cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ሳይንስኛ ️️

"General Knowledge Centers" #Philosophy and physics. #Technology and sciences. #Entrepreneurship and business. #World history and political sciences. #Psychology and leadership. #Sport and motivational speech. #New information.

Більше
Рекламні дописи
2 112
Підписники
-124 години
Немає даних7 днів
+1630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎞 #Gravity_Promotion™ 📿 "ምን ማሰራት ይፈልጋሉ?!" 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 💻 #Digital_CV√ 💻 #Application_Letter for any job vacancy✓ 💻 #Business card✓ 💻 #Profiles✓ 💻 #Banners✓ 💻 #Flyer✓ 💻 #Certificate 💻 #Assignment (Any Grade) 💻 #Cover_Page✓ 💻 #Web_design 💻 #Power point or Slides✓ 💻 #Brand or Logo.... etc✓ በግል የግራፊክስ ስልጠና መሰልጠን የሚፈልግ #inbox አድርጉልኝ። 🔘 በሳምንት ሁለት ቀን ለሁለት ሰዓት ያህል ይሰጣል። ለአንድ ወር ብቻ! (3000 ብር ብቻ) በተግባር 📿Our #Telegram channel    👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/gravity0019 https://t.me/gravity0019   👆👆👆👆👆👆👆👆 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 📱 contact: @Anteg1 📱 Phone number: 0904002487
Показати все...
👍 5
🌎Deadliest animals by annual human deaths (2022) 1⃣Mosquitoes🦟: 1M 2⃣Snakes🐍: 100K 3⃣Dogs🐕: 30K 4⃣Freshwater snails🐌: 20K 5⃣Assassin bugs🐜: 12K 6⃣Tsetse flies🪰: 10K 7⃣Ascaris roundworms🐛: 2.5K 8⃣Crocodiles🐊: 1K 9⃣Tapeworms🪱: 700 🔟Hippos🦛: 500 #ሳይንስኛ
Показати все...
👍 5
🎂 Company Age (Youngest to Oldest): 1️⃣ 🐦 Twitter: 16 years 2️⃣ 👥 Facebook: 18 years 3️⃣ 🚘 Tesla: 19 years 4️⃣ 🔍 Google: 24 years 5️⃣ 📺 Netflix: 25 years 6️⃣ 🛍️ Amazon: 28 years 7️⃣ 🍏 Apple: 46 years 8️⃣ 💻 Microsoft: 47 years 9️⃣ 🎮 Sony: 76 years 🔟 📱 Samsung: 84 years #ሳይንስኛ
Показати все...
👍 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🐔 #የአለማችን_ውዱ_ዶሮ 🐔 መገኛውን ሀገረ ኢንዶኒዢያ ያደረገው ይህ ዶሮ አያም ሴሚሲ ይባላል፡፡ ዶሮውን ሲመለከቱት ጥቁር ነው ነገር ግን የሚያስገርመው ነገር የስጋው መልክ ሙሉበሙሉ ጥቁር ሲሆን ጥቂት ምላሱጋ የግራጫ ቀለም ይታይበታል፡፡ 💸 #ዋጋው 1500 ዶላር ነው። 🎞© ሳይንስኛ
Показати все...
3
Repost from N/a
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎞 #Gravity_Promotion™ 📿 "ምን ማሰራት ይፈልጋሉ?!" 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 💻 #Digital_CV√ 💻 #Application_Letter for any job vacancy✓ 💻 #Business card✓ 💻 #Profiles✓ 💻 #Banners✓ 💻 #Flyer✓ 💻 #Certificate 💻 #Assignment (Any Grade) 💻 #Cover_Page✓ 💻 #Web_design 💻 #Power point or Slides✓ 💻 #Brand or Logo.... etc✓
በግል የግራፊክስ ስልጠና መሰልጠን የሚፈልግ #inbox አድርጉልኝ። 🔘 በሳምንት ሁለት ቀን ለሁለት ሰዓት ያህል ይሰጣል። ለአንድ ወር ብቻ! (3000 ብር ብቻ) በተግባር
📿Our #Telegram channel 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/gravitypro11 https://t.me/gravitypro11 👆👆👆👆👆👆👆👆 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 📱 contact: @Anteg1 📱 Phone number: 0904002487
Показати все...
👍 3
🖇 #የክረምት ትምህርት የምትፈልጉ ተማሪዎች ካላችሁ በዚህ ቦት 👉 @electrospaceBot ተመዝገቡ! #Grade 10, 11 & 12 #Mathematics #Physics #computer #Language #Graphics_design 📌 Address: #Adama (Harambe Mall) 📱Call: 0904002487 📿 Telegram Account: 👉https://t.me/electospaceacademy 📿 Tiktok Account: 👉https://www.tiktok.com/@electrospace_man801?_t=8h3pbxITJfp&_r=1 © Electrospace_Academy™✓
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🍂 እጅግ ጥልቁ #ውቂያኖስ የሚገኘው #ቤርሙዳ_ትሪያንግል ላይ ነው። 🪵 #ቤርሙዳ_ትሪያንግል ላይ ብዙ ጊዜ ሚስጥራዊ በሆነ መንገድ @መርከቦች እና @ፕሌኖች እንደጠፉ ይነገራል፤ ለመሆኑ #ቤርሙዳ_ትሪያንግል የት ይገኛል? 🪵 #ቤርሙዳ_ትሪያንግል የሚባለ ቦታ በየትኛውም የአለም ካርታ ላይ ባይገኝም ከአሜሪካ #ፍሎሪዳ ግዛት አንስቶ #ፖርታሪኮ እና #ቤርሙዳ የሚባል የእንግሊዝ ግዛትን እና ውቅያኖስን ያጠቃለለ ነው። 🪵 #ሶስቱን ቦታዎች ስናገናኛቸው ደግሞ ትሪያንግል ይሰራሉ። ለዚህም ነው #ቤርሙዳ_ትሪያንግል የሚል ስያሜ ያገኘው። 🪵 #ቤርሙዳ_ትሪያንግል ላይ #ኤልያኖች ከሌላ #ዩንቨርስ ክፍል ላይ መተው እንዳረፉበት እና በዛ አከባቢ የሚገኙ ነገሮችን እያገቱ የራሳቸውን ምርምር እያደረጉበት እንደሆነ ይነገራል፤ ነገረ ግን እስካሁን ድረስ ይሄንን ሀሳብ የሚደግፍ ምንም አይነት #መረጃ አልተገኘም። 🪵 #ቤርሙዳ+ትሪያንግል ላይ ሳይንቲስቶች ያገኙት ነገረ ቢኖር ያለማችን #ጥልቁ ውሃ እንደሚገኝ ነው። እናም በዚህ አከባቢ የሆነ #ፕሌን ወይም #መርከብ ከሰመጠ በቀላሉ ላይገኝ ይችላል። ምክንያቱም የውቂያኖሱ ጥልቀት እስከ #8,380 ሜትር ድረስ ይደርሳል። #ይቀጥላል.....!! © ሳይንስኛ (👉 @anteneg )
Показати все...
👍 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🚘 መኪና (#CARS) - ተሽከርካሪ መኪናዎች የሰዎችን የጉዞ ስርዓት እና ተያይዞ የመጣውን የከተሞች ባህሪ እስከወዲያኛው የቀየረ ግሩም የቴክኖሎጂ #ፈጠራ ነው፡፡ 📿 ተሽከርካሪ መኪናዎች በዘመናዊው ቅርፃቸው በአለም ላይ ብቅ ማለት የጀመሩት #በ19ነኛው ክፍለ ዘመን የመጨረሻ አመታት ላይ ሲሆን በዋናነት በጀርመናዊው #ካርል ቤንዝ እና ባልደረቦቹ የተከናወኑ ናቸው፡፡ 📿 #ካርል ቤንዝ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1885 የመጀመሪያዋን ሞተር ብስክሌት ተግባራዊ ካደረገ በኋላ የመኪና #ቴክኖሎጂ በአለም ላይ እየናኘ ሄዷል፡፡ 💡join us for more: /👉 @anteneg
Показати все...
👍 2
💻 የምንሰጣቸው የስልጠና አገልግሎቶች 🎞 Graphics Design (Canva, Pixel & Photoshop) 🎞 Basic Computer (Microsoft) 🎞 Mathematics and Physics 📌Address: Adama, Harambe Mall 📞 Phone: 0904002487 🔘ከታች ባለው #የቴሌግራም #Username መመዝገብ ትችላላችሁ። ✔️Telegram Contact:👉 @Anteg1 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 📿#TikTok Channel Account 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@electrospace_man801?_t=8necFuYXhQr&_r=1 📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍 📿#Telegram Channel Account 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/electospaceacademy https://t.me/electospaceacademy
Показати все...
Electrospace Academy™ on TikTok

@electrospace_man801 25.3k Followers, 47 Following, 94.0k Likes - Watch awesome short videos created by Electrospace Academy™

👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.