ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር(አቡ ዓማር)
Open in Telegram
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ (ከሰዎች መካከል የመልካም በር ከፋች የሆኑና የመጥፎ በር ዘጊዎች የሆኑ አሉ ፤ እንዲሁም ከሰዎች መካከል የሸር በር ከፋች የሆኑና የመልካም በር ዘጊ የሆኑ አሉ። አላህ የመልካም በር መክፈቻ ቁልፍ በእጁ ላደረገለት ‘ጡባ’ አለለት ፤ አላህ የመጥፎ በር መክፈቻ ቁልፍ በእጁ ላደረገለት ‘ወይል’ አለለት።) [ኢብኑ ማጃህ (237) ዘግበውታል።
Show more7 728
Subscribers
+224 hours
-127 days
-5430 days
Posts Archive
📤📤📤📤📤📤📤
🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡113
🔖ለመልካም ነገር ቁልፍ ሁን⁉️
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ!
💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር!
🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ
@ibnukedir
🌿አዲስ ደርስ
📚ኪፋየቱል ሙተዓቢድ.....
🎙ክፍል፡18
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ።
https://t.me/ibnukedir
🌿አዲስ ደርስ
📚አል-መባዲኡ ናፊዓ....
🎙ክፍል፡18
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🔻ለጀማሪ ቀላልና ጣፋጭ ኪታብ !
🌿የመጨረሻ ክፍል
🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ።
https://t.me/ibnukedir
🌿አዲስ ደርስ
📚ረውደቱል አንዋር
🎙ቁጥር፡75
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ
@ibnukedir
📚የቁርአን ተፍሲር ቁ፡252
📖ሱረቱ-ሉቅማን
🎙ክፍል፡2
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🕌 አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ
@ibnukedir
https://vt.tiktok.com/ZSCpuMHco/
🔖መታለል ቁ፡2
💺 ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🔺በቲክቶክ ይከታተሉን፤ ለሌሎችም ያጋሩ።
📥📥📥📥📥📥📥📥📥📥
📤📤📤📤📤📤📤
🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡113
🔖የእረፍት ግዜን መጠቀም⁉️
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ!
💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር!
🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ
@ibnukedir
🌿አዲስ ደርስ
📚ኪፋየቱል ሙተዓቢድ.....
🎙ክፍል፡17
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ።
https://t.me/ibnukedir
🌿አዲስ ደርስ
📚አል-መባዲኡ ናፊዓ....
🎙ክፍል፡17
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🔻ለጀማሪ ቀላልና ጣፋጭ ኪታብ !
🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ።
https://t.me/ibnukedir
🌿አዲስ ደርስ
📚ረውደቱል አንዋር
🎙ቁጥር፡74
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ
@ibnukedir
📚የቁርአን ተፍሲር ቁ፡251
📖ሱረቱ-ሉቅማን
🎙ክፍል፡1
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🕌 አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ
@ibnukedir
https://vt.tiktok.com/ZSChepQr4/
🔖መታለል ቁ፡1
💺 ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🔺በቲክቶክ ይከታተሉን፤ ለሌሎችም ያጋሩ።
📥📥📥📥📥📥📥📥📥📥
📤📤📤📤📤📤📤
🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡112
🔖አስካሪ እና አደንዣዥ እፅ⁉️
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ!
💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር!
🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ
@ibnukedir
https://vt.tiktok.com/ZSCYvNVhn/
💫 የገንዘብ ፈተና
💫 ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🔺በቲክቶክ ይከታተሉን፤ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿
የዓሹራእ ፆም
~
🔻 ነብያችን ﷺ ሙስሊሞች እንዲፆሙት አዘዋል። [ቡኻሪ፡ 1865]
🔻የሚፆምበት ቀን፦ ሙሐረም 10 ነው።
🔻ቀኑ አላህ ሙሳን ﷺ ከፊርዐውን ነፃ የወጣበት ቀን ነው። [ቡኻሪ፡ 1865]
🔻 ይህን ቀን መፆም የአንድ አመት ወንጀሎችን ያሳብሳል። [ሙስሊም፡ 1162]
🔻 ይህንን ቀን መፆም ነብያችን ﷺ በጣም ትኩረት ይሰጡት የነበረ ነው። [ቡኻሪ፡ 1867]
🔻 ከአይሁድ ጋር መመሳሰል እንዳይኖር 9ኛውን አብሮ መፆም ይወደዳል። [ሙስሊም፡ 1916]
🔻11ኛውን ቀን መፆም የሚመለከት ሐዲሥ የመጣ ቢሆንም ነገር ግን ሰነዱ ደካማ በመሆኑ ለማስረጃነት የሚሆን አይደለም። ነብዩም ﷺ "ለቀጣይ አመት ከደረስኩኝ 9ኛውንም እፆማለሁ" አሉ እንጂ "እንግዲያውስ ነገንም (11ኛውን ቀን) እፆማለሁ" አላሉም። ስለዚህ የሚወደደው 9ኛ እና 10ኛውን ቀን መፆም ነው።
🔻የዘንድሮው የዐሹራ ፆም ሐሙስ ሰኔ 18 ላይ የሚውል ሲሆን በላጩና ተመራጩ አፆፃም...ነብዩ (ﷺ) አይሁዶችን ለመለየት ዘጠነኛውንም ቀን አብሮ ለመፆም አስበው ስለነበር፣ በላጩ መንገድ ረቡዕ (ሰኔ 17) እና ሐሙስን (ሰኔ 18) አከታትሎ መፆም ነው።
💫ለሎችንም በማስታዎስና ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
🔻እለቱን ከመፆም ውጭ በአንዳንድ አካባቢዎች እንደሚታየው በተለየ መልኩ እንደ በዓል አድርጎ ማክበር ማስረጃ ያልመጣበት ተግባር ነው።
💫ለሎችንም በማስታዎስና ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
https://t.me/ibnukedir
🌿አዲስ ደርስ
📚ኪፋየቱል ሙተዓቢድ.....
🎙ክፍል፡16
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ።
https://t.me/ibnukedir
🌿አዲስ ደርስ
📚አል-መባዲኡ ናፊዓ....
🎙ክፍል፡16
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🔻ለጀማሪ ቀላልና ጣፋጭ ኪታብ !
🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ።
https://t.me/ibnukedir
🌿አዲስ ደርስ
📚ረውደቱል አንዋር
🎙ቁጥር፡73
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ
@ibnukedir
📚የቁርአን ተፍሲር ቁ፡250
📖ሱረቱ-ሰጅዳ
🎙ክፍል፡4
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🕌 አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ
@ibnukedir
📤📤📤📤📤📤📤
🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡111
🔖የሱና ደረጃ!
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ!
💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር!
🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ
@ibnukedir
