en
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

Open in Telegram

📈 Analytical overview of Telegram channel የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

Channel የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 395 subscribers, ranking 6 113 in the Religion & Spirituality category and 2 343 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 395 subscribers.

According to the latest data from 26 June, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 541 over the last 30 days and by 19 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 34.65%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 4 988 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 33.

📝 Description and content policy

Channel description not provided.

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 27 June, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 395
Subscribers
+1924 hours
+1197 days
+54130 days
Posts Archive
“ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።” 2ኛ ጴጥ 3፥9 የሰንበት ትምህርት
“ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።” 2ኛ ጴጥ 3፥9 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

"የአምላክ ልጆች ሆይ፥ ለእግዚአብሔር አምጡ፥ ክብርንና ምስጋናን ለእግዚአብሔር አምጡ።" መዝ 28፡1 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️You
"የአምላክ ልጆች ሆይ፥ ለእግዚአብሔር አምጡ፥ ክብርንና ምስጋናን ለእግዚአብሔር አምጡ።" መዝ 28፡1 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

"በሽበታሙ ፊት ተነሣ፥ ሽማግሌውንም አክብር፥ አምላክህንም ፍራ!" ዘሌ 19፡32 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https
"በሽበታሙ ፊት ተነሣ፥ ሽማግሌውንም አክብር፥ አምላክህንም ፍራ!" ዘሌ 19፡32 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

የሥርዓተ ትምህርት ትግበራ ማስጀመርያና የግንዛቤ መስጫ መርሐ ግብር በምዕራብ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ተከናወነ። የካቲት 4/6/2016 ዓ.ም (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) በምዕራብ ሀረርጌ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች መምሪያ አዘጋጅነት በተከናወነው በዚህ ሥልጠና ላይ በሀገረ ስብከቱ ከመንበረ ጵጵስናው ርእሰ ከተማ ከሚገኙ 6ቱ አድባራት ጀምሮ በሁሉም ወረዳ ቤተክህነቶች ሥር የሚገኙ ሰ/ት/ቤቶች የተውጣጡ አባላትና አመራሮች ተገኝተዋል።  ሥልጠናው በሀገረ ስብከቱ የሰንበት ትምህርት ቤት አንድነት ከሌሎች ሀገረ ስብከቶች ሥርዓተ ትምህርቱን በመተግበርና በማስተግበር ረገድ ባለፈው በ 2015 ዓ/ም በቤተ ክርስቲያናችን ላይ በደረሰው መቅራዊ ችግር ምክንያት ከጥር 27/2015 ዓ/ም አስከ ሐምሌ 19/2016 ድረስ በስደት ላይ በመቆየቱና  በሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች የዘገየ ቢሆንም ከቅዱስ ሲኖዶስ የወረደውን መመርያ በመቀበል በማስፈጸም በሒደት ላይ ይገኛል። ሒደቱም በቀጣዩ ዓመት ወደ ትግበራ ለመግባት እንዲያግዝ ታልሞ የተዘጋጀ  ለሥርዓተ ትምህርቱ ትግበራ  በሀገረ ስብከቱ መጀመሩን ለማብሠርና ለቅድመ ዝግጅት እንዲረዳ ታስቦ የተዘጋጀ ሥልጠና  እንደሆነ የሀገረ ስብከቱ የሰ/ት/ቤቶች መምሪያ ሀላፊና የሰ/ት/ቤቶች አንድነት ሰብሳቢ መልአከ ሰላም ቀሲስ አክሊሉ ተናግረዋል። አያይዘውም ሥልጠናው ለሁለት ቀናት የተዘጋጀ መሆኑንና ከ9 ወረዳ ቤተክህነት ሰንበት ትምህርት ቤት ከተቋቋመባቸው አብያተ ክርስቲያናት የተውጣጡ ሊቃነ መናብርትና መምህራን እንደተገኙ ተናግረዋል። ሥልጠናው ከጠቅላይ ቤተክህነት የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በተመደቡ መምህራን በአራት ርዕሰ ጉዳዮች ተሰጥቶ በትግበራው ዙርያ ሰፊ ውይይት ተደርጓል። በሥልጠናው መርሐ ግብር ሰልጣኞች በቂ ግንዛቤ ማግኘታቸውን ለዝግጅት ክፍላችን ቃላቸውን የሰጡ ሲሆን አንድነቱ እየተገባደደ በሚገኘው የዘንድሮ ዓመት ለትግበራው የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን በማማሏት ሥልጠናዎችን በማጠናከር በቀጣይ ዓመት በተወሰኑ የሥርዓተ ትምህርት ክፍሎች ከ50% በላይ በ55 አብያተ ክርስቲያናት  ወደ ትግበራ እንደሚገባ የሀገረ ስብከቱ የጭሮ ከተማ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ምክትል ሰብሳቢ መምህር መኮንን ተናግረዋል። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube @eotc-gssu 👉 Facebook @EOTC.GSSU 👉 Telegram @SSUGlobal 👉 Tiktok @eotc_gssu

"ይህ ምሥጢር ታላቅ ነው፥ እኔ ግን ይህን ስለ ክርስቶስና ስለ ቤተ ክርስቲያን እላለሁ።" ኤፌ 5፡32 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም
"ይህ ምሥጢር ታላቅ ነው፥ እኔ ግን ይህን ስለ ክርስቶስና ስለ ቤተ ክርስቲያን እላለሁ።" ኤፌ 5፡32 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ሽምግልና ጥሎሽ እና ጋብቻ https://vm.tiktok.com/ZM63BQKTw/

"ነገር ግን ዓይኖቻችን ወደ አንተ ናቸው።" 2ኛ ዜና 20፡12 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! ✍️Youtube 👇 h
"ነገር ግን ዓይኖቻችን ወደ አንተ ናቸው።" 2ኛ ዜና 20፡12 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

“ጸሎቴን በፊትህ እንደ ዕጣን ተቀበልልኝ፥ እጅ መንሣቴም እንደ ሠርክ መሥዋዕት ትሁን።” መዝ 140፡2 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም
“ጸሎቴን በፊትህ እንደ ዕጣን ተቀበልልኝ፥ እጅ መንሣቴም እንደ ሠርክ መሥዋዕት ትሁን።” መዝ 140፡2 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

የካቲት 1 ጉባኤ ቁስጥንጥንያ https://vm.tiktok.com/ZM6cJbyna/

ስለ ዘመነ አስተርእዮ መምህራን እና መጻሕፍት እንዲህ እንዳሉን....... በኅቡዕ መገለጥ እና በግልጥ መገለጥ በኅቡዕ መገለጥ ማለት:- ባለቤቱ ራሱን ሳይገልጥ በምሳሌ ወይም በምስጢር ሲያናግር ልክ እግዚአብሔር ሙሴን በሲና ተራራ ያናግረው እንደነበር : አብርሃምን : ሄኖክን : ዳዊትን : ኢሳይያስን : ኤርምያስ : ዳንኤልን እንዲሁም ሌሎችን ያናግረበት የነበረው መንገድ ነው:: በዚህም ድምጹን በመስማት ወይም በህልም በመታየት ሕልውናውን ይገልጥላቸዋል:: በግልጥ መገለጥ ማለት:- በከብቶች በረት ተወልዶ "ወልድ ዘላዕሉ ሕጻን ዘታሕቱ" ተብሎ ከባሕርይ አባቱ ከአብ እና ከባሕርይ ሕይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ሆኖ ሢሰለስ ሲቀደስ : ወልድ በማዕከለ ዮርዳኖስ ቆሞ አብ ከሰማይ ሆኖ ቃሉን ሲሰጥ እና መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል ሲወርድ : በተአምራቱ እና በትምህርቱ :  በተዘጋ ደጃፍ በመግባት : እንዲሁም በቅዱሳት መጻሕፍት ራሱን ገልጧል:: ሌላው....... ለብዙዎች መገለጥ እና ለጥቂቶች መገለጥ ለብዙዎች መገለጥ ማለት እግዚአብሔር አምላክ እስራኤላውያንን ቀይ ባህርን ከፍሎ በማሻገር ከሰማይ መና እያወረደ በመመገብ ከድፍን አለት ውሃን እያፈለቀ ጥማቸውን በማስታገስ በህቡዕ ታይቷቸዋል : ሕላዌውን ገልጧል::  ለነነዌ ሰዎች ሩቅ በሆነች መዓቱ : የሚባላ እሳትን በማሳየት አልያም እንደ ሰዶም እና ገሞራ ሰዎች በማጥፋት በምስጢር ተገልጿል:: ለጥቂቶች መገለጥ ማለት አዳምን : አብርሃምን : ሙሴን እና አሮንን እንዲሁም ሌሎቹን በተናጠል እንዳናገረ : እንደታየ ያለ ነው:: ስለዚህም አበው እንዲህ ሲሉ እንዳዘዙን  በዘመነ አስተርእዮ ክርስቶስን እንድንገልጥ  እንድንሰብክ : በጾማችን : በጸሎታችን : በሕይወታችን .... በሁሉ ነገራችን አምላካችን ክርስቶስን እንድንሰብክ:: ዛሬስ በእኛ ሕይወት በጥምጣሙ : በከበሮው : በዝማሬው : በስብከቱ : በአገልግሎታችን ማን ይሆን እየተገለጠ ያለው?  ክርስቶስ አምላካችን ወይስ .....? መንግሥተአብ በርሃኔ ጥር -30 - 2016 (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube @eotc-gssu 👉 Facebook @EOTC.GSSU 👉 Telegram @SSUGlobal 👉 Tiktok @eotc_gssu

(የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube @eotc-gssu 👉 Facebook @EOTC.GSSU 👉 Telegram @SSUGlobal 👉 Tiktok @eotc_gssu
(የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube @eotc-gssu 👉 Facebook @EOTC.GSSU 👉 Telegram @SSUGlobal 👉 Tiktok @eotc_gssu

"በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና።" ያዕ 1፡12 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራ
"በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና።" ያዕ 1፡12 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu