የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU 的分析概览
频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 395 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 113,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 343 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 395 名订阅者。
根据 26 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 541,过去 24 小时变化为 19,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 34.65%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 4 988 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 27 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 395
订阅者
+1924 小时
+1197 天
+54130 天
帖子存档
“ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።” 2ኛ ጴጥ 3፥9
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት!
✍️Youtube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
"የአምላክ ልጆች ሆይ፥ ለእግዚአብሔር አምጡ፥ ክብርንና ምስጋናን ለእግዚአብሔር አምጡ።" መዝ 28፡1
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት!
✍️Youtube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
"በሽበታሙ ፊት ተነሣ፥ ሽማግሌውንም አክብር፥ አምላክህንም ፍራ!" ዘሌ 19፡32
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት!
✍️Youtube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
የሥርዓተ ትምህርት ትግበራ ማስጀመርያና የግንዛቤ መስጫ መርሐ ግብር በምዕራብ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ተከናወነ።
የካቲት 4/6/2016 ዓ.ም (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት)
በምዕራብ ሀረርጌ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች መምሪያ አዘጋጅነት በተከናወነው በዚህ ሥልጠና ላይ በሀገረ ስብከቱ ከመንበረ ጵጵስናው ርእሰ ከተማ ከሚገኙ 6ቱ አድባራት ጀምሮ በሁሉም ወረዳ ቤተክህነቶች ሥር የሚገኙ ሰ/ት/ቤቶች የተውጣጡ አባላትና አመራሮች ተገኝተዋል።
ሥልጠናው በሀገረ ስብከቱ የሰንበት ትምህርት ቤት አንድነት ከሌሎች ሀገረ ስብከቶች ሥርዓተ ትምህርቱን በመተግበርና በማስተግበር ረገድ ባለፈው በ 2015 ዓ/ም በቤተ ክርስቲያናችን ላይ በደረሰው መቅራዊ ችግር ምክንያት ከጥር 27/2015 ዓ/ም አስከ ሐምሌ 19/2016 ድረስ በስደት ላይ በመቆየቱና በሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች የዘገየ ቢሆንም ከቅዱስ ሲኖዶስ የወረደውን መመርያ በመቀበል በማስፈጸም በሒደት ላይ ይገኛል።
ሒደቱም በቀጣዩ ዓመት ወደ ትግበራ ለመግባት እንዲያግዝ ታልሞ የተዘጋጀ ለሥርዓተ ትምህርቱ ትግበራ በሀገረ ስብከቱ መጀመሩን ለማብሠርና ለቅድመ ዝግጅት እንዲረዳ ታስቦ የተዘጋጀ ሥልጠና እንደሆነ የሀገረ ስብከቱ የሰ/ት/ቤቶች መምሪያ ሀላፊና የሰ/ት/ቤቶች አንድነት ሰብሳቢ መልአከ ሰላም ቀሲስ አክሊሉ ተናግረዋል።
አያይዘውም ሥልጠናው ለሁለት ቀናት የተዘጋጀ መሆኑንና ከ9 ወረዳ ቤተክህነት ሰንበት ትምህርት ቤት ከተቋቋመባቸው አብያተ ክርስቲያናት የተውጣጡ ሊቃነ መናብርትና መምህራን እንደተገኙ ተናግረዋል።
ሥልጠናው ከጠቅላይ ቤተክህነት የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በተመደቡ መምህራን በአራት ርዕሰ ጉዳዮች ተሰጥቶ በትግበራው ዙርያ ሰፊ ውይይት ተደርጓል።
በሥልጠናው መርሐ ግብር ሰልጣኞች በቂ ግንዛቤ ማግኘታቸውን ለዝግጅት ክፍላችን ቃላቸውን የሰጡ ሲሆን አንድነቱ እየተገባደደ በሚገኘው የዘንድሮ ዓመት ለትግበራው የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን በማማሏት ሥልጠናዎችን በማጠናከር በቀጣይ ዓመት በተወሰኑ የሥርዓተ ትምህርት ክፍሎች ከ50% በላይ በ55 አብያተ ክርስቲያናት ወደ ትግበራ እንደሚገባ የሀገረ ስብከቱ የጭሮ ከተማ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ምክትል ሰብሳቢ መምህር መኮንን ተናግረዋል።
(የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት)
(የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት)
👉 Youtube
@eotc-gssu
👉 Facebook
@EOTC.GSSU
👉 Telegram
@SSUGlobal
👉 Tiktok
@eotc_gssu
"ይህ ምሥጢር ታላቅ ነው፥ እኔ ግን ይህን ስለ ክርስቶስና ስለ ቤተ ክርስቲያን እላለሁ።" ኤፌ 5፡32
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት!
✍️Youtube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
"ነገር ግን ዓይኖቻችን ወደ አንተ ናቸው።" 2ኛ ዜና 20፡12
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት!
✍️Youtube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
“ጸሎቴን በፊትህ እንደ ዕጣን ተቀበልልኝ፥ እጅ መንሣቴም እንደ ሠርክ መሥዋዕት ትሁን።” መዝ 140፡2
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት!
✍️Youtube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
ስለ ዘመነ አስተርእዮ መምህራን እና መጻሕፍት እንዲህ እንዳሉን.......
በኅቡዕ መገለጥ እና በግልጥ መገለጥ
በኅቡዕ መገለጥ ማለት:-
ባለቤቱ ራሱን ሳይገልጥ በምሳሌ ወይም በምስጢር ሲያናግር ልክ እግዚአብሔር ሙሴን በሲና ተራራ ያናግረው እንደነበር : አብርሃምን : ሄኖክን : ዳዊትን : ኢሳይያስን : ኤርምያስ : ዳንኤልን እንዲሁም ሌሎችን ያናግረበት የነበረው መንገድ ነው:: በዚህም ድምጹን በመስማት ወይም በህልም በመታየት ሕልውናውን ይገልጥላቸዋል::
በግልጥ መገለጥ ማለት:-
በከብቶች በረት ተወልዶ "ወልድ ዘላዕሉ ሕጻን ዘታሕቱ" ተብሎ ከባሕርይ አባቱ ከአብ እና ከባሕርይ ሕይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ሆኖ ሢሰለስ ሲቀደስ : ወልድ በማዕከለ ዮርዳኖስ ቆሞ አብ ከሰማይ ሆኖ ቃሉን ሲሰጥ እና መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል ሲወርድ : በተአምራቱ እና በትምህርቱ : በተዘጋ ደጃፍ በመግባት : እንዲሁም በቅዱሳት መጻሕፍት ራሱን ገልጧል::
ሌላው.......
ለብዙዎች መገለጥ እና ለጥቂቶች መገለጥ
ለብዙዎች መገለጥ ማለት
እግዚአብሔር አምላክ እስራኤላውያንን ቀይ ባህርን ከፍሎ በማሻገር ከሰማይ መና እያወረደ በመመገብ ከድፍን አለት ውሃን እያፈለቀ ጥማቸውን በማስታገስ በህቡዕ ታይቷቸዋል : ሕላዌውን ገልጧል:: ለነነዌ ሰዎች ሩቅ በሆነች መዓቱ : የሚባላ እሳትን በማሳየት አልያም እንደ ሰዶም እና ገሞራ ሰዎች በማጥፋት በምስጢር ተገልጿል::
ለጥቂቶች መገለጥ ማለት
አዳምን : አብርሃምን : ሙሴን እና አሮንን እንዲሁም ሌሎቹን በተናጠል እንዳናገረ : እንደታየ ያለ ነው::
ስለዚህም አበው እንዲህ ሲሉ እንዳዘዙን በዘመነ አስተርእዮ ክርስቶስን እንድንገልጥ እንድንሰብክ : በጾማችን : በጸሎታችን : በሕይወታችን .... በሁሉ ነገራችን አምላካችን ክርስቶስን እንድንሰብክ::
ዛሬስ በእኛ ሕይወት በጥምጣሙ : በከበሮው : በዝማሬው : በስብከቱ : በአገልግሎታችን ማን ይሆን እየተገለጠ ያለው? ክርስቶስ አምላካችን ወይስ .....?
መንግሥተአብ በርሃኔ ጥር -30 - 2016
(የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት)
👉 Youtube
@eotc-gssu
👉 Facebook
@EOTC.GSSU
👉 Telegram
@SSUGlobal
👉 Tiktok
@eotc_gssu
(የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት)
👉 Youtube
@eotc-gssu
👉 Facebook
@EOTC.GSSU
👉 Telegram
@SSUGlobal
👉 Tiktok
@eotc_gssu
"በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና።" ያዕ 1፡12
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት!
✍️Youtube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
