uk
Feedback
ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር(አቡ ዓማር)

ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር(አቡ ዓማር)

Відкрити в Telegram

የአላህ  መልዕክተኛ (ﷺ)  እንዲህ  ብለዋል፦ (ከሰዎች መካከል የመልካም በር ከፋች የሆኑና የመጥፎ በር ዘጊዎች የሆኑ አሉ ፤ እንዲሁም ከሰዎች መካከል የሸር  በር ከፋች የሆኑና የመልካም በር ዘጊ የሆኑ አሉ። አላህ የመልካም በር መክፈቻ ቁልፍ በእጁ ላደረገለት ‘ጡባ’ አለለት ፤  አላህ  የመጥፎ  በር መክፈቻ  ቁልፍ  በእጁ  ላደረገለት  ‘ወይል’ አለለት።) [ኢብኑ ማጃህ (237) ዘግበውታል። 

Показати більше
7 728
Підписники
+224 години
-127 днів
-5430 день
Архів дописів
📤📤📤📤📤📤📤 🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡113 🔖ለመልካም ነገር ቁልፍ ሁን⁉️     💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ! 💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር! 🕌  ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir

🌿አዲስ ደርስ 📚ኪፋየቱል ሙተዓቢድ..... 🎙ክፍል፡18 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። https://t.me/ibnukedir

🌿አዲስ ደርስ 📚አል-መባዲኡ ናፊዓ.... 🎙ክፍል፡18 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻ለጀማሪ ቀላልና ጣፋጭ ኪታብ ! 🌿የመጨረሻ ክፍል 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። https://t.me/ibnukedir

🌿አዲስ ደርስ 📚ረውደቱል አንዋር 🎙ቁጥር፡75 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir

📚የቁርአን ተፍሲር ቁ፡252 📖ሱረቱ-ሉቅማን          🎙ክፍል፡2 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌  አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ @ibnukedir

https://vt.tiktok.com/ZSCpuMHco/ 🔖መታለል ቁ፡2 💺 ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔺በቲክቶክ ይከታተሉን፤ ለሌሎችም ያጋሩ። 📥📥📥📥📥📥📥📥📥📥

📤📤📤📤📤📤📤 🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡113 🔖የእረፍት ግዜን መጠቀም⁉️     💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ! 💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር! 🕌  ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir

🌿አዲስ ደርስ 📚ኪፋየቱል ሙተዓቢድ..... 🎙ክፍል፡17 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። https://t.me/ibnukedir

🌿አዲስ ደርስ 📚አል-መባዲኡ ናፊዓ.... 🎙ክፍል፡17 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻ለጀማሪ ቀላልና ጣፋጭ ኪታብ ! 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። https://t.me/ibnukedir

🌿አዲስ ደርስ 📚ረውደቱል አንዋር 🎙ቁጥር፡74 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir

📚የቁርአን ተፍሲር ቁ፡251 📖ሱረቱ-ሉቅማን          🎙ክፍል፡1 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌  አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ @ibnukedir

https://vt.tiktok.com/ZSChepQr4/ 🔖መታለል ቁ፡1 💺 ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔺በቲክቶክ ይከታተሉን፤ ለሌሎችም ያጋሩ። 📥📥📥📥📥📥📥📥📥📥

📤📤📤📤📤📤📤 🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡112 🔖አስካሪ እና አደንዣዥ እፅ⁉️     💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ! 💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር! 🕌  ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir

https://vt.tiktok.com/ZSCYvNVhn/ 💫 የገንዘብ ፈተና 💫 ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔺በቲክቶክ ይከታተሉን፤ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!

🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿 የዓሹራእ ፆም ~ 🔻 ነብያችን ﷺ ሙስሊሞች እንዲፆሙት አዘዋል። [ቡኻሪ፡ 1865] 🔻የሚፆምበት ቀን፦ ሙሐረም 10 ነው። 🔻ቀኑ አላህ ሙሳን ﷺ ከፊርዐውን ነፃ የወጣበት ቀን ነው። [ቡኻሪ፡ 1865] 🔻 ይህን ቀን መፆም የአንድ አመት ወንጀሎችን ያሳብሳል። [ሙስሊም፡ 1162] 🔻 ይህንን ቀን መፆም ነብያችን ﷺ በጣም ትኩረት ይሰጡት የነበረ ነው። [ቡኻሪ፡ 1867] 🔻 ከአይሁድ ጋር መመሳሰል እንዳይኖር 9ኛውን አብሮ መፆም ይወደዳል። [ሙስሊም፡ 1916] 🔻11ኛውን ቀን መፆም የሚመለከት ሐዲሥ የመጣ ቢሆንም ነገር ግን ሰነዱ ደካማ በመሆኑ ለማስረጃነት የሚሆን አይደለም። ነብዩም ﷺ "ለቀጣይ አመት ከደረስኩኝ 9ኛውንም እፆማለሁ" አሉ እንጂ "እንግዲያውስ ነገንም (11ኛውን ቀን) እፆማለሁ" አላሉም። ስለዚህ የሚወደደው 9ኛ እና 10ኛውን ቀን መፆም ነው። 🔻የዘንድሮው የዐሹራ ፆም ሐሙስ ሰኔ 18 ላይ የሚውል ሲሆን ​በላጩና ተመራጩ አፆፃም...ነብዩ (ﷺ) አይሁዶችን ለመለየት ዘጠነኛውንም ቀን አብሮ ለመፆም አስበው ስለነበር፣ በላጩ መንገድ ረቡዕ (ሰኔ 17) እና ሐሙስን (ሰኔ 18) አከታትሎ መፆም ነው። 💫ለሎችንም በማስታዎስና ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ 🔻እለቱን ከመፆም ውጭ በአንዳንድ አካባቢዎች እንደሚታየው በተለየ መልኩ እንደ በዓል አድርጎ ማክበር ማስረጃ ያልመጣበት ተግባር ነው። 💫ለሎችንም በማስታዎስና ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! https://t.me/ibnukedir

🌿አዲስ ደርስ 📚ኪፋየቱል ሙተዓቢድ..... 🎙ክፍል፡16 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። https://t.me/ibnukedir

🌿አዲስ ደርስ 📚አል-መባዲኡ ናፊዓ.... 🎙ክፍል፡16 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻ለጀማሪ ቀላልና ጣፋጭ ኪታብ ! 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። https://t.me/ibnukedir

🌿አዲስ ደርስ 📚ረውደቱል አንዋር 🎙ቁጥር፡73 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir

📚የቁርአን ተፍሲር ቁ፡250 📖ሱረቱ-ሰጅዳ          🎙ክፍል፡4 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌  አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ @ibnukedir

📤📤📤📤📤📤📤 🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡111 🔖የሱና ደረጃ!     💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ! 💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር! 🕌  ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir