en
Feedback
የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

Open in Telegram

📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍 ➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃 ➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን 👇SUBSCRIBER ያርጉ https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv Crater 👨‍💻➥ @ Sir_Abu_Elham

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

Channel የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴 (@the_red_forever_mv) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 646 subscribers, ranking 4 814 in the Sports category and 2 521 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 646 subscribers.

According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -77 over the last 30 days and by -1 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 29.09%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 970 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 31.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍 ➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃 ➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን 👇SUBSCRIBER ያርጉ https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv Crater 👨‍💻➥ @ Sir_Abu_Elham

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Sports category.

13 646
Subscribers
-124 hours
-47 days
-7730 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+23
in 0 channels
August '26
+49
in 0 channels
Get PRO
July '26
+13
in 0 channels
Get PRO
June '26
+5
in 0 channels
Get PRO
May '26
+8
in 0 channels
Get PRO
April '26
+2
in 0 channels
Get PRO
March '26
+2
in 0 channels
Get PRO
February '26
+8
in 0 channels
Get PRO
January '26
+11
in 1 channels
Get PRO
December '25
+11
in 0 channels
Get PRO
November '25
+13
in 0 channels
Get PRO
October '25
+16
in 0 channels
Get PRO
September '25
+10
in 0 channels
Get PRO
August '25
+38
in 1 channels
Get PRO
July '25
+30
in 0 channels
Get PRO
June '25
+49
in 1 channels
Get PRO
May '25
+45
in 0 channels
Get PRO
April '25
+9
in 0 channels
Get PRO
March '250
in 0 channels
Get PRO
February '25
+18
in 0 channels
Get PRO
January '25
+42
in 0 channels
Get PRO
December '24
+32
in 0 channels
Get PRO
November '24
+20
in 0 channels
Get PRO
October '24
+10
in 0 channels
Get PRO
September '24
+12
in 0 channels
Get PRO
August '24
+4
in 0 channels
Get PRO
July '24
+26
in 1 channels
Get PRO
June '24
+9
in 0 channels
Get PRO
May '24
+74
in 0 channels
Get PRO
April '24
+56
in 0 channels
Get PRO
March '24
+41
in 0 channels
Get PRO
February '24
+63
in 0 channels
Get PRO
January '24
+64
in 1 channels
Get PRO
December '23
+80
in 0 channels
Get PRO
November '23
+78
in 0 channels
Get PRO
October '23
+69
in 0 channels
Get PRO
September '23
+81
in 0 channels
Get PRO
August '23
+21
in 0 channels
Get PRO
July '23
+52
in 0 channels
Get PRO
June '23
+40
in 0 channels
Get PRO
May '23
+47
in 0 channels
Get PRO
April '23
+31
in 0 channels
Get PRO
March '23
+43
in 0 channels
Get PRO
February '23
+72
in 0 channels
Get PRO
January '23
+121
in 0 channels
Get PRO
December '22
+21
in 0 channels
Get PRO
November '22
+43
in 0 channels
Get PRO
October '22
+48
in 0 channels
Get PRO
September '22
+102
in 0 channels
Get PRO
August '22
+223
in 0 channels
Get PRO
July '22
+123
in 0 channels
Get PRO
June '22
+63
in 0 channels
Get PRO
May '22
+107
in 0 channels
Get PRO
April '22
+60
in 0 channels
Get PRO
March '22
+16
in 0 channels
Get PRO
February '22
+6
in 0 channels
Get PRO
January '22
+227
in 0 channels
Get PRO
December '21
+1 859
in 0 channels
Get PRO
November '21
+37
in 0 channels
Get PRO
October '21
+27
in 0 channels
Get PRO
September '21
+85
in 0 channels
Get PRO
August '21
+316
in 0 channels
Get PRO
July '21
+1 673
in 0 channels
Get PRO
June '21
+5
in 0 channels
Get PRO
May '21
+2
in 0 channels
Get PRO
April '21
+6
in 0 channels
Get PRO
March '21
+17
in 0 channels
Get PRO
February '21
+16
in 0 channels
Get PRO
January '21
+38
in 0 channels
Get PRO
December '20
+55 000
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September+3
08 September+1
07 September+4
06 September0
05 September+1
04 September+3
03 September0
02 September+4
01 September+7
Channel Posts
❤በመጨረሻም HERE WE GO ሰማን እንኳን ደስ አላቹ ማን ዩናይትዳዊያን😍🔥😍 ይህ ተጫዋች በማን ዩናይትድ ባጅ በጣሙኑ ላየው ጓጓው ተሳካልኝ😍🔥😍
❤በመጨረሻም HERE WE GO ሰማን እንኳን ደስ አላቹ ማን ዩናይትዳዊያን😍🔥😍 ይህ ተጫዋች በማን ዩናይትድ ባጅ በጣሙኑ ላየው ጓጓው ተሳካልኝ😍🔥😍

2
እንዲው በደፈናው ዋው ማለት ብቻ ነው የምችለው ይህን ትልቅ ዜና ድንገት ስሰማ🤯 እንደ ዴቪድ ኦርንስታይን ዘገባ ዩናይትድ ከብራይተን ካርሎስ ባሌባን ለማስፈረም እንደተቃረበ እና የዝውውር ክፍያው እ
እንዲው በደፈናው ዋው ማለት ብቻ ነው የምችለው ይህን ትልቅ ዜና ድንገት ስሰማ🤯 እንደ ዴቪድ ኦርንስታይን ዘገባ ዩናይትድ ከብራይተን ካርሎስ ባሌባን ለማስፈረም እንደተቃረበ እና የዝውውር ክፍያው እስከ 65 ሚሊዮን ፓውንድ እንደሚሆን የሚጠበቅ ሲሆን በግል ጥቅማጥቅሞ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ግን ከባለፈው ክረምት ጀምሮ ስምምነት ላይ ተደርሶ የተጠናቀቀ ጉዳይ ነው። ሜዳውን በሙሉ የሚሸፍን ማለትም እያንዳንዱን የሜዳ ክፍል የሚያዳርስ አማካይ አገኘን በመጨረሻም😪💔😪 እንዲነው ኢኒዮስ አሁን ተመቻቹኝ በነካ እጃቹ ወደ አርሴናል አልያም ኒውካስትል ቤት ጎራ በሉና አንዱን የግራ ተመላላሹን አምጡልን🙏❤🙏ከዛ ለእናንተ ያለን ፍቅር💔💔💔💔 ፌስቡክ ላይ ተወዳጁኝ👇 https://www.facebook.com/100005487457386/posts/pfbid0275UdsJ5vfbFNCGEfWKCrxEqPA1PBXJY2LamjoQMqePFGFNSF75jCBVo8NPqKm9UMl/
4 279
3
የ4-2ቱ ሽንፈት ለዩናይትድ ጣፋጭ ሲኦል ነው! ⚽️🔴 ​ማንችስተር ዩናይትድ በዛሬው ዕለት 4 ለ 2 ተሸንፏል፤ እንደ እኔ ግን ይህ ውጤት እጅግ አስተማሪ እና የቡድናችንን እውነተኛ ገጽታ ያሳየ አጋጣሚ ነው! 💡 ​ባለፉት ጨዋታዎች በነበረው ውጤት ተሸፍነው የነበሩ በርካታ ክፍተቶች ዛሬ በግልጽ ወጥተዋል። ጨዋታውን አሸንፈን ቢሆን ኖሮ በውሸት ተስፋ ተሸውደን የፕሪሚየር ሊጉን ጅማሮ በመጥፎ ጠባሳ በጀመርን ነበር። ስለዚህ የዛሬው ሽንፈት ከወዲሁ ድክመታችንን እንድናርም የሚያነቃቃ "ጣፋጭ ሲኦል" ነው ማለት ይቻላል! 🔥 ​ከጨዋታው የታዘብናቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦ ​➡️ የግራ መስመር ተከላካይ ስጋት፦ ሉክ ሾው አቅሙ ከነጠፈበት ቆይቷል፤ በማጥቃቱም ሆነ በመከላከሉ ላይ እጅግ ደካማ ነበር። በተለይ የመጀመሪያው ጎል ሲቆጠርበት የነበረው ክፍተት አስቂኝ የሚባል አይነት ነው። ጎሎቹ በሙሉ ማለት ይቻላል በእሱ በኩል የመጡ ናቸው። ኒውካስልን ለመልቀቅ ፍላጎት ያለው ሉዊስ ሃልን ለማስፈረም ዩናይትድ አሁንም ጆሮ ደባስ ማለቱና በዜና ብቻ መወሰኑ ዋጋ እያስከፈለው ነው። ​➡️ የመሃል ክፍል ክፍተት፦ በአሞሪም ስር አሁንም የመሃል ክፍላችን ላይ እጅግ ሰፊ ክፍተት ይታያል። አስቸኳይ የደረጃ ኤል አማካይ ተጫዋች ያስፈልገናል። ​➡️ የፊት መስመርና አጨራረስ፦ የማጥቃት እንቅስቃሴያችን እና እድሎችን የመፍጠር ሂደታችን ጥሩ የነበረ ቢሆንም፣ የፊት መስመራችን ግን አሁንም የደከመና አጨራረስ ላይ ችግር ያለበት ነው። ​➡️ የተጫዋቾች ቅያሬ፦ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ከገባ በኋላ የተከላካይ መስመሩ የተሻለ መረጋጋት አሳይቷል (ሄቨን ዛሬ ጥሩ አልነበረም)። Mbeumo (ምበምቦ)፣ ራሽፎርድ እና ማይኑ ከገቡ በኋላም የተሻሉ እንቅስቃሴዎችን ተመልክተናል። ​በአጠቃላይ፦ አሁንም ቢሆን ዩናይትድ በአስቸኳይ አንድ ጥራት ያለው የመሃል አማካይ እና በሉክ ሾው ቦታ የሚጫወት አስተማማኝ የግራ መስመር ተከላካይ ያፈልገዋል። ይህ ሽንፈት ወቅቱ ሳይረፍድ ክፍተታችንን እንድንደፍን ትልቅ ፍንጭ የሰጠ ነው።
5 205
4
የ2026/27 የፕሬምየር ሊጉ የውድድር ዘመን የማንቸስተር ዩናይትድ የጫወታ መርሃግብሮች ይነዚህን ይመስላሉ!! 😍ዋንጫው የኛ ነው!!✌️
የ2026/27 የፕሬምየር ሊጉ የውድድር ዘመን የማንቸስተር ዩናይትድ የጫወታ መርሃግብሮች ይነዚህን ይመስላሉ!! 😍ዋንጫው የኛ ነው!!✌️
3 100
5
😍ዩናይትድ ዩናይትድ ነው፣ ታላቅ ለሚመስሉ ታናናሾቹ የማይተኛ፣ ያለ ሁነኛ የመሃል ተከላካይ ገብቶ ታላቁን ፉክክር የሚረታ ዩናይትድ። ተቀናቃኙን ወደ ኮንፈረንስ ሊግ ልኮ፣ ራሱን ወደ ሻንፒዮንስ ሊጉ+1
😍ዩናይትድ ዩናይትድ ነው፣ ታላቅ ለሚመስሉ ታናናሾቹ የማይተኛ፣ ያለ ሁነኛ የመሃል ተከላካይ ገብቶ ታላቁን ፉክክር የሚረታ ዩናይትድ። ተቀናቃኙን ወደ ኮንፈረንስ ሊግ ልኮ፣ ራሱን ወደ ሻንፒዮንስ ሊጉ ጉዞ አመቻቸ። እንደ ቡድን ከ ሼሽኮና ምቤምቡ ውጪ ሁሉም ጥሩ በተጫወቱበት ጨዋታ፣ በተለየ ናይትድ ብሩኖና ማይኑ ነግሰው አምሽተዋል። ብሩኖ የጨዋታው ኮከብ የተባለ ሲሆን፣ ሪከርዱን በእጁ ለማስገባት 3 አሲስት ብቻ ይቀረዋል። እንኳን ደስስስስስስስ አለን ወገን!! ስማ ብሮ ቴዲን ክፈትልኝ 🕺🕺🕺🕺 ደስ የምትል ምሽት ትሁንልክ ❤🙌❤
6 650
6
🔥🔥FT🔥🔥 ማንቸስተር ዩናይትድ 3_1 አስቶንቪላ ካሴ ኩኛ ሼሽኮ
8 600
7
😍አሸንፈናል 🙏 እንኳን ደስ አላቹ ማን ዩናይትድ 1_0ኤቨርተን ሼሽኮ71'
10 378
8
☹️
12 915
9
➺እንኳን ደስስስስስስስስ አላቹቹቹቹቹ ዩናይትዳውያን ተከታታይ አራተኛ ጫወታችን በድል ተወጥተናል😍🔥😍ይሄን ቶተንሃም የሚሉትን ክለብ ማሸነፍ በራሱ እንዴት እንደሚያስደስት 🔥🔥🔥 ማንቸስተር ዩ
➺እንኳን ደስስስስስስስስ አላቹቹቹቹቹ ዩናይትዳውያን ተከታታይ አራተኛ ጫወታችን በድል ተወጥተናል😍🔥😍ይሄን ቶተንሃም የሚሉትን ክለብ ማሸነፍ በራሱ እንዴት እንደሚያስደስት 🔥🔥🔥 ማንቸስተር ዩናይትድ 2_0 ቶተንሃም
12 355
10
➺አንተ ከሳምንት ሳምንት ተደሰት የተባልከው የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ሆይ እንኳን ደስስስስስስስ አለክ ልማደኛ አሸናፊው ክለብክ ተጋጣሚውን 3_2 በሆነ ውጤት ረምርሞልካል!! ➺እንዲ ነው ማንቸስተ+1
➺አንተ ከሳምንት ሳምንት ተደሰት የተባልከው የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ሆይ እንኳን ደስስስስስስስ አለክ ልማደኛ አሸናፊው ክለብክ ተጋጣሚውን 3_2 በሆነ ውጤት ረምርሞልካል!! ➺እንዲ ነው ማንቸስተር ዩናይትድ 🔥❤🔥 #the_red_forever_mv
10 576
11
➺ የማይክል ካሪክ የታክቲክ "Magic": 🧠⚽ የማንችስተር ዩናይትድ የጨዋታ አወቃቀር አሁን "ታክቲክ" ብቻ ሳይሆን "ጥበብ" እየሆነ መጥቷል። ማይክል ካሪክ ተጫዋቾቹን እንደ ቼዝ ጠጠር በመጠቀም+1
➺ የማይክል ካሪክ የታክቲክ "Magic": 🧠⚽ የማንችስተር ዩናይትድ የጨዋታ አወቃቀር አሁን "ታክቲክ" ብቻ ሳይሆን "ጥበብ" እየሆነ መጥቷል። ማይክል ካሪክ ተጫዋቾቹን እንደ ቼዝ ጠጠር በመጠቀም ተጋጣሚን አጣብቂኝ ውስጥ የሚከትበት ብልሃት እጅግ ይገርማል። ♟️ የካሪክ "Tactical Masterclass" በጨረፍታ፦ የቦታ አጠቃቀም ብልሃት (Positional Play): ካሪክ ተጫዋቾችን ሜዳ ላይ የሚያሰማራው በቆሙበት ቦታ ሳይሆን በሚፈጥሩት ተጽዕኖ ነው። ሉክ ሾው ወደ መሃል ገብቶ የቁጥር ብልጫ ሲፈጥር፣ ዳሎት ደግሞ የአማድን ቦታ በመሸፈን አማድ የሳሊባን ድንበር እንዲያፈርስ የሰጠው መመሪያ የካሪክን ጥልቅ "የእግር ኳስ አይን" ያሳያል። መጋለጥን ወደ መጥቃት መለወጥ፦ ቡድኑ በራሱ ሳጥን አቅራቢያ እንደ "Rondo" የሚጫወታቸው አደገኛ ቅብብሎች (Risky Passes) እንዲሁ በድፍረት የሚደረጉ ሳይሆኑ፣ ተጋጣሚን ሳብ አድርጎ ለማስወጣትና የፊት መስመሩን ለማስከፈት የታቀዱ የካሪክ "ወጥመዶች" ናቸው። የ 14 ቅብብሎች ጥበብ፦ ያ ግብ የተቆጠረው በድንገት አይደለም፤ ካሪክ በልምምድ ሜዳ ላይ የቀረጻቸው 14 ቅደም ተከተላቸውን የጠበቁ ቅብብሎች ውጤት ነው። ዋናው ነጥብ፦ ካሪክ ተጫዋቾቹን "በቀላሉ እንዲጫወቱ ግን ከበድ ያለ ታክቲክ እንዲተገብሩ" እያደረጋቸው ነው። ዩናይትድ አሁን በሜዳ ላይ የሚጨፍር ሳይሆን የሚያስብ ቡድን ሆኗል! 🔥 ካሪክ የዩናይትድን ዲ ኤን ኤ (DNA) ከዘመናዊ ታክቲክ ጋር እያዋሃደው ነው! 👌 #the_red_forever_mv
10 908
12
አርሴናልን ሜዳው ድረስ ሄደን ቀጣነው እንኳን ደስስስስስስ አላቹቹቹቹቹቹቹቹ🔥🔥🔥🔥🔥🔥 አርሴናል 2_3 ማንችስተር ዩና
9 012
13
🫴አርሰናል Vs ማንችስተር ዩናይትድ ➺ፍላይ ኤሜሬትስ 1:30 በየሳምንቱ ለራሱ ብቻም ሳይሆን ለሌላ ክለቦች ጭምር የሚጫወተው በዚህ ሳምንት ለሲቲ ውለታ ሊውል ተዘጋጅቷል 😁 3ነጥብ ማግኘት ለዩናይ
🫴አርሰናል Vs ማንችስተር ዩናይትድ ➺ፍላይ ኤሜሬትስ 1:30 በየሳምንቱ ለራሱ ብቻም ሳይሆን ለሌላ ክለቦች ጭምር የሚጫወተው በዚህ ሳምንት ለሲቲ ውለታ ሊውል ተዘጋጅቷል 😁 3ነጥብ ማግኘት ለዩናይትድ 4ተኛ ደረጃ ላይ እንዲቀመጥ ይረዳዋል አርሰናል በዚህ ሲዝን በሁሉም የውድድር መድረክ በሜዳው አልተሸነፈም ባለፈው ሳምንት ሲቲም ዩናይትድን ከመግጠሙ በፊት 13ጫወታ ያልመሸነፍ ጉዞ ላይ ነበር ዩናይትድ እንዲህ ያሉ ጀብዶችን መፈፀም ይወዳል ➺ማይክል ካሪክ ለሁለተኛ ጊዜ አርቴታን ይረታ ይሆን??? ➺ድል በስኬት በድል ትልቅ ለሆነው ለማንችስተር ዩናይትድ GGMU❤ #the_red_forever_mv
10 095
14
🫴ይሄ እብሪት ወይንም ቀረርቶ አደለም በታሪክ ማንችስተር ዩናይትድ አርሰናልን ፈርቶ አያውቅም በተዳከመ ሰአት እንኳን ሜንታሊ ጠንክሮ የሚገጥመው ተጋጣሚ ቢኖር አርሰናል ነው አርሰናል አሁን ለተገኘበ
🫴ይሄ እብሪት ወይንም ቀረርቶ አደለም በታሪክ ማንችስተር ዩናይትድ አርሰናልን ፈርቶ አያውቅም በተዳከመ ሰአት እንኳን ሜንታሊ ጠንክሮ የሚገጥመው ተጋጣሚ ቢኖር አርሰናል ነው አርሰናል አሁን ለተገኘበት ጊዜያዊ ከፍታ ክብር ቢኖረኝም ምንም ማልፈራው ቡድን ቢኖር አርሰናል ነው ....ማንችስተር ዩናይትድ በከፍታው ዘመን ገናና በዝቅታውም ዘመን ታላቅ ክለብ ነው ....ከዛሬው ጫወታ ነጥብ እንገናኛለን GGMU❤ #the_red_forever_mv
7 259
15
🫴አዎ አርሰናል በፕሮሰስ አድጎ ጎልብቶ ምርጥ ቡድን ሆኗል ደጋፊዎቹን በየሳምንቱ ያስደስታል በአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግም ሁሉም ጫወታዎች አሸንፏል ውድድሩንም የማሸነፍ ከፍተኛ ግምት ተሰቶታል በሊጉም
🫴አዎ አርሰናል በፕሮሰስ አድጎ ጎልብቶ ምርጥ ቡድን ሆኗል ደጋፊዎቹን በየሳምንቱ ያስደስታል በአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግም ሁሉም ጫወታዎች አሸንፏል ውድድሩንም የማሸነፍ ከፍተኛ ግምት ተሰቶታል በሊጉም በጥቂት ነጥቦች እየመራ ይገኛል ኤፍኤካም እንዲሁም ሊግ ካፑንም ጠቅልሎ ለማንሳት ወጥኗል የክለቡ ደጋፊዎች ከ2008ቱ የማንችስተር ዩናይትድ ስኳድ ጋር ወቅታዊውን ቡድን ማነፃፀር ጀምረዋል በእርግጥም የስኳድ ጥልቀታቸው አሪፍ ነው ባለፉት 3ት አመታት ዋንጫ ቀረሽ ቡድን መሆናቸውን አሳይተዋል በአንፃሩ ማንችስተር ዩናይትድ በፕሮጀክቱ ጅማሬ ላይ የሚገኝ ቡድን ነው #አንድ መራራ ሀቅ ልነግራቹ የምፈልገው ማንችስተር ዩናይትድ በከፍታው ዘመን የሰራውን ጀብድ አሁን አርሰናል በከፍታው ዘመን ላይ ሆኖ መድገም አይችልም 8ት ነጥብ ይሄ ፉከራ አደለም ይሄ እውነታ ነው......በዚህ ሰአት አርቴታ እና የአርሰናል ስኳድ እየሰራ ለሚገኘው ስራ ትልቅ አድናቆት አለኝ 👌 #the_red_forever_mv
5 578
16
🫴የማንችስተር ዩናይትድ ከፍተኛ አመራሮች የውስጥ ውይይት ለማድረግ ቀነቀጠሮ ይዘዋል :: በስብሰባው በዋናነት ምን አይነት ተጫዋች ይገዛ በሚለው የጋራ መስማማት ላይ ይደረሳል ተብሎ ይታሰባል::ማንች
🫴የማንችስተር ዩናይትድ ከፍተኛ አመራሮች የውስጥ ውይይት ለማድረግ ቀነቀጠሮ ይዘዋል :: በስብሰባው በዋናነት ምን አይነት ተጫዋች ይገዛ በሚለው የጋራ መስማማት ላይ ይደረሳል ተብሎ ይታሰባል::ማንችስተር ዩናይትዶች የጆሽዋ ዚርኪዚን መውጣትም ይፈቅዳሉ ተብሎ ይጠበቃል::ጆሽዋ ዚርኪዚ ወደ ሮማ የሚያቀና ከሆነ በምትኩ አማካይ አልያም አጥቂ ያዘዋውራሉ ተብሎ ይጠበቃል!! #the_red_forever_mv
8 287
17
እንኳን ደስስስስ አላቹቹቹ ዩናይትዳውያን ሲቲን 2_0 ረመረምነው😍❤😍
8 172
18
አስተላለፋችን ካሪኮ 😯
አስተላለፋችን ካሪኮ 😯
9 604
19
🫴ማይክል ካሪክ በመጀመሪያ ጫወታው ይዞት ሊገባ ይችላል ብዬ የማስበው ግምታዊ አሰላለፍ 4-1-3-2 ነው አልያም በሚድልስቦሮ በተደጋጋሚ ሲጠቀም የነበረውን የ 4-2-3-1 አሰላለፍ ሊጠቀም ይችላል
🫴ማይክል ካሪክ በመጀመሪያ ጫወታው ይዞት ሊገባ ይችላል ብዬ የማስበው ግምታዊ አሰላለፍ 4-1-3-2 ነው አልያም በሚድልስቦሮ በተደጋጋሚ ሲጠቀም የነበረውን የ 4-2-3-1 አሰላለፍ ሊጠቀም ይችላል .....አሁንም ግን አንድ ካሪክ የሚፈልገው መሰረታዊ ነገር በማንችስተር ውስጥ የለም ብዬ አስባለሁ 1-ካሪክ እንደ አይደን ሀክኒ ያለ ከሳጥን ሳጥን የሚታትር አማካይ ይፈልጋል ያለ ማንችስተር ውስጥ አለ?? 2-ቡድኑ በሚያጠቃ ወቅት አንደኛው ፉልባክ የማጥቃቱን ቁጥር መጨመር አለበት ቁጥር ከመጨመር ባሻገር ማጥቃቱን በሚገባ ማገዝ አለበት አንደኛው ፉልባክ ደግሞ ከቀሪ ሁለት ተከላካዮች ጋር ሆኖ ቡድኑ እንዳይጠቃ ይከላከላል.....ዳሎት ማጥቃት ይችላል???? ማዝራዊ ከተመለሰ... ምናልባት ፓትሪክ ዶርጉ የካሪክ ፋቮራይት ይሆናል ብዬ አስባለሁ ካልሆነ ግን አካዳሚ ላይ ካምብዋላ እና ጀምስ ኦቨርሊ የሚባሉ ተጫዋቾች አሉን!! #the_red_forever_mv
9 607
20
🫴በቀጣይ ሰአታት ወይንም ቀናት የምንሰማው ዜና ከማንችስተር ዩናይትድ 👉ማይክል ካሪክን እስከ አመቱ መጨረሻ ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርገን የሾምን ሲሆን ዳረን ፍሌቸር በአጋዥነት አብሮት ይቀጥላል #t
🫴በቀጣይ ሰአታት ወይንም ቀናት የምንሰማው ዜና ከማንችስተር ዩናይትድ 👉ማይክል ካሪክን እስከ አመቱ መጨረሻ ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርገን የሾምን ሲሆን ዳረን ፍሌቸር በአጋዥነት አብሮት ይቀጥላል #the_red_forever_mv
6 824