cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አስትሮኖሚ 🚀🔭

ይህ ቻናል ለ አስትሮኖሚ አፍቃሪያን የተዘጋጀ፤በ ህዋ ላይ ስላሉ ነገሮች የሚያቀርብ ቻናል ነው። =› በዚህ ቻናል ውስጥ ስለ፦ 👉🏾 አስደናቂው የኢትዮጵያ የህዋ ስልጣኔ 👉🏾 በስርአተ ፀሀይ ያሉ ነገሮች 👉🏾 በጋላክሲያችን ያሉ ነገርች 👉🏾 በምድር ስላሉ አስደናቂ ነገሮች ፨የምናይ ይሆናል፨ YouTube https://youtube.com/channel/UClfQSinys6_kEjpn-l_nzow

Show more
Ethiopia4 273The language is not specifiedReligion & Spirituality22 656
Advertising posts
4 056
Subscribers
-324 hours
-27 days
-3430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በስላም አደረሳቹ ቤተሰብ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ! መልካም በዓል @astronomy21bk
Show all...
ለቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ (እሁድ) የስነ ፈለክ ክስተት ሲኖር እሱም የmeteor shower " ክስተት ነው ።ይሄም (በርካታ ተወርዋሪ ከዋክብቶችን የምንመለከትበት አጋጣሚ ነው) ክስተቱን በዓይን ማየት የምንችል ሲሆን ብዙ ብርሀን በማይኖርበት ወይም ጨለም ያለ ቦታ በመሆን ክስተቱን መመልከት ይቻላል። ❶እሁድ ከለሊቱ 9:00 አካባቢ ጀምሮ ወደ ምድራችን ሲወረወሩ ማየት የምንችል ሲሆን በሰዓት ከ 70 በላይ ተወርዋሪ ከዋክብቶች በምድራችን ላይ ያልፋሉ። የ Aquarius ህብረ ኮከብም መነሻቸው ይሆናል ህብረ ኮከቡም በምስራቅ ለሊት 10:00 ሙሉ ለሙሉ ይታያል። ስትመለከቱም ዕይታችሁን የሚጋርድ ከፍተኛ ብርሀን ከሌለ በቀር በሰማይላይ የእሳት ኳሶች በየ አቅጣጫው የሚወረወሩ ይሆናል። ➋ቅዳሜ ዕለትም ሀሪፍ ክስተት አለ ይህም ክስተት የጨረቃ እና የፕላኔት ማርስ ግጥጥሞሽ ነው። ይህን ክስተት ያለ ምንም መሣሪያ በዓይናችን ብቻ ማየት እንችላለን። ይህን ክስተት ቅዳሜ ለሊት 10:30 ጀምሮ ወታችሁ በምስራቅ በኩል ብትመለከቱ ብዙዎቻችን አይተናታል ግን ፕላኔት ማርስን በዓይን ዓይታችኋት ለማታቁ በዚሁ በዙ መፈለግ ሳይጠበቅባችሁ በምስራቅ አቅጣጫ ከጨረቃ ጋር በ 0.5⁰  በጣም ተጠግታ  ትታያለች በዕለቱ ብርሀኗ በጣም ደማቅ ባይሆንም ግን ትለያለች ከጨረቃ ጎን የጨረቃ ብርሀን በጎደለበት ጎን በጣም ተጠግታ ቀልታ ትታያለች በዕለቱም ራቅ ብላ ፕላኔት ሳተርንም ትገኛለች ናንተም ክስተቱን ተመልከቱ ፎቶ ያነሳችሁም ግሩፕ ላይ መልቀቅ ትችላላችሁ። ቅዳሜ=ለሊት 10:30 ጀምሮ በምስራቅ የ mars እና moon ግጥጥሞሽ ይከሰታል። 🌘● እሁድ=ለሊት 9:00 ጀምሮ ስኪነጋጋ ብዛት ያላቸው ተወርዋሪ ከዋክብቶች በሰማይ ላይይታያሉ☄️። ቻናሉን share አድርጉ👇 @astronomy21bk @astronomy212bk
Show all...
👍 6
🤔
Show all...
6👍 3
በአይነቱ ለየት ያለ ትረካ ነገ ይለቀቃል! ከናንተ የሚጠበቀው ሰብስክራይብ አድርጎ መጠበቅ ብቻቻቻቻቻቻቻ! 📢🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 https://youtube.com/@Tesemigetsitube?si=eZv3W5b3dgm4YdzZ
Show all...
👍 4 1
ሠላም ውድ የዚህ channel ቤተሰቦች የጥበብ ቁልፍ ዩትዩብ 800 አልፏል እንኳን ደስ አላችሁ ይህ የሆነው በናንተ ነው! አሁንም ወደፊት እንገሰግሳለን ! 1k soon በቀጣይ ''የሰው ልጄ በአእምሮው ሳይሆን ልቡ ነው የሚያስበው'' በሚል አከራካሪ ቪድዮ እንመጣለን እስከዛው subscribe በማድረግ ይቆዩን!
Show all...
👍 1
እንኳን ደስ አለን 100ሰብስክራይበር ደርሰናል 😍እናመሰግናለን❤️ ገና ከዚህ በላይ በፍጥነት እናድጋለን.... ⛅️ታህሳስ 12(December 21) የአመቱ አጭር ቀን🧐 ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ ነገ ታህሣስ 12 የአመቱ አጭርቀን ነው ይህም ማለት ቀኑ 9:38 ሰዐት ጀምሮ ይመሻል ማለት ነው በኢትዬጵያ ሣይንስም በጣም ተጠባቂ የሰማይ ለውጦች ይፈፀማሉ❄️ በሣይንስም summer ሶለስቲስ ይሉታል ቀኑ 9 ሌሊቱ ደግሞ 13 ይሆናል (እንግዲህ ነገ ስራ በጊዜ ትወጣላቹ ማለት ነው😂) ታህሳስ ማለት ሀሲስ ሀሲሶት ከሚል የግዕዝ ቃል የተገኘ ሲሆን የማሰስ ወር ነው ምክንያቱም ሰብአ ሰገል ክርስቶስን ፈልገው ያገኙት ወር ስለሆነ ነው በቻናላችን አስገራሚ የእንስሳት ምስጢራዊ ተፈጥሮ ስለምናይ ከእኛ ጋር ሁኑ subscribe for more🗝https://youtube.com/@yetebeb_kulf?si=j3RFfKEyNRAVg24X❤️
Show all...
👍 4
100 subscribers enasalfew family 💪
Show all...
👍 3 1
Show all...
🛑ትክክለኛው የመሬት ካርታ ታወቀ-ናሳ ለምን ዋሸን-የተሰወረው ምስጢር ምንድን ነው?!||Flat earth theory

ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ይህ የሳይንስ የጥበብ ቻናል ከተከፈተ 3 ወራቶችን አብረን አሳልፈናል አሁንም ከዚህ በላይ እንዲያድግ share subscribe መረጋችሁን አትርሱ 😊🥰 መሬት ክብ ናት ወይስ ጠፍጣፋ ክፍል 1-

https://youtu.be/Qm39E6kP2LU?si=nFQxr3JM35vW-ZBq

2.ብዙሀን አለማት parallel universe-

https://youtu.be/tpa1lkF_iRQ?si=uI6R4Wi6L9Kw5fXl

መልካም ቀን🤗

ለመዞር 164 አመት የሚፈጅበት ኘላኔት የቱ ነውAnonymous voting
  • neptun
  • uranus
  • mars
  • jupiter
0 votes
2