HamerNoah: መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ የአበው ቅዱሳን ሕይወትና ምክሮች፡ለሕዝበ ክርስቲያኑ ልዩ ልዩ መርሐ ግብራትንና ትምህርቶችን የሚሰራጭበት የቴሌ ግራም ቻናል ነው
Open in Telegram
ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ፦#like #share በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታውን ይወጡ https://www.youtube.com/live/6v2c16j8new?si=hmf9Fr1B1Nnbjnw_ አማርኛ ድረ-ገጽ: Website ፡hamernoah.wordpress.com ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/+U-n_2um5SI7skWIk ቲክ ቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@t ተሳታፊ ሁኑ
Show more1 212
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-330 days
Posts Archive
የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በፈረንሳይ ገነተ ኢየሱስ ገነተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትና ከአድባራት የተጋበዙ አስተዳዳሪዎችና የደብራችን ሊቃውንትት፤ በርካታ ምዕመናን በተገኘበት በድምቀት ተከበረ ::
#የምስል ገጽታ እነሆ 👉👉👉👉
#መጻሕፍትን #ባለማወቅ #ትስታላችሁ"
፬ ኛ ዕትም ማገኘት አልቻልንም በማለት በተደጋጋሚ ለምትጽፉልኝ የተወሰኑ መጻሕፍት
#ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዮኒቨርስቲ ሥር ማዬ መጻሕፍት መደብር ማግኘት ትችላላችሁ ።ፈቃደ እግዚአብሔር ቢሆን በቅርቡ ፭ኛ ዕትም ገቢያ ላይ ይውላል።
#ይኽን መጽሐፍ የት እናገኘዋለን በማለት በውስጥ መስመር ለጠየቃችሁን ።
#ማዬ መጻሕፍት መደብር - ቅድስት ሥላሴ ዮኒቨርስቲ (. #0912132196
አርጋኖን መጻሕፍት መደብር Areganon Book Store
# 0988888589/0954838117
nhamere@gmail.com
ሐመር መጽሔት ዘወርኃ ሰኔ በዐቢይ ጉዳይ ዐምዷ" #የሥርዓተ ምንኵስና #ቀኖናዊ መሠረቶች፣#ተግዳሮቶችና ተቋማዊ #መፍትሔዎች "በሚል ሰፊ ወቅታዊ ጹሑፍ ይዛለች። በማኅበረ ቅዱሳን ሱቅ እየገዛችሁ አንብቡ!
#ከሥር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ፦ይሁኑ #share በማድረግም መንፈሳዊ ግዴታውን ይወጡ
አማርኛ ድረ-ገጽ: Website ፡hamernoah.wordpress.com(#የሐመረ ኖኅ እንግዶች502,642
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/+U-n_2um5SI7skWIk
ቲክ ቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@temesgenzegeye175
ኢንስታግራም ፡ https://www.instagram.com › temesgenzegeye17
ኤክስ፦ https://x.com/temeze2323/status/18808526108882209
ገጽ ክታበ https://web.facebook.com/temesgen.zegeye.7
ለጉባኤ መሳካት ሁሉም #በአንድነት ቁመው #ከማየት በላይ ትልቅ #ስብከት የለም !
አንድ ተጓዢ በጉዞው ውስጥ አስደሳች ወይም አሳዛኝ ነገሮችን የማየትና የመስማት ዕድሉ ከፍተኛ ነው ፡፡ለዚህም ደግሞ የሰባኪነት አገልገሎት ሰፊውን ድርሻ ይወስዳል፡፡
እኔም ለአገልግሎት ወደ ካፋ ሀገረ ስብከት ቦንጋ ከተማ በሔድኩበት አጋጣሚ ያያዋቸው ነገሮች ተምሬባቸዋለሁ ፡፡
ቤተ ክርስቲያናችን ባሕረ ጥበባት እንደ መሆኗ የራስዋ የጸሎትና የትምህርት ሥርዓት አላት፡፡ ቤተ ክርስቲያን ከዓመት እስከ ዓመት አንድ ነገር ይዛ የሰማዕያኑን ጆሮ የምታፈዝዝ ሳትሆን በወቅቱ አዲስ ነገር የምታሰማ በባሕረ ወንጌል የምትዋኝ ናት፡፡
ከሰኔ 12-14ቀን 2018 ዓ.ም #በካፋ ሀገረ ስብከት ከአዲስ አበባ 460 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በቦንጋ #ደብረ ሰላም #ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ዐቢይ ጉባኤ የተካሄደ ሲሆን ጉባኤው በተለያየ ምክንያት የተቀያየሙ #ዕርቅ ሰላም የተፈጸመበትና በሰይጣን ሥራ ርቀው የነበሩትን ከመንፈሳዊ ሕይወት ጋር ያገናኘ ታሪካዊ ጉባኤ ነበር ፡፡ ሰንበት ትምህርት ቤቱ ስብከተ ወንጌል ለማስፋፋት የሚያደርገው ጥረት #በአርአያነት የሚጠቀስ ነው፡፡
ቦንጋ ከተማ ሁሉም በበጎ ፈቃድ በአቅሙና በተሰጠው ጸጋ ቤተ ክርስቲያንን ለማገልገል ሲንቀሳቀስና የአገልገሎት ተግዳሮቶችን ለመፍታት የሚያደርጉት ሩጫ መንፈሳዊ ቅንዓት ያሳድራል፡፡
ለሦስት ቀናት በቦንጋ ከተማ የተዘጋጀው ጉባኤ ከምእመናን እስከ ካህናት፣ከሀገረ ስብከት እስከ ሰበካ ጉባኤ #መናበብ የታየበት ጉዳይ ተኮር ጉባኤ ነበር፡፡ ማኀበረ ካህናት ፣ሀገረ ስከት፣ ሰባካ ጉባኤ፣ሰንበት ትምህርት ቤት፣ማኀበራት በአንድት ለጉባኤ መሳካት ቁመው ከማየት በላይ ትልቅ ስብከት የለም፡፡ #ቄስሲ ያሬድ ታፈሰ ጉባኤው እንዲሳካ ያለ ዕረፍት ያደረጉት የነበረው ጥረት እጅግ ልዩ ነበር፡፡ የእርሰዎን ቅንነት የምገልጽበት ቋንቋ የለም።
የቤተ ክርስቲያን ዐቢይ አገልገሎት ስብከተ ወንጌልን ለምእመናን ማዳረስ ነው፡፡ ምእመናን ወደ ቤተ ክርስቲያን የሚመጡትን ያህል በቤተ ክርስቲያናችን የሚሰጠው የስብከተ ወንጌል አገልገሎት በሌሎች መርሐ ግብራት እየተወጠ ነው፡፡
በቦንጋ ደብረ ሰላም ቅዱስ #ሚካኤል ካቴድራል ለሦስት ቀናት የተካሄደው ጉባኤ በሌሎች መርሐ ግብራት አለመዋጡ እንዱ መልካም #ተሞክሮ ነበር፡፡
#ስብከተ ወንጌል ለሥነ ምግባር ፣ለዕርቅ ፣ለሰላም ያለው ስፍራ ከፍተኛ መሆኑን ከቦንጋ ደብረ ሰላም ጉባኤ በተግባር አይተናል መረዳት ይቻላል፡፡(የሐዋ.ሥራ ፬÷፳)
#https://www.facebook.com/share/14fugMtnV4u/
##ከሥር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ፦ይሁኑ #share በማድረግም መንፈሳዊ ግዴታውን ይወጡ
አማርኛ ድረ-ገጽ: Website ፡hamernoah.wordpress.com(#የሐመረ ኖኅ እንግዶች501,382
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/+U-n_2um5SI7skWIk
ቲክ ቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@temesgenzegeye175
ኢንስታግራም ፡ https://www.instagram.com › temesgenzegeye17
ኤክስ፦ https://x.com/temeze2323/status/18808526108882209
ገጽ ክታበ https://web.facebook.com/temesgen.zegeye.7
https://hamernoah.wordpress.com/2026/06/20/strengthening-fraternal-bonds-russian-orthodox-church-delegation-meets-patriarch-tawadros-ii-in-cairo/
Strengthening Fraternal Bonds: Russian Orthodox Church Delegation Meets Patriarch Tawadros II in Cairo
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
