fa
Feedback
ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር(አቡ ዓማር)

ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር(አቡ ዓማር)

رفتن به کانال در Telegram

የአላህ  መልዕክተኛ (ﷺ)  እንዲህ  ብለዋል፦ (ከሰዎች መካከል የመልካም በር ከፋች የሆኑና የመጥፎ በር ዘጊዎች የሆኑ አሉ ፤ እንዲሁም ከሰዎች መካከል የሸር  በር ከፋች የሆኑና የመልካም በር ዘጊ የሆኑ አሉ። አላህ የመልካም በር መክፈቻ ቁልፍ በእጁ ላደረገለት ‘ጡባ’ አለለት ፤  አላህ  የመጥፎ  በር መክፈቻ  ቁልፍ  በእጁ  ላደረገለት  ‘ወይል’ አለለት።) [ኢብኑ ማጃህ (237) ዘግበውታል። 

نمایش بیشتر
7 748
مشترکین
-424 ساعت
-257 روز
-9430 روز
آرشیو پست ها
📤📤📤📤📤📤📤 🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡111 🔖የሱና ደረጃ!     💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ! 💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር! 🕌  ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir

    🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿 ድሮ ሟች ሲሞት ቤተሰቦቹ ንብረቱን ይከፋፈሉት ነበር፤ አሁን ላይ ግን ሟች ሲሞት ንብረቱ ቤተሰቦቹን ይከፋፍላቸዋል!!     «وفتنة أمتي المال» (የኡመቴ ፈተና ገንዘብ ነው) https://t.me/ibnukedir

🌿አዲስ ደርስ 📚ኪፋየቱል ሙተዓቢድ..... 🎙ክፍል፡15 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። https://t.me/ibnukedir

🌿አዲስ ደርስ 📚አል-መባዲኡ ናፊዓ.... 🎙ክፍል፡15 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻ለጀማሪ ቀላልና ጣፋጭ ኪታብ ! 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። https://t.me/ibnukedir

🌿አዲስ ደርስ 📚ረውደቱል አንዋር 🎙ቁጥር፡72 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir

📚የቁርአን ተፍሲር ቁ፡249 📖ሱረቱ-ሰጅዳ          🎙ክፍል፡2 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌  አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ @ibnukedir

📤📤📤📤📤📤📤 🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡110 🔖ሐያእ!     💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ! 💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር! 🕌  ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir

🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿 "አርሲዎች ግን ኢትዮጵያውያን ናቸው?" ይላል አንዱ ጎንደሬ። በአርሲ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት በመድረሱ ነው ይህን ያለው። እኛም ለሱና መሰል የኢትዮጵያዊነት ካርድ አከፋፋዮች ተመሳሳይ ጥያቄ እንድንጠይቅ ይፈቀድልን። 🔻1. ለመሆኑ በርካታ ሙስሊሞችን በመግደል፣ በማፈናቀል እና መስጂዶችን በማቃጠል ተደጋጋሚ ጥፋት የፈፀሙት ጎንደሬዎችና ጎጃሜዎችስ ኢትዮጵያውያን ናቸው? 🔻2. ሙስሊሞችን መቃብር የሚከለክሉት፣ ሙስሊም ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታቸው የሚያፈናቅሉት አክሱሞችስ ኢትዮጵያውያን ናቸው? 🔻3. በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞችን የፈጀው አፄ ዮሐንስና ብዙ መድሎ ያደረሱ ሌሎች አፄዎችስ ኢትዮጵያዊነታቸው ጥያቄ ውስጥ ገብቶ ያውቃል? 🔻4. አእላፍ ኢትዮጵያውያንን የፈጀው አፄ ቴዎድሮስስ ኢትዮጵያዊነቱ ጥያቄ ውስጥ ገብቶ ያውቃል? 🔻5. መስጂድ አፍርሶ በቦታው ቤተ ክርስቲያን የሰራው አፄ ምኒልክስ ኢትዮጵያዊነቱ ጥያቄ ውስጥ ገብቶ ያውቃል? 🌿ዝርዝሩ ረጅም ነው። ለማንኛውም ከየትም ቢሆን ግፍን በደልን ማውገዝ እንጂ ከዚያ አልፎ ራስን የዜግነት አከፋፋይ ማድረግ ራስን ትዝብት ላይ ከመጣል ያለፈ የሚያመጣው ቁም ነገር የለም። ✍IbnuMunewor 🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿 🔻አርሲ ላይ የእውነትም ያለ አግባብ ግድ'ያ ካለና እንደ ወለጋው ራሳቸው ጨፍ•ጭፈው ድራማ እየሠሩ ካልሆነ፤ እንደ ሰብዓዊነት መወገዝ አለበት። እስልምና የማንም ንጹሐን ነፍስ ያለ አግባብ እንዲቀጠፍ አይፈቅድም። እንኳን ለሰብዓዊ ፍጡር ቅጠል ያለ አግባብ እንዳንቆርጥና እንስሳ እንኳ ስናርድ በስለታማ ነገር እንድናርድ፣ ከአንዷ እንስሳ ፊት ሌላዋን አርደን ነፍሷን እንዳናስጨንቅ ያዘዘን ሙስሊሞች ነን። 🔻ነገር ግን ስለ አክሱም ሙስሊሞች ጭቆና ሲነሳ የዘገቡ ልጆችን ዘገባቸውን ሲያስጠፉ ከነበሩ ጽን•ፈኞች ጋር አልተባበርም። ለነርሱ ትርክት አዳማቂም አልሆንም። አሁን ላይ ሰው ከሚመስሉ አስመሳይና መርጦ አልቃሽ ጋዜጠኞች፣ ሚዲያዎች፣ ተቋማትና አርቲስቶች ጎን አልቆምም። 🔻ወለጋ ላይ «አንሻ ሰይድ ከአሁን በኋላ ወላሂ አማራ አልሆንም!» አለች ብሎ እየደሰኮሩ አስለቅሰውንና ፖለቲካ ሠርተውባት፤ ለካ ራሳቸው ነበሩ ጨፍጫፊዎች። ✍MuradTadesse https://t.me/ibnukedir

🌿አዲስ ደርስ 📚ኪፋየቱል ሙተዓቢድ..... 🎙ክፍል፡15 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። https://t.me/ibnukedir

🌿አዲስ ደርስ 📚አል-መባዲኡ ናፊዓ.... 🎙ክፍል፡15 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻ለጀማሪ ቀላልና ጣፋጭ ኪታብ ! 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። https://t.me/ibnukedir

🌿አዲስ ደርስ 📚ረውደቱል አንዋር 🎙ቁጥር፡71 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir

📚የቁርአን ተፍሲር ቁ፡248 📖ሱረቱ-ሰጅዳ          🎙ክፍል፡1 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌  አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ @ibnukedir

🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿 🔻ሊጠናቀቅ ሰዓታት ቀረው⁉️ ዛሬ መግሪብ ላይ አያመተሽሪቅ ስለሚያበቃ ኡዱሂያ ያላረዳችሁ እረዱ ብሉ ጠጡ፣ ተደሰቱ፣ ተዘያየሩ ፣ሌሎችንም አስደስቱ ፣ከሰላቶች በኋላና በየመሃሉም ተክቢራን በማብዛት ባማረ ሁኔታ ዒዱን እንሸኘው። اللہ أكبر اللہ أكبر اللہ أكبر لا إلہ إلا اللہ واللہ أكبر اللہ أكبر وللہ الحمد https://t.me/ibnukedir

80. عيدكم مبارك

80. عيدكم مبارك

🌿የቆየ ጣፋጭ ሙሀደራ 🌿በዒዱ ዕለት ከሚስተዋሉ ስህተቶች 🔻ከሰላተል ጀመዓ መቅረትና ማርፈድ 🔻ሰላተል ኢድን እንደ ቀላል በመመልከት ችላ ብሎ መተው 🔻በአለባበስና በመቆነጃጀት ሂደት ሸሪዓን መጣስ 🔻ባዕድ ከሆኑ ሴቶች ጋር መቀላቀል፤ መጨባበጥና መሳሳም 🔻እንደ ሙዚቃ እና ፊልም መሰል የተከለከሉ ነገሮችን ማድጥና መመልከት 🔻በመዝናናት ሰበብ መዘናጋትና ጊዜን ማጥፋት 🔻ምግብና መጠጥን ማባከን፡፡ 💫ብዙ ቁምነገር የተዳሰሰበት ሙሀደራ 🌿ሁላችንም የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ለወዳጆቻችን ሼር ማድረግን አንርሳ ፡፡ 📤📤📤📤📤📤📤 @ibnukedir

🌿የቆየ ጣፋጭ ሙሀደራ 🌿የዒድ - ሱናዎች 🌿 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹.ለዒድ ቀን ማማርና መዋብ 🌹. ለዒድ ሰላት ከመውጣታችን በፊት ገላን መታጠብ 🌹. ለዒድ ሰላት ከመውጣታችን በፊት በቴምር ማፍጠር 🌹. ወደ መስገጃ ቦታ በእግር መሄድ እና በእግር መመለስ 🌹. በሰፊ ሜዳ ላይ ወይም የዒድ መስገጃ ላይ መስገድ 🌹. ሲሄዱ በአንድ መንገድ ሲመለሱ ደግሞ በሌላ መንገድ መመለስ 🌹. ከዒድ ሌሊት ጀምሮ እስከሚሰገድ ድረስ ተክቢራ ማድረግ 🌹. የዒድን ኹጥባ ማዳመጥ 🌹. የእንኳን አደረሳችሁ መልእክቶች። 💫ብዙ ቁምነገር የተዳሰሰበት ሙሀደራ 🌿ሁላችንም የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ለወዳጆቻችን ሼር ማድረግን አንርሳ ፡፡ 📤📤📤📤📤📤📤📤📤 https://telegram.me/ibnukedir

📤📤📤📤📤📤📤📤📤 🌿ከኹጥባ የተወሰደ 🔖ዚያራ ለሚጓዙ አጠር ያለ ምክር! 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የቀረበ 🌿 ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ 🔻የምር በደንብ ይደመጥ! 🔻https://t.me/ibnukedir

🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿 ለዚያራ ተጓዦች አጠር ያለ ምክር 🔻ለምንድነው የምሄደው ብላችሁ ኒያችሁን አሳምሩ። 🔻ስትሄዱ እነሱን በቻላችሁት መጠን አስደስታችሁ ለመመለስ ሞክሩ 🔻መሰረታዊ የኢስላም አስተምህሮትን አስረዷቸው 🔻ባላችሁ ነገር አትሰስቱባቸው 🔻ስትሄዱ ለመኻደም እንጂ ልትኻደሙ መሆን የለበትም። 🔻 ለአረፋ ቤተሰብ ዝየራ ብላችሁ ሄዳችሁ እዚህም እዚያም አትዙሩ። 🔻ወላጆችህ ሲያማክሩህ ከልብህ ሆነህ አውራቸው 🔻ወላጆችህ ሲያወረሁ ቢደጋግሙም ትኩረት ሰጥተህ አድምጣቸው 🔻ሴቶች ያለ መህረም እንዳይሄዱ ጥንቃቄ ይደረግ 🔻እህቴ ሆይ ለዝየራ ብለሽ ሄደሽ የወንጀል በር መክፈቻ ከመሆን ተጠንቀቂ 🔻ጉዟችንን በወንጀል እንዳንጀምር። 🔻በቻላችሁት መጠን ኸይር የተባለ ነገር ሁሉ አድርጋቹላቸው ምርቃታቸው ለመቀበል ታገሉ ። 🔻እነሱን ሚያስከፋቸው ነገር ላለማድረግ ጥረት አድርጉ ። 🔻ስትሄዱ ምን መግዛት እንዳለባችሁ እወቁ ! https://t.me/ibnukedir

🌿አዲስ ደርስ 📚ኪፋየቱል ሙተዓቢድ..... 🎙ክፍል፡14 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። https://t.me/ibnukedir