en
Feedback
Lule ቋንቋዬነሽ

Lule ቋንቋዬነሽ

Open in Telegram

ይህ ቻናል መንፈሳዊና ሀገራዊ ነገሮችን የማቀርብበት የቴሌግራም ማእድ ነው።

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
692
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
Dec '24
December '24
+39
in 0 channels
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '24
+44
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '24
+19
in 0 channels
Get PRO
April '24
+56
in 0 channels
Get PRO
March '24
+531
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '230
in 0 channels
Get PRO
March '230
in 0 channels
Get PRO
February '230
in 0 channels
Get PRO
January '230
in 0 channels
Get PRO
December '22
+24
in 0 channels
Get PRO
November '22
+59
in 0 channels
Get PRO
October '220
in 0 channels
Get PRO
September '22
+40
in 0 channels
Get PRO
August '22
+10
in 0 channels
Get PRO
July '22
+51
in 0 channels
Get PRO
June '22
+18
in 0 channels
Get PRO
May '22
+33
in 0 channels
Get PRO
April '22
+158
in 0 channels
Get PRO
March '220
in 0 channels
Get PRO
February '220
in 0 channels
Get PRO
January '220
in 0 channels
Get PRO
December '210
in 0 channels
Get PRO
November '210
in 0 channels
Get PRO
October '21
+2
in 0 channels
Get PRO
September '21
+11
in 0 channels
Get PRO
August '21
+22
in 0 channels
Get PRO
July '21
+354
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 December0
20 December+4
19 December+1
18 December+3
Channel Posts
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእመ ብርሃን ወዳጆች የቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ ተከታታዮች አንድ አንገብጋቢ ማሳሰቢያ አለኝ። ይኸውም ከአዲስ አበባ 420 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ያለው ተጀምሮ እስከዛሬ ያላለቀው ተወልጄ ያደኩበት ቤተክርስቲያን ከኩታበር አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ወደ እናንተ መልእክት ተልኮባችኋል። መልእክቱም " ቤቴን እንዳስጀመራችሁት በምትችሉት አቅም አስጨርሱት" የሚል ነው።ከፊታችን ባለው ወር መጋቢት 5 ቀን በዓለ ንግሡ ስለሆነ ከዛሬዋ ቀን ጀምሮ እኔም የምትልኩልኝን ገንዘብ ሰብስቤ ወስጄ ልክ እንደ አምናው የላካችሁትን የብር መጠን፣ የላካችሁበት ሀገርና ክርስትና ስማችሁን በመጥቀስ በታቦቱ ፊት ላስረክብላችሁ ዝግጁ ነኝ። ስለዚህ መልእክታችሁን በዚህ ቁጥር በቴሌ ግራም በዋትስ አፕና በቫይበር አስቀምጡልኝ።+251 911 45 11 43። ውድ ቤተሰቦቼ አካባቢው በጦርነቱ ከተጎዱት መካከል አንዱ ስለሆነ ስለጻድቁ ብላችሁ አይታችሁ ዝም እንዳትሉ በማለት በድጋሜ አደራዬን አስቀምጣለሁ።

2
https://youtu.be/yOXb7Hfs8RI
804
3
ራስን መግዛት ቁስ ከመግዛት በላይ ነው፡፡ ራስን መግዛት ሌሎችን ከመግዛትም በላይ ነው፡፡ ራስንም መግዛት ለውስጣዊ ጥያቄዎችህ መልስ መስጠት መቻል ነው፡፡ ለጥያቄው መልስ የሚሠጠው ራሱን የሆነ ብቻ ነው፡፡ ራስን መሆንን የሚችለው ራሱን ያሸነፈ ብቻ ነው፡፡ ውስጣዊ ጩኸቱን፣ የነፍስ ጭቅጭቁን፣ የሕሊና ሙግቱን ፣ ልቦናዊ ንትርኩን ተከራክሮ ማሸነፍ የቻለ እሱ ራሱን ገዝቷል፣ ነፃነቱን ተቀዳጅቷል፡፡ ለማንኛውም…….ራሳችንን ግዛ! መልካም እለተ ሠሉስ
568
4
ከሁሉ በላይ ትልቅ ቦታ ያለው ነገር አንተ ስለራስህ ያለህ አመለካከት ነው። ስለዚህ በህይወትህ ትልቅ ስፍራ ያለው ምንድነው? ለአለም ምን ማበርከት ትፈልጋለህ?በዙሪያህ ያሉ ሰዎችን ሕይወት ለመቀየር ምን መስራት ትፈልጋለህ? በሕይወትህ ግልጽ የሆነ አላማ ካለህ በግልጽ ለምን እንዴት መኖር እንዳለብህ ካወቅክ የህይወት ጉዞ በስኬት የተሞላ ይሆናል። መልካም እለተ ሰንበት! ሉሌ ቋንቋዬ ነሽ
516
5
No text...
512
6
ምርጫና ኦርቶዶክሳውያን ለኦርቶዶክሳውያን ሀገራዊ ምርጫ መሳተፍ በ አምስት ምክንያቶች ወሳኝ ነው። 1. የሀገር ባለቤትንት መብታችንን የምናረጋግጥበት ነው። 2. ከፖለቲካዊ ተገላይነት ወደ ፖለቲካዊ ተካታችነት የምንመጣበትን ነው። 3. ብሔራዊ ተደማጭነታችንን ወደ ስፍራው መመለስ አለብን። 4. ለሥርዓታዊ እና መዋቅራዊ ጥቃቶች የዳረጉንን ርዕዮተ ዓለማዊ እና ፖለቲካዊ አሰላለፎችን የምንነቅልበት ነው። 5. ሰብአዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን በተሟላ ፖለቲካዊ ሥርዓት እንዲከበር ያለንን አቅም የምንጠቀምበት ነው። እንደ አንድ ኦርቶዶክሳዊ የምንመርጠው የፖለቲካ ፓርቲ ወይም ግለሰብ ምንድን ነው ማሟላት ያለበት? 1. በኢትዮጵያዊነት እና በኢትዮጵያ የግዛት አንድነት እና በሕዝብ አብሮነት የሚያምን መሆን መቻል አለበት 2. ለሀገራዊ ዕውቀት፣ ሃይማኖት፣ ትውፊት እና ታሪክ ክብር ያለውና እነዚህንም የፖሊሲው አካል የሚያደርግ 3. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ማኅበረ ፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ላበረከተችው አስተዋጽኦ እውቅና የሚሰጥ 4. ኦርቶዶክሳዊያንን ከሥርዓታዊ እና መዋቅራዊ ጥቃቶች ለማስቆም ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ያለው መሆን አለበት። 5. በሕዝብ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እና ተሳትፎ የሚያምን እነዚህ መስፈርቶችን እንዴት ነው ማረጋገጥ የምንችለው? 1. የፖለቲካ ፓርቲውን ድርጅታዊ ታሪክ መመርመር 2. የድርጅቶቹን የምርጫ ማኒፌስቶ እና የፖለቲካ ፕሮግራም በአግባቡ እና በጥሞና መመርመር 3. ፖሊሲዎችቸውን መመርመር፣ በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት የፖሊሲ ክርክሮቻቸውን ማድመጥ፣ የፓርቲ መሪዎች ለሚዲያዎች የሚሰጣቸውን ቃለ መጠይቆች፣ ማብራሪያዎች እና መግለጫዎችን መከታተል። 4. ስለ ቤተ ክርስቲያን እና ኦርቶዶክሳውያን ያዘጋጁትን ዕቅድ እንዲያቀርቡ በማድረግ ከእኛ ምን ይጠበቃል? 1. በእጩነትም ሆነ በመራጭነት በንቃት መሳተፍ። 2. ለእጩነትም ሆነ ለመራጭነት የሚያበቁ መስፈርቶችን ይዘን መገኘት 3. በአስመራጭነት አና በታዛቢነት በንቃት መሳተፍ 4. ፖለቲካ ፓርቲዎች ፕሮግራሞቻቸውን ሲያስተዋውቁ ተገኝቶ መሞገት 5. ኦርቶዶክሳውያን በምርጫ እንዲሳተፉ መቀስቀስ 6. ምርጫውን ከሚያውኩ ማንኛውም ነገሮች ኦርቶዶክሳዊያን መጠበቅ መቻል አለብን ጥቡዕ ሐዋርያ
607
7
https://youtube.com/watch?v=v7klLZrojWw&feature=share
593
8
https://youtube.com/watch?v=jY_cmJc-Dyk&feature=share
596
9
https://youtu.be/-0kTJJlbFjg የሚያስደነቅ የሚያስደስት የሚያስገርም
574
10
No text...
570
11
Lule ቋንቋዬነሽ: https://youtu.be/pwBFgSFg_js ዛሬ የቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ ክብረ በዓሉ ነው:: እንኳን አደረሳችሁ < ዮሐንስ ወልደነጎድጏድ < ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ < ዮሐንስ ወንጌላዊ < ዮሐንስ ታኦሎጎስ < ዮሐንስ አቡቀለምሲስ < ዮሐንስ ባለራዕዩ
590
12
No text...
662
13
https://youtu.be/5h4K1OMtPe0
666
14
No text...
593
15
መነሻህን ስትረሳ መድረሻህ ይበላሻል! በከፈለኝ ዘለለው [አሞዛ] ዕድሜ ልክ በማያኖር በስልጣንህ አትኩራራ ከፊት ነኝ ያለ ነው የሚቀረው ውራ የቱን ያህል ታላቅነት ግዝፈት ቢሰማህም ጊዜ የጣለህ ቀን ትርጉም አይኖርህም ነገን ዛሬ አስቦ መልካሙን ካልሰራ ሰው ማለት አንፖል ነው ሊጠፋ 'ሚበራ
598
16
08 Track 8_medium_quality.mp3
804
17
Endemin alachihulgn wud beteseboche
966
18
https://youtu.be/f1FKM-_Hm6c
1 009
19
https://youtu.be/7439xp6iuLM
1 131
20
+++ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን" +++               + ሰኔ 22 ቀን። + እንኳን ለመነኰሳት መጀመሪያቸው ለሆነ ለከበረ አባ እንጦስ ረድእ ለነበረው ለየዋህ ለቅዱስ ጳውሎስና ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ዑራኤል ለወራዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከከበሩ ቅዱሳን ከቆዝሞስና ከድምያኖስ ከእናታቸውና ከወንድሞቻቸው ከበዓላቸው መታሰቢያና ቤተ ክርስቲያናቸውም ከከበረችበት ተአምራታቸውም ከተገለጠበት ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።                          + + + + የከበረ የአባ እንጦስ ረድእ የዋህ ቅዱስ ጳውሎስ፦ ይህም ጳውሎስ በረኸኛና እጅግ የዋህ ነበር ደም ግቧቷ ውብ ሥራዋ ግን ክፉ የሆነ ሚስት አገባ ከእርሱም ልጆችን ወለደች። በአንዲትም ቀን ከእርሻው በተመለሰ ጊዜ ከሎሌው ጋራ ስታመነዝር አገኛት በአያቸውም ጊዜ ሣቀ ያንን ሎሌውንም እንዲህ አለው "ከልጆቿ ከቤቷና ከንብረቷ ጋራ ውሰዳት እኔ ምንም አላዝንም እግዚአብሔርም ወደ ፈቀደልኝ እሔዳለሁ" አለው። + ከዚህም በኋላ ወጥቶ ወደ አባ እንጦንስ ሒዶ የምንኵስና ልብስ ለበሰ የአባ እንጦንስንም ሥራ ተከተለ። በደዌያትና በሰይጣናት ላይ ጸጋና ኃይል እስከተሰጠው ድረስ በጾምና በጸሎት ተጋደለ። + በአንዲት ዕለትም ጋኔን የያዘውን ሰው ያድነው ዘንድ ወደ አባ እንጦንስ አመጡ። አባ እንጦንስም ይፈውሰው ዘንድ ረድኡ ጳውሊን አዘዘው ጳውሊም ጋኔናሙን ሰው ወስዶ "አባቴ እንጦንስ ውጣ ይልሃል" አለው ሰይጣኑ ግን መውጣትን እምቢ አለ። እርሱንም እንጦንስንም ተሳደበ። ጳውሊም "ካልወጣህስ ለእንጦስ እነግረዋለሁ እንደሚቀጣህም ታያለህ" አለ። ይህንንም ብሎ በቀትር ጊዜ ወጥቶ ፀሐይ በአጋለው ደንጊያ ላይ ቁሞ "ይህ ጋኔን ያደረበት ሰው እስኪድን ድረስ ከዚህ አለት እንዳልወርድ እንዳልበላና እንዳልጠጣ ሕያው እግዚአብሔር" አለ። በዚያንም ጊዜ ጋኔኑ ጮኸ በታላቅ ዘንዶ አምሳልም ከሰውዬው ላይ ወጥቶ በኤርትራ ባሕር ውስጥ ገባ። + ይህም የዋህ ጳውሊ የሰዎችን ሥራ ሁሉ እያየ ስለ ኃጥአን ያለቅስ ነበር ስለ እነርሱም ይማልድ ነበር። በመልካም እርጅናም ሰኔ 22 ቀን በሰላም ዐረፈ። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ የዋህ በቅዱስ ጳውሎስ ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን። ምንጭ፦ የሰኔ 22 ስንክሳር።                          + + + + "ሰላም ዕብል ለጳውሎስ ሊሉይ። እምነ ብእሲት ዘማ ሠናይተ ላህይ። ቀዊሞ ወዓለ እንበለ ናህይ። በመልዕልተ ኰኵሕ እንተ አርሰኖ ፀሐይ። እስከ እምጋኔን ሐይወ ብእሲ ድውይ"። አርከ ሥሉስ (አርኬ) የሰኔ22።                           + + + + የዕለቱ ምስባክ፦ "ወኢትቅናእ ላዕለ ዘይዴሎ በሕይወቱ። ወላዕለ ሰብእ ዘይገብር ዐመፃ። ኅድጋ ለመዓት ወግድፋ ለቊጥዓ"። መዝ36፥7-8። የሚነበበው ወንጌል ማቴ5፥39-ፍ.ም። የሚቀደሰው ቅዳሴ የቅዱስ ባስልዮስ ቅዳሴ ነው። መልካም የጾም ጊዜና በዓል ለሁላችንም ይሁንልን።
1 068