ጽርሐ ጽዮን ሰ/ት/ቤት
Open in Telegram
1 698
Subscribers
+124 hours
+37 days
+1230 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+14
in 0 channels
August '26
+41
in 0 channels
Get PRO
July '26
+13
in 0 channels
Get PRO
June '26
+59
in 0 channels
Get PRO
May '26
+58
in 0 channels
Get PRO
April '26
+50
in 0 channels
Get PRO
March '26
+27
in 0 channels
Get PRO
February '26
+32
in 0 channels
Get PRO
January '26
+40
in 0 channels
Get PRO
December '25
+44
in 0 channels
Get PRO
November '25
+42
in 0 channels
Get PRO
October '25
+33
in 0 channels
Get PRO
September '25
+35
in 0 channels
Get PRO
August '25
+25
in 0 channels
Get PRO
July '25
+32
in 0 channels
Get PRO
June '25
+20
in 0 channels
Get PRO
May '25
+20
in 1 channels
Get PRO
April '25
+25
in 0 channels
Get PRO
March '25
+47
in 0 channels
Get PRO
February '25
+34
in 0 channels
Get PRO
January '25
+81
in 1 channels
Get PRO
December '24
+136
in 1 channels
Get PRO
November '24
+123
in 0 channels
Get PRO
October '24
+41
in 0 channels
Get PRO
September '24
+85
in 0 channels
Get PRO
August '24
+115
in 0 channels
Get PRO
July '24
+219
in 0 channels
Get PRO
June '24
+169
in 0 channels
Get PRO
May '24
+201
in 0 channels
Get PRO
April '24
+184
in 0 channels
Get PRO
March '24
+271
in 0 channels
Get PRO
February '24
+200
in 0 channels
Get PRO
January '24
+143
in 0 channels
Get PRO
December '23
+323
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 September | +3 | |||
| 08 September | +1 | |||
| 07 September | +1 | |||
| 06 September | +2 | |||
| 05 September | +1 | |||
| 04 September | +3 | |||
| 03 September | +1 | |||
| 02 September | +1 | |||
| 01 September | +1 |
Channel Posts
እንደምን አመሻችሁ
ሁሉም መደበኛ አባል በንዑስ ክፍል መሳተፍ ስላለበት መግባት ምትፈልጉበትን ክፍል ከታች ባለው #username ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር ላኩ።
1. ትምህርት እና ስልጠና ክፍል- @Joelderejaw22
2. መዝሙር እና ኪነጥበብ ክፍል- @Yona623
3. የሰው ሀብት አስተዳደር ክፍል - @genet1624
4. ንብረት እና ፋይናንስ- @Meskit1612
5. ልማት እና በጎ አድራጎት- @Zenu16
6. መርሐ ግብር እና ጉባኤያት ክትትል- @biniyamyonas16
7. መረጃ እና የውስጥ ግንኙነት- @Mickeyas21
ሁሉም አባል ንዑስ ክፍል ገብቶ በመሳተፍ ግዴታችንን እንወጣ ስንል እናሳስባለን።
ጽርሐ ጽዮን ሰንበት ትምህርት ቤት
ጳጉሜ 3/2018 ዓ.ም
| 2 | እንደምን አመሻችሁ
ሁሉም መደበኛ አባል በንዑስ ክፍል መሳተፍ ስላለበት መግባት ምትፈልጉበትን ክፍል ከታች ባለው #username ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር ላኩ።
1. ትምህርት እና ስልጠና ክፍል- @Joelderejaw22
2. መዝሙር እና ኪነጥበብ ክፍል- @Yona623
3. የሰው ሀብት አስተዳደር ክፍል - @genet1624
4. ንብረት እና ፋይናንስ- @Meskit1612
5. ልማት እና በጎ አድራጎት- @Zenu16
6. መርሐ ግብር እና ጉባኤያት ክትትል- @biniyamyonas16
7. መረጃ እና የውስጥ ግንኙነት- @Mickeyas21
ሁሉም አባል ንዑስ ክፍል ገብቶ በመሳተፍ ግዴታችንን እንወጣ ስንል እናሳስባለን።
ጽርሐ ጽዮን ሰንበት ትምህርት ቤት
ጳጉሜ 3/2018 ዓ.ም | 1 |
| 3 | መስቀል ጥናት የሚሄዱ አባላት
1. አለሙ ጉልማ
2. ዲ/ን ገዛኸኝ ደረጃው
3. ዲ/ን ሳሙኤል እንዳለ
4. አበራሽ ዳጨው
5. ፌቨን በኃይሉ
6. ኤደን ፍቃዱ
7. ዘላለም መኮንን
8. አወቀ ጌትነት
9. ኢያሱ የሱነህ
10. ሮዳስ መንገሻ
11. ፌቨን ፍቃዱ
12. ፍኖት ዝይን
13. ሒሩት ሚካኤል
14. ምህረት ሙሉጌታ
15. የምስራች ገላና
16. ሜሮን ኢያሱ
17. የአብስራ ተሰማ
18. ቤዛዊት አስማማው
19. ቤተልሔም ሙሉጌታ
20. ኢየሩሳሌም ተስፋዬ
21. ሀሴት ሰሎሞን
22. እርብቃ ተመስገን
23. ተስፋነሽ በቀለ
24. ሜላት ሐብታሙ
25. ነፃነት ብርሃኑ
26. ምህረት ብንያም
27. እድላዊት ጌታነህ
28. መክሊት አስናቀ
29. ማህሌት ዮሴፍ
30.ጽናት በሪሁን
31.እፁብድንቅ ደመቀ
32.ፍሬሕይወት እንግዳሰው
33. ትዕግስት ደመቀ
34. ያብስራ ዳኛቸው
35. ቤተልሔም ፍቃዱ
36.ሜሮን ብርሃኑ
37. ዮናስ ስጦታው
38. ሄኖክ ወንደሰን
39. ዳዊት መለሰ
40. ዲ/ን ኪሩቤል አራጋው
ከላይ የተዘረዘራችሁት አባላት ከነገ ሰኞ 7ሰዓት ጀምሮ ጥናት እንድትሔዱ ማርፈድም ሆነ በጥናት ቀናት መቅረት በፍፁም አይቻልም የማይችል አባል ካለ ከወዲሁ ያሳውቅ ሌላ ሰው እንተካለን ጀምሮ ማቋረጥ አይቻልም | 362 |
| 4 | 4ተኛ ሳምንት | ተከታታይ ትምህርት
⚠️ ማርፈድ አይቻልም 🚫
የትምህርቱ ርዕስ:
🔹 ኦርቶዶክሳዊ የፆታ ትምህርት
መደበኛ አባል ሁሉም የመገኘት ግዴታ አለበት።
🔴 ጳጉሜ 1 እሑድ ከቀኑ 10:00
ጽርሐ ጽዮን ሰንበት ትምህርት ቤት | 373 |
| 5 | የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ዋላችሁ?
ተቋርጦ ነበረው የአንድነት ትምህርት መርኃ ግብር እንደተጠበቀ ነው።
✍️ማርፈድ አይቻልም 🚫
የትምህርቱ ርዕስ: | 432 |
| 6 | እንኳን አደረሳችሁ
ነገ ጳጉሜ 1 ፀበል ቦታ የሚያስተባብሩ አባላት
1, ብንያም ዮናስ (ተጠሪ)
2, ዲ/ን ዮናስ ፍሲክ
3, ዳግም ጉማታ
4, ዲ/ን ሳሙኤል እንዳለ
5, ዘላለም መኮንን
6,ሻምበል ሙሉጌታ
7, ሳምኬት ፍሲል
8, ያኔት ካሳሁን
9, ስምረት ጌታቸው
10,ኤደን ፍቃዱ
11, ሮዳስ መንገሻ
12, ማህሌት አታላይ
ማሳሰቢያ
ከላይ ስም ዝርዝራችሁ የተጠቀሰ አባላት ከ9-12 ሰዓት እና ከ12-3 ሰዓት በሁለቱም ፈረቃ ለተጠሪ በማሳወቅ ክፍተት ሳይፈጠር እንድታገለግሉ ስንል እናሳስባለን። | 437 |
| 7 | ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ምስጉን ነው። ሐዋ፤ 20፥35
🔴 ለ2019 ዓ.ም ለህጻናት ተማሪዎች ደብተር ፣ ቦርሳ ፣ እስኪቢርቶ ፣ እርሳስ... እና የመሳሰሉትን የትምህርት ቁሳቁሶችን አብረን እንደግፍ ስንል በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
በገንዘብ ማገዝ ለምትገልጉ
📞 0942368775
⚠️ እስከ ጳጉሜ 5 ድረስ
አድራሻ፦ ፈረንሳይ ጉራራ ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን
ጽርሐ ጽዮን ሰንበት ትምህርት ቤት
ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም | 644 |
| 8 | ✨ እንኳን ለታላቁ ቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ነሐሴ ሃያ አራት በዚህችም ቀን ታላቅ የከበረ ሐዲስ ሐዋርያ የትሩፋትም መምህር የሆነ አባታችን ተክለሃይማኖት ዐረፈ።
ከካህኑ ጸጋ ዘአብ እና ከእግዚእ ኀረያ ተወልደው፤ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአካል ተገልጦ የታያቸው ኢትዮጵያዊ ሐዋርያ ናቸው። ጻድቁ በሸዋ እና በዳሞት ምድር ተዘዋውረው ጣዖታትን በማጥፋት ጨካኙን ገዥ ሞተለሚን ጨምሮ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን ወደ ክርስትና መልሰው አጥምቀዋል።
በሐይቅ እና በደብረ ዳሞ ገዳማት ሥርዓተ ምንኵስናን ከተማሩ በኋላ፣ ግራርያ (ደብረ ሊባኖስ) አካባቢ በሚገኝ ዋሻ ውስጥ እግራቸው እስኪሰበር ድረስ ለሰባት ዓመታት ቆመው በመጸለይ በጽኑ ተጋድለዋል። በመጨረሻም ከጌታችን ታላቅ የድኅነት ቃል ኪዳን ተቀብለው በ99 ዓመት ከ8 ወር ዕድሜያቸው በክብር ዐርፈዋል።
ጽርሐ ጽዮን ሰንበት ትምህርት ቤት
ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም | 723 |
| 9 | ✨ ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ደብረ ሊባኖስ ገዳም
''የጻድቃን መታሰቢያ ለበረከት ነው'' ምሳ፦10፥7
▸ መነሻ ቀን፦ ነሐሴ 23
▸ መመለሻ ቀን፦ ነሐሴ 24
▸ የመመዝገቢያ ቦታ
- የሰንበት ትምህርት ቤቱ ንዋየ ቅድሳት መሸጫ ሱቅ
▸ መነሻ ቦታ
- ፈረንሳይ ጉራራ
- ፈረንሳይ ማዞሪያ
ለበለጠ መረጃ
📞 0900477089
📞 0974222223
◈ ዋጋ 1,200 ብር ብቻ
▸ በአካል መገኘት ማትችሉ
ኢትዬጵያ ንግድ ባንክ
1000588179854
አዘጋጅ፦ ጽርሐ ጽዮን ሰንበት ትምህርት ቤት | 933 |
| 10 | የተወደዳቹህ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ዋላቹህ
⚠️ ዛሬ መዝሙር ጥናት አይኖረን ሳምንት እሁድ እንገናኝ | 789 |
| 11 | 🛑 ሙሉ ወረቡን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://youtu.be/VPA7kb1RKGU?si=Jd8UmFRzkPE5eabq | 839 |
| 12 | ሙሉ ወረቡን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://youtu.be/ZPE6E7ciKMs?si=dJ9n9FDoHFuobX8Z | 719 |
| 13 | የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አመሻችሁ?
የነገው 10 ትምህርት መምህሩ ስላልቻሉ ለቀጣይ ሳምንት ተዛውሯል ። | 634 |
| 14 | No text... | 880 |
| 15 | No text... | 654 |
| 16 | No text... | 357 |
| 17 | No text... | 323 |
| 18 | No text... | 275 |
| 19 | No text... | 274 |
| 20 | No text... | 322 |
