cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሳይንስኛ ️️

"General Knowledge Centers" #Philosophy and physics. #Technology and sciences. #Entrepreneurship and business. #World history and political sciences. #Psychology and leadership. #Sport and motivational speech. #New information.

Show more
Advertising posts
2 066Subscribers
-124 hours
+47 days
+630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

📿 #Constellation_part_2 🔰#ታውረስ (Taurus) 🕎 #የትውልድ ቀናት : ሚያዚያ 12 - ግንቦት 12 (april 20 - may 20) ✳️ #አባል: መሬት 🀄️ #ቀለም: ሰማያዊ ፣ ሀመራዊ አረንጓዴ 🗓 #ቀን: ዓርብ፣ ሰኞ 💡በጣም #የሚግባባቸው: ቪርጎ፣ ካፕሪኮርን 👨‍👩‍👧‍👦 ተመራጭ ኮከብ #ለጋብቻና ለሽርክና: #ስኮርፒዩ 🔢 #እድለኛ ቁጥር: 2 , 4 , 6, 11 ,20 , 29, 37, 47, 56 📿 #ልዩ ምልክት: ♉️ © ሳይንስኛ
Show all...
👍 3
© ሳይንስኛ
Show all...
👍 2
#Constellation🔰ቪርጎ (Virgo) 🕎 #የትውልድ ቀናት: ከነሐሴ 17 - መስከረም 12 (August 22 - September 22 ) ✳️ #አባል: መሬት 🎴 #ባህሪ: ተለዋዋጭ 🀄️ #ቀለም: ነጭ፣ ቢጫ፣ ደንማ አረንጓዴ ፣ ቤዥ 🗓 #ቀን: ዕሮብ 🕹 የሚገዛው #ፕላኔት: ሜርኩሪ 💡በጣም #የሚግባባቸው: ቪርጎ፣ ካፕሪኮርን 👨‍👩‍👧‍👦 #ተመራጭ ኮከብ #ለጋብቻና ለሽርክና: #ፒይሰስ 🔢 #እድለኛ ቁጥር: 5,14, 23, 32, 41, 50 📿 #ልዩ ምልክት: ♍️
Show all...
👍 2
#Constellation_Virgo #Part_1
Show all...
🔥 2
💣 #የሰዉ_ሰራሽ ክህሎት አይነቶች ስንት ናቸዉ? 💣1. #Artificial_Narrow Intelligence (ANI) 📿 ይህ አይነቱ #ሰው_ሰራሽ ክህሎት "Weak AI" በመባልም የሚታወቅ ሲሆን፤ አንድን ጉዳይ (Only_one_Task) ብቻ በትክክልና በተቀላጠፈ ሁኔታ #እንዲያከናዉን ተደርጎ የሚሠራ ነዉ። 🗝 #ቼዝን በመጫወት ላይ ብቻ የላቀ ብቃት እንዲኖረዉ ተደርጎ የተሠራ ኮምፒዉተር ለዚህ እንደምሳሌ የሚጠቀስ ነዉ። #ፕሮግራም ከተደረገበት ተግባር ውጪ ሌላ ነገርን ማከናወን አይችሉም። በአሁኑ ሰዓት ያሉ የሰዉ_ሰራሽ ክህሎት ብቃት ያላቸዉን #ኮምፒዉተሮችና #ማሽኖች አብዛኞቹ የዚህ አይነቶቹ ናቸዉ። 💣2. #Artificial_General Intelligence (AGI) 📿 ይህ አይነቱ #ሰዉ_ሠራሽ ክህሎት "Strong AI" ወይንም "Human-Level AI" በመባልም የሚታወቅ ሲሆን፣ በአንድ ነገር ላይ #በተቀላጠፈ #ሰዉ_ሠራሽ ክህሎት አማካኝነት ማከናወን እንዲችል ተደርጎ የተሠራ ነዉ። 📿 አሁን ባለዉ #አሰራር እንዲህ አይነቱን ሰዉ ሰራሽ ክህሎት መፍጠር በጣም ከባድ ነዉ። #በሞያ ዘርፉ የተሰማሩ ባለሞያዎች ይህን ዓይነት ማሽን ለመፍጠር በሰዉ አዕምሮ ዉስጥ የሚከናወንን አመንክዮ፣ እቅድ፣ የተወሳሰበ ሃሳብን መረዳት፣ አንድን ነገር ፈጥኖ ለይቶ ማወቅ፣ መፍትሄን መፈለግ፣ ዉሳኔን በፍጥነት መስጠት፣ በተፈጥሮ የሰዉ ቋንቋ መግባባት፣ ካለፈ ልምድ መማርና ሌሎችን ብቃቶችን ለማሽኑ በሰዉ ሰራሽ ፕሮግራም ማድረግ ያስፈልጋል ይላሉ። 📿 ይህ አይነቱ #የማሽን ብቃት ገና በምርምርና በጥናት ደረጃ ያለ ሲሆን፣ #ተግባራዊ ለማድረግ ምናልባትም ረጅም ዓመታት ሊወስድ እንደሚችል ይነገራል። 💣3. #Artificial_Super Intelligence (ASI) 📿 እንግሊዛዊዉ #ፈላስፋና በሰዉ ሠራሽ ክህሎት ዘርፍ በርካታ #ጥናታዊ ጽሑፍ በማቅረብ የሚታወቀዉ #ኒክ ቦስትሮም "በማንኛዉም ዘርፍ አለ የሚባል ጠቢብ ሰዉን በእጅጉ የሚበልጥ የሳይንስና የስነ-ጥበብ ፈጠራ ችሎታ ያለዉ፣ እንዲሁም ጠቅላላ እዉቀትንና ማህበራዊ #ክህሎትን ጨምሮ በሁሉም ዘርፍ የጠለቀ ዕዉቀት ያለዉ።" ሲል #Artificial_Super Intelligence (ASI) ቴክኖሎጂ ሊኖረዉ የሚችለዉን ጽንሰ-ሃሳባዊ ብቃት ይገልጸዋል። 🛡 #የሳይንስ ልብ_ወለድ ፊልም ላይ ከሚታይ ምናባዊ የፈጠራ ስራ ባልዘለለ መልኩ ህዉን ለመሆን ገና እጅጉን ሩቅ የሆነዉን ይህ አይነቱን ሰዉ-ሠራሽ ክህሎት የሰዉ ልጅ ተሳክቶለት ተግባራዊ ማድረግ ቢችል፣ መልሶ #ማስቆም እንደማይቻልና ከሰዉ ቁጥጥር ዉጭ እንደሚሆን ይነገራል። 🛡 #አንዳንዶች ምናልባትም ሰውን ሙሉ በሙሉ #የሚገዛበትም ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል ይላሉ። በራሳችን #እጅ ሰርተን ሊገዙን? የሚል ሀሳብ ያነሳሉ? "እናንተስ ምን ትላላችሁ?" #የሳይንስኛ ቤተሰቦች..! 🔭 Via: Anteneh Getachew (Physicist)
Show all...
ሳይንስኛ ️️

"General Knowledge Centers" #Philosophy and physics. #Technology and sciences. #Entrepreneurship and business. #World history and political sciences. #Psychology and leadership. #Sport and motivational speech. #New information.

👍 7
💥"Who create TikTok?" 🎞#ቲክቶክ አጭር ቪዲዮ 'Share' ምናደርግበት ማህበራዊ ድህረ ገፅ ነው! መነሻውን #ቻይና አድርጎ አሁን 3 billion active users አለው። 👨‍💻#ቲክቶክን የፈጠረው የ36 አመቱ ቻይናዊ ግለሰብ #Zhang_yiming ነው። በዩንቨርስቲ የተማረው 'Software engineering' ነው። ❌ቲክቶክ #በህንድ፣ #በአሜሪካ እና #በፓኪስታን ታግዷል። 📸📷📸#$hare📸📷📸📷 © ሳይንስኛ (👉@anteneg)
Show all...
👍 3
💻 #ስቲቭ_ጆብስ የ20ኛውን ክፍለ ዘመን የኮምፒዩተሮች አብዮት ካቀጣጠሉትና እስከ ህይወቱ ፍፃሜ ድረስም ምናልባትም በቢሊዮኖች በሚቆጠሩ #የኮምፒዩተሮች፣ እንደ #አይፓድና አይፎን አይነት የተንቀሳቃሽ የሙዚቃ #ማዳመጫዎች፣ ስልኮችና በሌሎች በርካታ #ፈጠራዎች ተጠቃሚዎች ዘንድ ታላቅ አድናቆትንና ከበሬታን የተቸረው ታላቅ የዘመናችን የፈጠራ ሰውና የግዙፉ የኮምፒዩተር ኩባንያ #የአፕል መስራች ነው፡፡ 💻 መስከረም 24 ቀን: 2004 ዓ.ም በሃምሳ ስድስት ዓመቱ #በጣፊያ ካንሰር ሳቢያ ያረፈው ስቲቭ ጆብስ አፕል የሚሰኘውንና በገበያ ካፒታል መጠኑ የዓለማችን ቁጥር አንድ ሀብታም የሆነውን የኮምፒዩተር ኩባንያ ከጓደኛው ጋር በቤተሰቦቹ ጋራዥ ውስጥ ሲያቋቁም ገና ለጋ የ20 ዓመት ወጣት ነበር፡፡ 💻 #አፕል አሁን ላይ 2.1 trillion የሚያወጣ ቁጥር አንድ ሀብታም ድርጅት ነው። 💻 ዛሬ ላይ አፕል የዘመናዊውን ዓለም #የኮምፒዩተር፣ #የመዝናኛ፣ #የተንቀሳቃሽ ስልክና በአጠቃላይ በዘመናዊ አኗኗር ላይ ታላቅ ተፅዕኖውን ማሳረፍ የቻለ #የኮምፒዩተር ኩባንያ ሆኗል፡፡ © ሳይንስኛ
Show all...
👍 1
💸 1 ቢልዮን ዳላር (#dollar) ገቢ ለማግኘት የሚፈጅባቸው ጊዜ...⌚️ #Walmart: 12 ሰዓታት #Amazon: 13 ሰዓታት #Apple: 18 ሰዓታት #Alphabet: 1 ቀናት #Microsoft: 1 ቀናት #Costco: 2 ቀናት #JP_Morgan: 2 ቀናት #Meta(FB, W_app & IG): 2 ቀናት #Ford: 2 ቀናት #Home_Depot: 3 ቀናት #Exxon_Mobil: 3 ቀናት #AT&T: 3 ቀናት #FedEx: 4 ቀናት #UPS: 4 ቀናት #Disney: 4 days #P&G: 4 ቀናት #Tesla: 4 ቀናት #Boeing: 4 ቀናት #Nvidia: 4 ቀናት #Caterplillar: 5 ቀናት #IBM: 5 ቀናት #American_Express: 6 ቀናት #Nike: 7 ቀናት #Coca-Cola: 8 ቀናት #Uber: 9 ቀናት #Starbucks: 10 ቀናት #Salesforce: 10 ቀናት #Netflix: 10 ቀናት #Visa: 11 ቀናት #McDonald’s: 14 ቀናት #Spotify: 23 ቀናት #Airbnb: 41 ቀናት 📕© ሳይንስኛ
Show all...
👍 5 1