uz
Feedback
Mereb Media መረብ ሚዲያ

Mereb Media መረብ ሚዲያ

Kanalga Telegram’da o‘tish

Welcome to our Channel, Mereb Media - መረብ ሚዲያ We provide daily reliable and trusted information. መረጃ ለማድረስ፦ @MerebMereb

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Mereb Media መረብ ሚዲያ analitikasi

Mereb Media መረብ ሚዲያ (@merebmedia24) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 21 356 obunachidan iborat bo'lib, Yangiliklar & Media toifasida 10 902-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 637-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 21 356 obunachiga ega bo‘ldi.

24 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 1 541 ga, so‘nggi 24 soatda esa 621 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 21.36% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 18.12% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 4 545 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 3 855 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 37 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“Welcome to our Channel, Mereb Media - መረብ ሚዲያ We provide daily reliable and trusted information. መረጃ ለማድረስ፦ @MerebMereb”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 25 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Yangiliklar & Media toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

21 356
Obunachilar
+62124 soatlar
+1 0927 kun
+1 54130 kun
Postlar arxiv
ደግሞ በሌላኛው አውደ ግንባር የተማረኩ የአገዛዙ ወታደሮች ምስል! በአሁን ሰዓት የምርኮኛ ቆጠራና ምዝገባ እየተካሄደ ነው።(ከመዋጋት በላይ ይሄም ሌላ አድካሚ ስራ ሆኗል ለአርበኞቹ) በወሎ ቤተአማራ ቀጠና የተሰለፈው የጄኖ ሳይደሩ አቢይ አህመድ መከላከያ ሠራዊት ፍርስርሱ ወጥቷል። ይተማመንባቸው የነበሩ ምሽጎች ተደረማምሰዋል። ከሞት የተረፈው ሠራዊት በገፍ እጅ እየሰጠ ነው። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

ሰበር!...የአባት አርበኞች ጦር ክተት አለ! አቅም ያለህ ታጠቅ፣ መክት የልጅህን ደፋሪ፣ ማንነትህን ወራሪ ሀገርህን አውዳሚ፣ ሀይማኖትህን ሰባሪ የሆነውን የብልፅግና አገዛዝ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመቅበር ክተት ወደ ግንባር ተብሏል። ጠላት መውጫ ማምለጫ ጥግ የሚያጣበት እና መማረክ ብርቅ የሚሆንበት የመጨረሻው ሰዓት ደርሷል። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

ሰበር!..ከወልድያ ከተማ በውስን ኪሎ ሜትሮች እርቀት አንድ ወታደራዊ ኦራል ከነ ሠራዊቱ ዶግ አመድ ሲደረግ፡ በተመሣሣይ በጎጃም አንድ ታንክ በእሣት ጋይቷል! መጡ!!! መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች!
ሰበር!..ከወልድያ ከተማ በውስን ኪሎ ሜትሮች እርቀት አንድ ወታደራዊ ኦራል ከነ ሠራዊቱ ዶግ አመድ ሲደረግ፡ በተመሣሣይ በጎጃም አንድ ታንክ በእሣት ጋይቷል! መጡ!!! መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

ሸዋ በእሣት ታጥሯል!...ከአሳምነው ልጆች ፈቃድ ውጭ ወፍ እራሱ ዝር አይልም! የፀረ አማራ፣ የባንዳና የሀገር አፍራሾች ስብስብ ለሆነው የብልፅግና አገዛዝ ኃይል የሸዋ ምድር የእሳት እረመጥ ሆኖበታል። እረግጦ አያልፍም፣ መቀበሪያውም እዛው ነው!!! መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

ሰበር!...ጥቁር አስፓልቱን ተከትሎ በሸዋሮቢት እና በደብረሲና መካከል በጠላት ብልፅግና ጦር ላይ ከባድ የሽምቅ ጥቃት ተፈፀመ! ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ የሚወስደውን ይህን ወሳኝ መስመር መሠረት በማ
ሰበር!...ጥቁር አስፓልቱን ተከትሎ በሸዋሮቢት እና በደብረሲና መካከል በጠላት ብልፅግና ጦር ላይ ከባድ የሽምቅ ጥቃት ተፈፀመ! ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ የሚወስደውን ይህን ወሳኝ መስመር መሠረት በማድረግ የተካሄደው ድንገተኛ መብረቃዊ እርምጃ፣ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ሥር በሚገኙት የአፄ አምደፂዮን ኮር ቃኚዎች እና የራንቦ ክፍለ ጦር ሻለቃ ቃኚዎች በተውጣጡ ውስን የጀግኖች ስብስብ የተፈጸመ ታላቅ ጀብዱ እደነበር የኮሩ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ አሳውቋል ። ​በዚህ መብረቃዊ የደፈጣ ውጊያ፣ በሀገር አቋራጭ መስመሩ ላይ ሲንቀሳቀስ የነበረው የጨቋኙ ሥርዓት የኮማንዶ ኃይል ከተጫነበት አንድ ሙሉ የሲኖትራክ ተሽከርካሪ ጋር አንዳችም የመከላከል ዕድል ሳይሰጠው በቦታው ሙሉ በሙሉ ተደመስሷል። ​ይህ ዋና ሀገር-አቋራጭ መስመር የብልፅግና ሥርዓት ዋነኛ የሎጅስቲክስ፣ የጦር መሣሪያና የሠራዊት ማመላለሻ ኮሪደር በመሆን ሲያገለግል የቆየ ቢሆንም የአሳምነው ዕዝ አርበኞች ባደረጉት የተቀናጀና ተደጋጋሚ የማጥቃት እርምጃ በሸዋ ምድር የሰፈረውን የሥርዓቱን የኮማንዶና የሪፐብሊካን ጋርድ ኃይል እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጭ በማድረግ ስትራቴጂካዊ የበላይነታቸውን ዛሬም አረጋግጠዋል። ​ይህ ታላቅ ጀብዱ የህዝቡን እውነተኛ የነፃነት ትግል የሚያጠናክር የፋሺስታዊው ሥርዓት የመጨረሻው ውድቀት ማረጋገጫ ሲሆን፣ የተጀመረው የተቀናጀ እርምጃም ሥርዓቱ ሙሉ በሙሉ እስኪወገድ ድረስ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል ሲል ዕዙ በሕዝብ ግንኙነት መምሪያው በኩል ባወጣው መረጃ ይፋ አድርጓል። የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

በራያ ግንባር ከባድ ኪሣራ እየተከናነበ የሚገኘው የጄኖሳይደሩ አብይ አህመድ አገዛዝ ከደቂቃዎች በፊት ጀምሮ(8፡15) በቆቦ መንገድ ከወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ውጭ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ገደብ መጣሉ
በራያ ግንባር ከባድ ኪሣራ እየተከናነበ የሚገኘው የጄኖሳይደሩ አብይ አህመድ አገዛዝ  ከደቂቃዎች በፊት ጀምሮ(8፡15) በቆቦ መንገድ ከወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ውጭ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ገደብ መጣሉን የመረብ ሚዲያ ምንጮች ገልፀዋል። ጦርነቱ በትብብር ኃይሉ የበላይነትና የጦር ንድፍ እየተመራ አድማሱን አስፍቶ ቀጥሏል። የብፅግናው አገዛዝ ከረዥምና መካከለኛ ርቀት ተወንጫፊ ሚሣኤሎች ጀምሮ ሌሎች ሮኬቶችንና ጄነራል መድፍ እንዲሁም ሚግና ድሮን አሰልፎ እየተዋጋ ቢሆንም ነገር ግን ከወደ ትብብር ለሕልውና ጥምር ጦር የሚወሰድበትን እርምጃ መመከት አቅቶት መሽመድመዱን የመረብ ሚዲያ የግንባር ዘጋቢዎች ለማረጋገጥ ችለዋል። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

24 ሰዓታት ባልሞላው አውደ ውጊያ ክፍለጦርን ከነዋናና ምክትል ክፍለጦር አዛዦቹ ጭጭ አድርጎ በልቶ ገና መች ተዋጋሁ እያለ ነው ይሄ ጦር! (የእስካሁኑ ማማሟቂያ መሆኑ ነው) ገና በማማሟቂያው በዚህ ልክ በድል ከተንበሸበሸ ዋናውን ውጊያ ሲያካሂድ ምን ማርኮና ደምስሶ ሕዝቡን ሊያስደምም ይሆን? ጠላት መውጫ ማምለጫ ጥግ የሚያጣበት እና መማረክ ብርቅ የሚሆንበት የመጨረሻው ሰዓት ደርሷል። የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24 መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች!

«የአገዛዙ ሹማምንቶችና ታጣቂዎች በሰላም እጃቸውን እንዲሰጡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፤ ህዝባችንም ከቀዬው ሳይፈናቀል ተረጋግቶ እንዲቀመጥ» የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር (ኡጉጉሞ)

ጀግናው የሕዝብ ልጅ ፋኖን ጨምሮ የትብብር ለሕልውና ጥምር ጦር የጠላት ምሽጎችን በመደርመስ ስትራቴጂካዊ ስፍራዎችን ተቆጣጥሮ ግስጋሴውን ወደ ፊት አድርጓል። ጥምር ጦሩ ጠላት ይተማመንባቸው የነበሩ የ
ጀግናው የሕዝብ ልጅ ፋኖን ጨምሮ የትብብር ለሕልውና ጥምር ጦር የጠላት ምሽጎችን በመደርመስ ስትራቴጂካዊ ስፍራዎችን ተቆጣጥሮ ግስጋሴውን ወደ ፊት አድርጓል። ጥምር ጦሩ ጠላት ይተማመንባቸው የነበሩ የቁምና የኮንክሪት ምሽጎችን ጨምር ሰባብሮ ቁልፍ ቦታዎችን ተቆጣጥሯል። በአንዳንድ ግንባሮች ተሰልፎ የነበረው የአገዛዙ ሠራዊት "በማን ደም የማን ስልጣን ሊቆም" በሚል አፈሙዙን አዙሮ ከትብብር ኃይሉ ጋር በጋራ በመሆን ሀገር አፍራሹን የብልፅግና አገዛዝ እየተዋጋ ይግኛል። የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24 መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

ዙሪያ ገባው በእሳት ታጥሯል! የአገዛዙ ወታደራዊ "አስወጡን፣ የማርያም መንገድ ስጡን" የፋኖ ጦር አዛዦች "አትወጡም፡ ብትወጡም የምትሸሹበት ጥግ የለም። እዚሁ እጅ ስጡ" በወሎ ቤተ አማራ ቀጠና ዋና
ዙሪያ ገባው በእሳት ታጥሯል! የአገዛዙ ወታደራዊ "አስወጡን፣ የማርያም መንገድ ስጡን" የፋኖ ጦር አዛዦች "አትወጡም፡ ብትወጡም የምትሸሹበት ጥግ የለም። እዚሁ እጅ ስጡ" በወሎ ቤተ አማራ ቀጠና ዋና ዋና መስመሮች በጀግናው የሕዝብ ልጅ ፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

ጠላት መውጫ ማምለጫ ጥግ የሚያጣበት እና መማረክ ብርቅ የሚሆንበት የመጨረሻው ሰዓት ደርሷል!!! ትልቁ ሰበር ዜና!...እየመጣ ነው!... ጠብቁ! የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

በአፋብን 5ኛ አሳምነው ዕዝ ሠራዊት ወታደራዊ ጠቀሜታ ያላት ራቤል ከተማን ተቆጣጥሮ ግስጋሴውን ወደ ፊት አድርጓል። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebM
በአፋብን 5ኛ አሳምነው ዕዝ ሠራዊት ወታደራዊ ጠቀሜታ ያላት ራቤል ከተማን ተቆጣጥሮ ግስጋሴውን ወደ ፊት አድርጓል። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

እነማን ናቸው???? ላለፉት ሦስት ዓመታት የጄኖሳይደሩ አቢይ አህመድ አገዛዝ አሰልፏቸው የነበሩ አየር ወለድ ኮማንዶዎችን የአፈር ሲሳይ አድርጎ በማስቀረት አያሌ ጀብድ ሲፈፅም የነበረው ሸዋ፡ አሁን ደግሞ የመጨረሻውን መጨረሻ እርምጃ በመውሰድ የዚህን ፀረ አማራና ሀገር አፍራሽ አገዛዝ ስርዓተ ቀብር ለመፈፀም ጦር ሰብቆ ዘገር ነቅንቆ ተነስቷል። የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

በራያ እና በላስታ እንዲሁም በዋግ ግንባሮች የጠላት ጦር ድባቅ ተመቷል! እነዚ የምትመለከቷቸው በላስታ ግንባር ትናንት እስከ ምሽት በተደረገ ውጊያ የተማረኩ የአገዛዙ ወታደሮች ናቸው። የጄኖሳይደሩ አቢይ አህመድ አገዛዝ መከላከያ ሠራዊት እጅ መስጫ ፋታ እስኪያጣ ድረስ 360° ድግሪ ተቆርጦ ከባድ የጥቃት ዶፍ እየዘነበበት ነው። ምሽጎች በሙሉ በጠላት ሠራዊት አ*ስ*ከ*ሬን እና የጣር ድምፅ በሚያሰሙ ቁስለኛ ወታደሮች ተጥለቅልቀዋል።  ከቆቦ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ጀምሮ፣ በላሊበላና በጋሼና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች፣ ወልድያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልና ሼይኽ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲን ስታዲየም የሚገኘው ጊዜያዊ የሕክምና መስጫ ጣቢያ እንዲሁም ወልድያ ዩኒቨርስቲ በቁስለኛ የአገዛዙ ወታደሮች ተጨናንቀዋል። የቆቦ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በቁስለኛ የአገዛዙ ወታደሮች ከመጨናነቁ የተነሳ ከድንገተኛ አደጋ ውጭ ለሲቪሊያን ሲሰጠው የነበረውን አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ማቋረጡንና የአከባቢው ነዋሪዎች በሆስፒታሉ ዙሪያ እንዳይንቀሳቀሱ መታገዳቸውን መረብ ሚዲያ የአይን እማኞችን ዋቢ በማድረግ ትናንት ምስት መዘገቡ አይዘነጋም። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

ሰበር ቪዲዮ ይዘን እየመጣን ነው! ላስታና ራያ ግንባር የጠላት ጦር እጅ መስጫ ፋታ እስኪያጣ ድረስ ተርበድብዶ ብትንትኑ ወጥቷል!!!

#ሌላ ኮሎኔል ተደገመ/ ቀጥታ በቪዲዮ! #ራያ ቆቦ፣ ላሊበላ፣ ሰቆጣ #ዋና አዛዡን ከተደበቀበት እጅ ከፈንጅ ያዙት! https://youtu.be/H1ondOhFuik?si=TPdHIhtIOmzv6-Jk

የቆቦ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በቁስለኛ የአገዛዙ ወታደሮች በመጨናነቁ የተነሳ ለንፁኋን የሚሰጠውን አገልግሎት አቋረጠ! በተመሣሣይ ከሰዓታት በፊት ቁስለኛ የብልፅግና መከላከከያ ሠራዊት አባላትን የጫ
የቆቦ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በቁስለኛ የአገዛዙ ወታደሮች በመጨናነቁ የተነሳ ለንፁኋን የሚሰጠውን አገልግሎት አቋረጠ! በተመሣሣይ ከሰዓታት በፊት ቁስለኛ የብልፅግና መከላከከያ ሠራዊት አባላትን የጫኑ ስምንት ወታደራዊ ኦራሎች ከጮቢ በር ወደ ወልድያ መጓጓዛቸውን የአይን እማኞች ለመረብ ሚዲያ ገልፀዋል። በ21 ወታደራዊ ኦራል የተጫኑ ቁስለኛ የአገዛዙ ወታደሮች ትናንት ለዛሬ አጥቢያ ለሊቱን ከተኩለሽ ቆቦን አቆራርጠው ወደ ሓራና ወልድያ አቅጣጫ መወሰዳቸውን ማርፈጃውን መዘገባችን የሚታወስ ሲሆን፡ ከሰዓታት በፊት በስምንት ተሽከርካሪ ተጭኖ ከተወሰደው ጋር በድምሩ 29 ወታደራዊ ኦራል ሙሉ ቁስለኛ የአገዛዙ ወታደሮች ወደ ሕክምና ተወስደዋል። ፋኖን ጨምሮ የትብብር ለሕልውና ኃይል በተኩለሽና አከባቢው በወሰደው እርምጃ ከተደመሰሱትና ቆስለው ወደ ሓራና ወልድያ ከተወሰዱት በተጨማሪ እጅግ በርካታ ቁስለኛ ወታደሮች በቆቦ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገላቸው መሆኑ ታውቋል። በዚህም ሆስፒታሉ በቁስለኞች ከመጨናነቁ የተነሳ ከድንገተኛ አደጋ ውጭ ለሲቪሊያን ሲሰጠው የነበረውን አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ማቋረጡንና የአከባቢው ነዋሪዎች በሆስፒታሉ ዙሪያ እንዳይንቀሳቀሱ መታገዳቸውን የአይን እማኞች ለመረብ ሚዲያ ገልፀዋል። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

#ሰበር- ራያ ቆቦ፣ ላሊበላ፣ ሰቆጣ! #ሌላ ኮሎኔል ተደገመ/ ቀጥታ በቪዲዮ! #ዋና አዛዡን ከተደበቀበት እጅ ከፈንጅ ያዙት! https://youtu.be/H1ondOhFuik

ከላሊበላ በውስን ኪሎ ሜትሮች ርቀት ቁልፍ ወታደራዊ ጠቀሜታ እንዳላት የምትታወቀው ብልባላ ጊዮርጊስ ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ዋለች! አይና ቡግና እና የደሃና ወረዳዎችን ጨምሮ ሌሎች ቁልፍ ወታደራዊ
+1
ከላሊበላ በውስን ኪሎ ሜትሮች ርቀት ቁልፍ ወታደራዊ ጠቀሜታ እንዳላት የምትታወቀው ብልባላ ጊዮርጊስ ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ዋለች! አይና ቡግና እና የደሃና ወረዳዎችን ጨምሮ ሌሎች ቁልፍ ወታደራዊ ጠቀሜታ ያላቸው አከባቢዎችን የተቆጣጠረው ጀግናው የሕዝብ ልጅ ፋኖ፡ የግስጋሴ አድማሱን በማስፋት ከላሊበላ በውስን ኪሎ ሜትሮች ርቀት የምትገኘውና ከታሪካዊ መስህቦቿ በተጨማሪ ገዢ ወታደራዊ ስፍራ እንደሆነች የሚነገርላት ብልባላ ጊዮርጊስ ከተማን በቁጥጥሩ ስር ማስገባቱን የመረብ ሚዲያ የግንባር ጋዜጠኞች ለማረጋገጥ ችለዋል። ከአየር ኃይል እስከ ከባባድ ሜካናይዝድ መሣሪያዎችንም ታጥቆ ከወደ ፋኖ የሚወሰድበትን እርምጃ መመከትና መቋቋም ያልቻለው የብልግናው አገዛዝ መከላከያ ሠራዊት፡ ገሚሱ ሕይወቱን ለማትረፍ በሽሽት ላይ ሲሆን ቀሪው ደግሞ "ከሚወድቅ አገዛዝ ጋር አብረን አንወድቅም" በሚል አፈሙዝ ማዞሩ ተሰምቷል። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

ሰበር!... ኮሎኔል እድሜለአለም አማረ ተማረከ! በጠላት 803ኛ ኮር የ61ኛ ክፍለጦር አዛዥን በመማረክና ክፍለጦሯን ሙሉ በሙሉ በመደምሰስ አንፀባራቂ ድል የተቀዳጀው ጀግናው የሕዝብ ልጅ ፋኖ፡ የማጥ
ሰበር!... ኮሎኔል እድሜለአለም አማረ ተማረከ! በጠላት 803ኛ ኮር የ61ኛ ክፍለጦር አዛዥን በመማረክና ክፍለጦሯን ሙሉ በሙሉ በመደምሰስ አንፀባራቂ ድል የተቀዳጀው ጀግናው የሕዝብ ልጅ ፋኖ፡ የማጥቃት አድማሱን በማስፋት ዛሬ ደግሞ ኮሎኔል እድሜአለም አማረን መማረኩን መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ ችሏል። በዚኸው 803ኛ ኮር የ61ኛ ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ የነበረው ኮሎኔል እድሜለአለም አማረ(ወይራው) ክፍለጦሯ ስትደመሰስ ሕይወቱን ለማትረፍ ተደብቆባት በነበረችው ላስታ ወረዳ ጠልፈጢት ቀበሌ ላይ በአፋብን ምኒልክ ዕዝ 13ኛ ኮር 30ኛ ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር አርበኞች እጅ ከፈንጅ ተማርኳል። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

Mereb Media መረብ ሚዲያ - Telegram kanali @merebmedia24 statistikasi va tahlili