en
Feedback
HamerNoah: መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ የአበው ቅዱሳን ሕይወትና ምክሮች፡ለሕዝበ ክርስቲያኑ ልዩ ልዩ መርሐ ግብራትንና ትምህርቶችን የሚሰራጭበት የቴሌ ግራም ቻናል ነው

HamerNoah: መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ የአበው ቅዱሳን ሕይወትና ምክሮች፡ለሕዝበ ክርስቲያኑ ልዩ ልዩ መርሐ ግብራትንና ትምህርቶችን የሚሰራጭበት የቴሌ ግራም ቻናል ነው

Open in Telegram

ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ፦#like #share በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታውን ይወጡ https://www.youtube.com/live/6v2c16j8new?si=hmf9Fr1B1Nnbjnw_ አማርኛ ድረ-ገጽ: Website ፡hamernoah.wordpress.com ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/+U-n_2um5SI7skWIk ቲክ ቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@t ተሳታፊ ሁኑ

Show more
1 211
Subscribers
No data24 hours
+27 days
+730 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
September '26
September '26
+4
in 0 channels
August '26
+24
in 0 channels
Get PRO
July '26
+19
in 0 channels
Get PRO
June '26
+18
in 0 channels
Get PRO
May '26
+16
in 0 channels
Get PRO
April '26
+30
in 0 channels
Get PRO
March '26
+14
in 0 channels
Get PRO
February '26
+11
in 0 channels
Get PRO
January '26
+16
in 0 channels
Get PRO
December '25
+19
in 0 channels
Get PRO
November '25
+21
in 0 channels
Get PRO
October '25
+18
in 0 channels
Get PRO
September '25
+21
in 0 channels
Get PRO
August '25
+27
in 0 channels
Get PRO
July '25
+16
in 0 channels
Get PRO
June '25
+19
in 0 channels
Get PRO
May '25
+22
in 0 channels
Get PRO
April '25
+27
in 0 channels
Get PRO
March '25
+18
in 0 channels
Get PRO
February '25
+27
in 0 channels
Get PRO
January '25
+39
in 0 channels
Get PRO
December '24
+43
in 0 channels
Get PRO
November '24
+28
in 0 channels
Get PRO
October '24
+21
in 0 channels
Get PRO
September '24
+10
in 0 channels
Get PRO
August '24
+24
in 0 channels
Get PRO
July '24
+12
in 0 channels
Get PRO
June '24
+15
in 0 channels
Get PRO
May '24
+23
in 0 channels
Get PRO
April '24
+23
in 0 channels
Get PRO
March '24
+6
in 0 channels
Get PRO
February '24
+19
in 0 channels
Get PRO
January '24
+33
in 0 channels
Get PRO
December '23
+25
in 0 channels
Get PRO
November '23
+19
in 1 channels
Get PRO
October '23
+53
in 1 channels
Get PRO
September '23
+16
in 0 channels
Get PRO
August '23
+25
in 0 channels
Get PRO
July '23
+38
in 0 channels
Get PRO
June '23
+52
in 0 channels
Get PRO
May '23
+45
in 0 channels
Get PRO
April '23
+85
in 0 channels
Get PRO
March '23
+23
in 0 channels
Get PRO
February '23
+18
in 0 channels
Get PRO
January '23
+28
in 0 channels
Get PRO
December '22
+39
in 0 channels
Get PRO
November '22
+21
in 0 channels
Get PRO
October '22
+33
in 0 channels
Get PRO
September '22
+22
in 0 channels
Get PRO
August '22
+21
in 0 channels
Get PRO
July '22
+108
in 0 channels
Get PRO
June '22
+75
in 0 channels
Get PRO
May '22
+51
in 0 channels
Get PRO
April '22
+127
in 0 channels
Get PRO
March '22
+18
in 0 channels
Get PRO
February '22
+11
in 0 channels
Get PRO
January '22
+41
in 0 channels
Get PRO
December '21
+22
in 0 channels
Get PRO
November '21
+73
in 0 channels
Get PRO
October '21
+44
in 0 channels
Get PRO
September '21
+79
in 0 channels
Get PRO
August '21
+47
in 0 channels
Get PRO
July '21
+51
in 0 channels
Get PRO
June '21
+47
in 0 channels
Get PRO
May '21
+104
in 0 channels
Get PRO
April '21
+47
in 0 channels
Get PRO
March '21
+27
in 0 channels
Get PRO
February '21
+16
in 0 channels
Get PRO
January '21
+28
in 0 channels
Get PRO
December '20
+1 196
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
07 September+1
06 September+1
05 September0
04 September0
03 September+1
02 September+1
01 September0
Channel Posts
2
https://hamernoah.wordpress.com/2026/09/06/%e1%8a%a8%e1%88%b5%e1%8a%ac%e1%89%b6%e1%89%bb%e1%89%bd%e1%8a%95-%e1%8b%ad%e1%88%8d%e1%89%85-%e1%89%bd%e1%8c%8d%e1%88%ae%e1%89%bb%e1%89%bd%e1%8a%95-%e1%88%8b%e1%8b%ad-%e1%8a%a0%e1%89%b0/ “ከስኬቶቻችን ይልቅ ችግሮቻችን ላይ አተኩረን የመፍትሔ አካል እንሁን፡፡” (ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ)
83
3
https://hamernoah.wordpress.com/2026/09/06/%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%98%e1%8c%89-%e1%8a%a0%e1%89%a5%e1%8b%ab%e1%89%b0-%e1%8a%ad%e1%88%ad%e1%88%b5%e1%89%b2%e1%8b%ab%e1%8a%93%e1%89%b5%e1%8a%93-%e1%8b%a8%e1%8c%88%e1%8c%a0%e1%88%aa/
67
4
ጳጉሜን በምኅላ #በፈረንሳይ ገነተ ኢየሱስ ገነተ ማርያም !! የወርኃ ጳጉሜ #ጉባኤና #ጸሎተ ምኅላ በፈረንሳይ ገነተ ኢየሱስ ገነተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን እንዲህ ግሩም በሆነ ሁኔታ እየተካሄደ ነው። የደብሩ ፬ቱ #ቀሳውስት የአገልጋዮችን ወጭ የንስሐ ልጆቻቸውን በማስተባበር #በመሸፈን የተዘጋጀ ጉባኤ ነው። በዕለቱም የተጋበዘው መምህርም "#መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሓ ግቡ " (ማር1፥14) በሚል ርእስ ትምህርተ ወንጌል አስተምረዋል ። #ከሥር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ፦ይሁኑ #share በማድረግም መንፈሳዊ ግዴታውን ይወጡ አማርኛ ድረ-ገጽ: Website ፡hamernoah.wordpress.com(#የሐመረ ኖኅ እንግዶች508,183 ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/+U-n_2um5SI7skWIk ቲክ ቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@temesgenzegeye175 ኢንስታግራም ፡ https://www.instagram.com › temesgenzegeye17 ኤክስ፦ https://x.com/temeze2323/status/18808526108882209 ገጽ ክታበ https://web.facebook.com/temesgen.zegeye.7
91
5
+7
No text...
98
6
https://hamernoah.wordpress.com/2026/09/04/%e1%89%a0%e1%89%a0%e1%88%a9%e1%8a%95%e1%8b%b2-%e1%8b%a8%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%8a%a6%e1%88%ad%e1%89%b6%e1%8b%b6%e1%8a%ad%e1%88%b5-%e1%89%b0%e1%8b%8b%e1%88%95%e1%8b%b6/ በበሩንዲ የኢትዮጵያ  ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ለመመሥረት የሚረዳ ውይይት በኡጋንዳ ተካሄደ ።
118
7
የውዳሴ ማርያም መጽሐፍ ምረቃ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሲዳማ ሀገረስብከት መሪነት ፤ በማኅበረ ቅዱሳን ሐዋሳ ማእከል ትምህርትና ሐዋርያት አገልግሎት ዋና ክፍል የተተረጎመው፤ በሲ
የውዳሴ ማርያም መጽሐፍ ምረቃ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሲዳማ ሀገረስብከት መሪነት ፤ በማኅበረ ቅዱሳን ሐዋሳ ማእከል ትምህርትና ሐዋርያት አገልግሎት ዋና ክፍል የተተረጎመው፤ በሲዳምኛ ቋንቋ የተተረጎመ የውዳሴ ማርያም መጽሐፍ ምረቃ እሑድ ጳጉሜን 1 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 በሐዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ይመረቃል። በምረቃው እንዲገኙ ተጋብዘዋል።
118
8
https://hamernoah.wordpress.com/2026/09/04/%e1%89%a0%e1%8c%a6%e1%88%ad%e1%8a%90%e1%89%b5-%e1%88%9d%e1%8a%ad%e1%8a%95%e1%8b%ab%e1%89%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%98%e1%8c%8b%e1%8b%8d-%e1%8b%a8%e1%8b%b0%e1%89%a5%e1%88%a8-%e1%88%b0%e1%88%8b/ በጦርነት ምክንያት የተዘጋው የደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን የሚከፈትበትን ሁኔታ ለማመቻቸት ከሱዳን አምባሳደር ጋር  ውይይት ተጀመረ!፡፡
116
9
https://hamernoah.wordpress.com/2026/09/04/%e1%89%a4%e1%89%b0-%e1%8a%ad%e1%88%ad%e1%88%b5%e1%89%b2%e1%8b%ab%e1%8a%91-%e1%89%a0%e1%88%80%e1%8c%88%e1%88%a8-%e1%8a%a9%e1%8b%8c%e1%89%b5/ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት በሀገረ ኩዌት!!
92
10
https://hamernoah.wordpress.com/2026/09/04/%e1%8b%a8%e1%8a%a0%e1%89%a3-%e1%8c%8a%e1%8b%ae%e1%88%ad%e1%8c%8a%e1%88%b5-%e1%8b%98%e1%8c%8b%e1%88%b5%e1%8c%ab-%e1%88%8a%e1%89%83%e1%8b%8a-%e1%88%8d%e1%8b%95%e1%88%8d%e1%8a%93%e1%8d%a6-%e1%8b%95/ የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ሊቃዊ ልዕልና፦ ዕቅበተ እምነትና ምሁራዊ ውርስ
101
11
https://hamernoah.wordpress.com/2026/09/03/%e1%89%a0%e1%8c%85%e1%8c%8d%e1%8c%85%e1%8c%8b-%e1%8a%a8%e1%89%b0%e1%88%9b-%e1%8a%a5%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%88%a0%e1%88%ab-%e1%8b%a8%e1%8a%90%e1%89%a0%e1%88%a8%e1%8b%8d-%e1%88%98%e1%89%83%e1%8a%9e/ በጅግጅጋ ከተማ እየተሠራ የነበረው መቃኞ ቤተ ክርስቲያን ላይ አጋጥሞ የነበረው ችግር በውይይት መፈታቱን ሀ/ስብከቱ  አስታወቀ!
145
12
https://hamernoah.wordpress.com/2026/09/02/%e1%89%a0%e1%88%95%e1%8c%88-%e1%8b%8d%e1%8c%a5-%e1%88%98%e1%8a%95%e1%8c%88%e1%8b%b5-%e1%88%88%e1%8b%b0%e1%88%98%e1%8b%88%e1%8b%9d-%e1%88%9b%e1%8c%b8%e1%8b%b0%e1%89%82-%e1%89%a0%e1%88%9a%e1%88%8d/ "..በሕገ ውጥ መንገድ ለደመወዝ ማጸደቂ በሚል የሚደረጉ ሕገወጥ ድርጊቶች እንዳይኖሩና በዚህ ሕገ ወጥ ድርጊት ሲያስተባብርና ሲተባበር የተገኘ አካል አስተዳደራዊ ርምጃ እንደሚወስድ ገለጸ!
162
13
https://hamernoah.wordpress.com/2026/09/01/%e1%8b%a8%e1%88%98%e1%89%84%e1%8b%b6%e1%8a%95%e1%8b%ab-%e1%88%98%e1%88%a5%e1%88%ab%e1%89%bd-%e1%89%a5%e1%8a%95%e1%8b%ab%e1%88%9d-%e1%89%a0%e1%88%88%e1%8c%a0-%e1%8b%a8%e1%8a%ad%e1%89%a5%e1%88%ad/ የመቄዶንያ መሥራች ብንያም በለጠ (የክብር ዶ/ር) በማኅበረ ቅዱሳን 17ኛ ጠቅላላ ጉባኤ በመገኘት ማኅበሩን አመሰገኑ።
163
14
https://hamernoah.wordpress.com/2026/08/31/%e1%8b%a8%e1%8a%a8%e1%88%8d%e1%88%89%e1%8a%95-%e1%89%a5%e1%88%94%e1%88%a8%e1%88%b0%e1%89%a5%e1%8a%a5-%e1%8a%a8%e1%8d%95%e1%88%ac%e1%8b%9a%e1%8b%b0%e1%8a%95%e1%89%b1-%e1%8c%80%e1%88%9d%e1%88%ae/ "..የከልሉን ብሔረሰብእ ከፕሬዚደንቱ ጀምሮ በማስጠመቅ ወደ ክርስትና ሕይወት እንዲገቡ ያደረጉ አንጋፋው ሊቀ ጳጳስ
185
15
+4
No text...
248
16
የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት በዓለ ዕረፍት #በፈረንሳይ ገነተ ኢየሱስ ገነተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ተከበረ!!በዕሉቱም #መልአከ ብሥራት #ቀሲስ አብርሃም ዲበኩሉ የቦሌ ምዕራፈ ሰማዕታት ወደብረ ብሥራት ቅ/ገብርኤልና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ዋና አስተዳዳሪ በትምህርተ ወንጌልና ዝማሬ አገልግሎት ሰጥተዋል። #ከሥር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ፦ይሁኑ #share በማድረግም መንፈሳዊ ግዴታውን ይወጡ አማርኛ ድረ-ገጽ: Website ፡hamernoah.wordpress.com(#የሐመረ ኖኅ እንግዶች508,183 ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/+U-n_2um5SI7skWIk ቲክ ቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@temesgenzegeye175 ኢንስታግራም ፡ https://www.instagram.com › temesgenzegeye17 ኤክስ፦ https://x.com/temeze2323/status/18808526108882209 ገጽ ክታበ https://web.facebook.com/temesgen.zegeye.7
172
17
#አንድ ልብ፤አንድ #ሐሳብለተናበበ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ! የማኀበረ ቅዱሳ 17ኛ ዓመት ጠቅላላ ጉባኤ ከ800 በላይ አባላት ና ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህት ዋን ሥራ አስኪያጅ ፣የደቡብ ምዕራብ ሸዋና ሸገር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በማኅበረ ቅዱሳን ዓለም አቀፍ ጠቅላላ ጉባኤ ተገኝተዋል “ማኅበረ ቅዱሳን በአባላቱና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ደጋፊ ምእመናንን በመያዝ ላለፉት 34 ዓመታት በእግዚአብሔር ፈቃድ፣ በአባቶች ጸሎት በሀገራችንና በመላው ዓለም በርካታ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎቶችን አከናውኗል የማኅበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ አቶ ካሳሁን ኃ/ማርያም አክለውም ከተመሠረተበት ከ1984 ዓ.ም ጀምሮ በተሠጠው መተዳደሪያ ደንብ መሠረት መዋቅሩን በማስፋት በሀገር ውስጥ 52 ማእከላት፣ 468 ወረዳ ማእከላት፣ 463 ግንኙነት ጣቢያዎች እና 459 ግቢ ጉባኤያት፤ እንዲሁም በውጪ ሀገራት 7 ማእከላት፣ 27 ንዑሳን ማእከላት፣ 31 ግንኙነት ጣቢያዎች እንዲሁም 22 ግቢ ጉባኤያት በመያዝ በሁሉም ቦታ አገልግሎቱን ለማድረስ እየሠራ ነው ብለዋል። ብፁዕ አቡነ #ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ "ፈተና የሌለው አገልግሎት የለም፤ የማኅበሩ አባላት መጠንከር ፣#ፍቅር ይኑራችሁ ፣ለቤተ ክርስቲያን ጥብቅና መቆም ፣አንዱ በአንዱ #ጣልቃ ሳይገባ በተሰጠን ኃላፊነት መሥራት ይኖርብናል፣ ክርስትና ብርቱው ደካማውን #መሸከም አለበት ፣ #አንጋፋው #ማኅበር አገልግሎቱም ሰፊ ነው ፤የማኅበሩ አባል የሌለበት ዓለም የለም #በፍቅር ሁነን አገልግሎት እንስጥ ፣#ቤተ ክህነቱን ደግፉ የእናንተ ቤት ነው፣ የማዶ ተመልካች እንዳትሆኑ፣#ዘመኑን እንዋጅ አደራ "ብለዋል። ብፁዕ አቡነ #ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህት ዋን ሥራ አስኪያጅ ፣የደቡብ ምዕራብ ሸዋና ሸገር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ. #አንድ ልብ፤አንድ #ሐሳብለተናበበ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ! የሚለው መሪ ቃል ጥሩ ነው፤ ቤተ ክርስቲያንን ከገጠር እስከ ከተማ ፤ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ሀገራት ሰፊ አገልግሎት እንደሚሰጥ እናውቃለን ፣መተባበር ያሰፈልጋል። አንድ ከሆን ብዙ መሥራት እንችላለን ፣ በጋራ ተገናኝታችሁ #መምከራችሁ ለቤተ ክርስቲያን አቅም ነው፤ሁላችንም አንዱ አንዱን ሳይነቅፍ ደካማውን ተሸክሞ ከተጓዘ ቤተ ክርስቲያንን ለሚቀጥለው ትውልድ ማስረከብ እንችላለን ፣#አባቶቻችን በማይመች ሁኔታ ደክመው አስረክበውናል ፣እኛም የአባቶቻችን #አደራ አለብን ፣የቀደሙት አባቶች ዋጋ እንደከፈሉት መበርታት አለብን፣ ሰፊ አገልግሎት እየሰጣችሁ ነው፤ #መናበብ ያስፈልጋል ፤ሰብሳቢያችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ናት ፣ይህችን ቤተ ክርስቲያን ጠብቀን ማስተላለፍ ይኖርብናል ። #ከላይ እስከ ታች መዋቅሩን ጠብቀን አገልግሎት መስጠት ይኖርብናል ፣የተጣመሙ ነገሮች ካሉ ማስተካከል ይገባል ፤ ከገጠር እስከ #መንበረ ፓትርያርክ መደጋገፍ ይኖርብናል ።ብዙ #ፈተናዎች ከውስጥም ከውጭም አሉ። በጥበብና በማስተዋል መጓዝ ብልህነት ነው ፤#አብረን እንሥራ ፣ችግሮች መፍትሔ እንዲያገኝ እንናበብ በጊዜው መሥራት ያለብንን እንናበብ ፣#በቋንቋ ማስተማር ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል ፣ "ብለዋል። #ከሥር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ፦ይሁኑ #share በማድረግም መንፈሳዊ ግዴታውን ይወጡ አማርኛ ድረ-ገጽ: Website ፡hamernoah.wordpress.com(#የሐመረ ኖኅ እንግዶች508,183 ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/+U-n_2um5SI7skWIk ቲክ ቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@temesgenzegeye175 ኢንስታግራም ፡ https://www.instagram.com › temesgenzegeye17 ኤክስ፦ https://x.com/temeze2323/status/18808526108882209 ገጽ ክታበ https://web.facebook.com/temesgen.zegeye.7
183
18
#አንድ ልብ፤አንድ #ሐሳብለተናበበ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ! የማኀበረ ቅዱሳ 17ኛ ዓመት ጠቅላላ ጉባኤ ከ800 በላይ አባላት ና ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህት ዋን ሥራ አስኪያጅ ፣የደቡብ ምዕራብ ሸዋና ሸገር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በማኅበረ ቅዱሳን ዓለም አቀፍ ጠቅላላ ጉባኤ ተገኝተዋል “ማኅበረ ቅዱሳን በአባላቱና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ደጋፊ ምእመናንን በመያዝ ላለፉት 34 ዓመታት በእግዚአብሔር ፈቃድ፣ በአባቶች ጸሎት በሀገራችንና በመላው ዓለም በርካታ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎቶችን አከናውኗል የማኅበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ አቶ ካሳሁን ኃ/ማርያም አክለውም ከተመሠረተበት ከ1984 ዓ.ም ጀምሮ በተሠጠው መተዳደሪያ ደንብ መሠረት መዋቅሩን በማስፋት በሀገር ውስጥ 52 ማእከላት፣ 468 ወረዳ ማእከላት፣ 463 ግንኙነት ጣቢያዎች እና 459 ግቢ ጉባኤያት፤ እንዲሁም በውጪ ሀገራት 7 ማእከላት፣ 27 ንዑሳን ማእከላት፣ 31 ግንኙነት ጣቢያዎች እንዲሁም 22 ግቢ ጉባኤያት በመያዝ በሁሉም ቦታ አገልግሎቱን ለማድረስ እየሠራ ነው ብለዋል። ብፁዕ አቡነ #ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ "ፈተና የሌለው አገልግሎት የለም፤ የማኅበሩ አባላት መጠንሰር ፣#ፍቅር ይኑራችሁ ፣ለቤተ ክርስቲያን ጥብቅና መቆም ፣አንዱ በአንዱ #ጣልቃ ሳይገባ በተሰጠን ኃላፊነት መሥራት ይኖርብናል፣ ክርስትና ብርቱው ደካማውን #መሸከም አለበት ፣ #አንጋፋው #ማኅበር አገልግሎቱም ሰፊ ነው ፤የማኅበሩ አባል የሌለበት ዓለም የለም #በፍቅር ሁነን አገልግሎት እንስጥ ፣"ብለዋል።
89
19
+3
No text...
181
20
#እግራቸው አዲስ አበባ #ልባቸው ጉባኤ ቤት!!! #መልአከ ገነት ዘማርያም ሙጬ ይባላሉ ። በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት #የደብረ ይባቤ ቅዱስ #ያሬድ ቤተ ክርስቲያን ዋና አስተዳዳሪ ናቸው ።ፉሪ ቅድስተ ሐና ፤ገዳመ ኢየሱስ ፣ለፍቶ ቅዱስ ሚካኤልና ሌሎም ቦታዎችን በዋና አስተዳዳሪነት መርተዋል። #ለአብነት ትምህርት ቤት ያላቸውን ፍቅር ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል።ሁል ጊዜ ተማሪ ናቸው ። የተረጋጉ ፤የበሰለ ሐሳብ የሚያቀርቡ በአመክንዩ የሚሞግቱ አባት ናቸው። ከወጣት እስከ አረጋዊ ለእሳቸው ልዩ ክብር አለው። በተለይም ለጉባኤ ቤት መምህራን የሚያሳዩት አክብሮት ለሌሎችም አርአያ የሚሆን ነው። ያስተማሯቸውን የገጠር መምህራን የማይረሱ ለጉባኤ ቤት መምህራን የመምህራን ሥልጠና በማዘጋጀት በአንጋፋው ሰዋስው ቅ/ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ፣#ከጎንደር መንበረ መንግሥት መድኃኔዓለም ጉባኤ ቤት ዐይናማ መምህራን በመጋበዝ አብነቱ #ያለ አብነት እንዳይቀር በተከታታይነት ለታች ጋይንት የአብነት መምህራን ዘመኑን የዋጁ ሥልጠናዎችን እንዲሰጥ ያደርጋሉ።"... እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም፡” (የሐዋ.ሥራ፬÷፳) ለአብነት መምህራን አልባሳትና ቅዱሳት መጻሕፍትን እየገዙ ይሰጣሉ ።እግራቸው አዲስ አበባ ልባቸው ጉባኤ ቤት ያለ አስተዳዳሪ ማለት #መልአከ ገነት #ዘማርያም ሙጬ ናቸው።መልአከ ገነት ዘማርያም ሙጬ "ክርስቲያን ያለ ሥራ አይቀመጥም "የሚል መምሪያ አላቸው። #መልአከ ገነት ዘማርያም ሙጨ 363 መጻሕፍትን ለደብረታቦር ጉባኤ ቤት በመስጠት የመጀመሪያው ናቸው ማለት ይቻላል ።አባቴ በረከትዎ ይድረሰኝ !!! ቅዱስ ዳዊት "..ወለራትዓን ይደልዎሙ ክብር"(መዝ.።፴፫፥፩) ይላል። #ከሥር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ፦ይሁኑ #share በማድረግም መንፈሳዊ ግዴታውን ይወጡ አማርኛ ድረ-ገጽ: Website ፡hamernoah.wordpress.com(#የሐመረ ኖኅ እንግዶች508,183 ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/+U-n_2um5SI7skWIk ቲክ ቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@temesgenzegeye175 ኢንስታግራም ፡ https://www.instagram.com › temesgenzegeye17 ኤክስ፦ https://x.com/temeze2323/status/18808526108882209 ገጽ ክታበ https://web.facebook.com/temesgen.zegeye.7
164