗣 ቀላልና ከባድ
📩@Amhlyrics_bot
🎙 JOIN US @lyricsamh
━━━━━━━━━━━━ | 289 |
| 19 | #ተዓምር_ግዛው
#ነው_ባታውቀኝ
@lyricsamh
https://t.me/lyricsamh
🎹🥁🥁🎹
🥁🎹🎹🥁
በፍቅር ምነው በፍቅር
በፍቅር ምነው በፍቅር
በመውደድ ምነው በመውደድ
በፍቅር ምነው በፍቅር
ይጨከናል ወይ
ይቆረጣል ወይ
እንጃ ተሰማኝ
ፍቅር እንዲህ ነወይ
ይጨከናል ወይ
ይቆረጣል ወይ
እንጃ ተሰማኝ
ፍቅር እንዲህ ነወይ
🎹🥁🥁🎹
አስቀይመኸኛል እንጃ
ባልጠላህም እኔ በቅቶኛል
ቀድመን አብረን ሳንሆን
አሁን እንዴት አብረን
በስስት በፍቅር
ሳናውቅ ተነጋግረን
🎵
ይቅር ይቅር ይቅር በዚያው
አትለምነኝ ትርፉ ድካም ነው
እሺ ስልህ ሳልፍህ ትቼህ በይቅርታ
ባልጀመርነው ፍቅር ፀባችን በረታ
🎵
ስለዚህ ተው ስለምንህ
ትቼህ ስሄድ እንዳይገርምህ
ስለዚህ ተው አይጭነቀኝ
የደከምከው ነው ባታውቀኝ
ነው!
ባታውቀኝ ነው
ነው!
ባታውቀኝ ነው
ነው!
ባታውቀኝ ነው
ነው!
ባታውቀኝ ነው
🎹🥁🥁🎹
🥁🎹🎹🥁
አላመነም ልቤ ባንተ
ካይኖችህ ቀድሞውኑ ገብቶኛል
እንዲያው ለነገሩ በቅርርብ ብቻ
አይከብድም ወይ ማድረግ ፍቅርን መሰንበቻ
🎵
አትደጋግመኝ አትነካካኝ
ፍቅርን በማይሆን ቃል አታውጋኝ
🎵
ይልቅ ሳይቸግረኝ እኔም ሳልናደድ
ቅርብኝ አትምጣ በሩቅ እንዋደድ
🎵
ስለዚህ ተው ስለምንህ
ትቼህ ስሄድ እንዳይገርምህ
ስለዚህ ተው አይጭነቀኝ
የደከምከው ነው ባታውቀኝ
ነው!
ባታውቀኝ ነው
ነው!
ባታውቀኝ ነው
ነው!
ባታውቀኝ ነው
ነው!
ባታውቀኝ ነው
ነው!
ባታውቀኝ ነው
ነው!
ባታውቀኝ ነው
ነው!
ባታውቀኝ ነው
ነው!
ባታውቀኝ ነው
👇👇👇👇👇👇
#ኢትዮ_ሙዚቃ_ግጥም ©
@lyricsamh #join & #share #please
@Amhlyrics_bot📩 #inbox @ethiopianmusic_lyrics #Our_Group | 387 |
| 20 | 👤 ተዓምር ግዛው
🗣 ነው ባታውቀኝ
📩@Amhlyrics_bot
🎙 JOIN US @lyricsamh
━━━━━━━━━━━━ | 325 |
