cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍 ➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃 ➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን 👇SUBSCRIBER ያርጉ https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv Crater 👨‍💻➥ @ Sir_Abu_Elham

Show more
Advertising posts
19 350Subscribers
-624 hours
-677 days
-22230 days
Posts Archive
🫡አሁን የራስ ጊዜ እየመጣነው ..
Show all...
👍 33 4 1
⚠️በሳውዝሃምፕተን የእግር ኳስ ዳይሬክተር፣ ከዚያ በፊት በማንቸስተር ሲቲ የአካዳሚ ዳይሬክተር እንዲሁም በተጫዋችነት በ1995 በብላክበርን ሮቨርስ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ አሸናፊ የነበረው ጃንሰን ዌሎክ የማንችስተር ዩናይትድ ቴክኒካል ዳይሬክተር ሆኖ ተሾመ።                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 25 3😁 2
⚠️አንድ የውድድር ዘመን ሳይፈጅበት እንኳ! 💪 በ ላንክሻየር ደርቢ የሊቨርፑልን ልብ ሰበረ 💪 የወልቭስን ተጨዋቾች አሸማቀቀ 💪 የዩናይትድ የወሩ ኮከብ ተጨዋች ተባለ 💪 የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ጎል አሸናፊ ሆነ 💪 ለመጀመሪያ ግዜ ለእንግሊዝ ተጠራ 💪 የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ጎሉን አገባ 💪 የመጀመሪያ የ Fa cup ጎል አስቆጠረ 💪 ገና 19ነኛ አመቱን አከበረ 🫡መልካም ልደት የልጅ ሲኒየሩ ኮቢ ❤                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
🔥 41👍 11 9
⚠️𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 ራስመስ ሆይሉንድ የ February ወር የፕሩምየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል ! Well Deserved 👏💎                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 79 13👏 12👎 3
⚠️"እንደኔ ሀሳብ ኤሪክ ቴን ሀግን የሚወቅስ አዕምሮ ያለው የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ ያለ አይመስለኝም። ቡድኑ ማስተካከያዎች ይፈልጋል፤ ጥራት ያለው ቡድን አይደለም። ጥቂቶቹ ብቻ ናቸው ማንችስተር ዩናይትድን በሚመጥን የጥራት ደረጃ ላይ የሚገኙት፤ ቀሪዎቹ ከክለቡ መሰናበት አለባቸው። ተስፋ አደርጋለሁ INEOS ይሄንን እንደሚያደርግ።" - ሪዮ ፈርዲናንድ                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 66😁 7👏 4 2👎 1
አንዴ ቀይ ሁን ብቻ !! ሬግዩሊን ♥️♥️
Show all...
64👍 17👎 2😢 2
⚠️ማንቸስተር ዩናይትድ በፔፕ ጋርዲዮላ በሚመራው በማንቸስተር ሲቲ በራሱ በኢትሃድ ስታዲየም ብዙም መጥፎ ዕድሎችገጥሞት አያቃም። የማንቸስተር ደርቢ 🔴 ነው - ምን ሊፈጠር እንደሚችል ማን ያውቃል? 🤷‍♂️                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
16👍 2👏 2
⚠️ራስሙስ ሆይሉንድ የማንችስተር ዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
🔥 28👍 11
⚠️ፖል ፖግባ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎችን እና የክለቡን አመራሮች ላይ እንዲቆጩ ነው ማደርገው ብሎ የፎከረውን ፉከራ ሳይፈፅም በአበረታች መድሀኒት ምክንያት ከእግር ኳስ ለአራት አመት ታግዷል ....                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
😁 51😢 28👍 9 2🤔 2🥰 1
⚠️JUST IN ! ታዳጊው አጥቂ ኦማሪ ፎርሰን በዛሬው እለት ከፉልሀም ጋር የምናደርገውን የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በቋሚ አሰላለፍ ላይ የሚጀምርበት ከፍተኛ እድል እንዳለው እየተነገረ ይገኛል 👀 Utd Academy Scoop 📰📍                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
🔥 19👍 9 1
⚠️ሜሰን ግሪንውድ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ነው። በተለያዩ ጉዳዮች ላይ አስተያየታቸውን የሰጡት አዲሱ የዩናይትድ ባለቤት ሰር ጂም ራድግሊፍ ስለ ሜሰን ይህንን ሱሉ ተደምጠዋል ለእኛ አዲስ ውሳኔ ነው፣ እሱ የማን ዩናይትድ ተጫዋች ነው። እውነታዎችን መመልከት፣ በፍትሃዊነት መፍረድ እና የክለቡ እሴቶች ምን እንደሆኑ ከግምት ውስጥ ማስገባት አለብን። በመቀጠልም በግሪንውድ ጉዳይ ውሳኔ ይዘን እንመጣለን።                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
🔥 35👍 17 5👏 1
⚠️ሰር ጂም ራድግሊፍ የዩናይትድ ግዢው መጠናቀቁን ተከትሎ በሰጠው አስተያየት፣ ማንችስተር ዩናይትድን መግዛት ትልቅ ክብር ነው፣ ዩናይትድን በአውሮፓም ሆነ በእንግሊዝ ወደ ታላቅነቱ ለመመለስ አሁን ስራችንን እንጀምራለን ሲል ተናግሯል።                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 28🔥 8 3
⚠️ማንቸስተር ሲቲና ፔፕ ሮድሪን በዚህ ወጣት ማንቸስተር ዩናይትድና ቴንሀግደሞ ካስሜሮን በዚህ ወጣት የመተካካት ፍላጎት አላቸው ይህ የ20 አመቱ ፖርቹጋላዊው ኮከብ እጂግ አስደናቂ ብቃት ያለው የተጋጣሚውን ፕሬሲንግ የመቋቋም አቅሙ የላቀ አማካይነው ከመከላከል ወደ ማጥቃት ፈጣን ሽግግር በማድረግ የሚመሰገን ብዙ ሜዳ አካሎ የመጫወት ብቃቱ ከፍያለ እጂግ ምርጥ ልጅነው Jao neves 😍😘❤                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 48 8
⚠️ዳን አሽወርዝ እሺ ብሏል!! ዩናይትድ የኒውካስሉን ዳይሬክተር ለመቅጠር እየሰራ ሲሆን፣ ከኒውካስል ሊያስኮበልለው ያሰበው የ አርኖልድ ተተኪ ዳን አሽወርዝ በግሉ ወደ ዩናይትድ ለመምጣት ፍቃደኛ ሆኗል። ዩናይትድ ቤት ሁሉም ነገር እየተቀየረ ነው ስላችሁ።
Show all...
👏 30👍 8 5😁 1
⚠️እንዴት ነው አንድ የ 18 አመት ተጫዋች ባለቀ ደቂቃ ጎል ገብቶበት አቻ የሆነ ቡድን በጥድፊ በሚያጠቃበት በእዛ ሽርፍራፊ ደቂቃ ተጫዋችን በሎጬ ሊያልፍ የሚያስበው ??...እንዴትስ ነው አራት እና አምስት ተጫዋቾች ከፊቱ ቆመው ድሪብል እያደረገ ወደ ቦክስ ውስጥ የሚገባው ?? ....እንዴትስ ነው በእንደዛ አይነት መንገድ ከርል አድርጎ ኳሷን መቶ ጎል ሊያስቆጥር የሚችለው ? የኮቢ የማታው የመጨረሻ ኳስ ውሳኔዎች በእግር ኳስ ሜዳ ምልዶችን ያካበተ የአንድ የትልቅ አጥቂ ውሳኔ እንጂ ገና በጣት የሚቆጠሩ ጨዋታዎችን ያደረገ የ18 አመት ወጣት ተጫዋች ውሳኔ አይደለም ወይ እድሜውን ደብቆናል ካልሆነው ከዚ ዘመን በፊት በሆነ ዘመን ላይ ተፈጥሮ ለእዚ ዘመን ሰዎቸ ዳግም እንዲመለከቱት ከፈጣሪ የተሰጠ ስጦታ ነው❤                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 87 17😁 6🥰 1
⚠️OFFICIAL ኮቢ ማይኖ የማንችስተር ዩናይትድ የ January ወር የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል !                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 73 18🤯 4👏 3
⚠️ከምድር ወደ ሰማይ 500 ሜትር ከፍታ ላይ ሆነህ ኳሷን እንደ ጥይት ብትተኩሳት የቤርባ እግሮች ከአቋማቸው ዝንፍ ሳይሉ ኮንትሮል ያደርጓታል። ስለሱ ብዙ ማውራት ቢቻልም፣ ሁሉንም ግን አንፊልድ ትመስክር። መልካም ልደት በርባ ❤                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 51 11
⚠️ተጠባቂው ወር ደርሷል ! ለማወቅ እንደተቻለው ከሆነ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሰር ጂም ራትክሊፍ የዩናይትድን 25% ሼር መግዛቱን በፌብርዋሪ 4 ማረጋገጫ ይሰጣል። አጠቃላይ የINEOS አባላት ከወዲሁ ብዙ ስራዎች የሚኖሩበት ትልቅ የክረምት የዝውውር መስኮት ያቀዱ ሲሆን ይህንንም ለማሳካት ቤራዳን አስቀድመው ሾመዋል። በቀጣይ በፌብርዋሪ ወር ለክለቡ አዲስ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር እና የዝውውር ጉዳዮች አላፊ ለመሾም እቅድ ይዘው በመንቀሳቀስ ላይ ናቸው። በዋናነት ቀጣዩ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር በፌብርዋሪ ይታወቃል። [Muppetiers]                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 14 3
⚠️ለ ፓርቲ ዝግጅት አመመኝ ብሎ ልምምድ የቀረው ራሽፎርድ በዩናይትድ ከበድ ያለ ቅጣት ይጠብቀዋል።                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 21🔥 8👎 2 1😢 1
⚠️አዲሱ የማንቸስተር ዩናይትድ CEO ኦማር ቤራዳ: 🗣️ "እጅግ ጠንካራ ምክንያት ያስፈልግሃል ስለምን   ክፍያ፣ ደሞዝና ኮሚሽን ለተጫዋቾች እንደምታቀርብ።" "አንድ ጊዜ ከመጠን በላይ መክፈል ከጀመርክ ደግሞ በቀጣይ ለምታደርጋቸው ድርድሮች ሁኔታዎችን ከባድ ያደርግብሃል።" ​​🗣️ " የክለቡ የገብያ እድገት የሚወሰነው ሜዳ ውስጥ በሚኖር ስኬት  ላይ ተመርኩዞ ነው።" " ከእግር ኳስ ስኬት ጎን ለጎን ምርጥ የሆነ የቢዝነስ እስትራቴጂ ካለህ ደግሞ የሜዳ ውስጥ ስኬትህን በደንብ ይጨምርልሃል።" በአንጻሩ የቀድሞው የዩናይትድ CEO ሪቻርድ አርኖልድ 🗣️ " በሜዳ ላይ ያለን ስኬት እና አጨዋወት በገበያው ላይ የምናደርገውን እንቅስቃሴ ምንም ተጽእኖ አያደርግበትም።" በታላቁ ዩናይትድ ቤት ውስጥማ ታላቅ ለውጥ አለ🔥🔥                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
31👍 13😁 2👏 1
⚠️ከአርሰናል በላይ እሱን ለማግኘት እየመሩ ነው ! Sky Sports ማምሻውን እንደገለፀው ከሆነ የማንችስተር ዩናይትድ ሰዎች በአርሰናል በጥብቅ የሚፈለገውን የቦሎኛውን አጥቂ ጆሹዋ ዚርኪዝን ለማስፈረም ከወዲሁ ከወኪሎቹ ጋር ተነጋግረዋል። ቴን ሀግ የብሪያን ቦቢ አዲናቂ ቢሆኑም የINEOS ሰዎች ፊታቸውን ወደ ቦሎኛ አዙረዋል እነሱ በቅድሚያ በነበራቸው ንግግርም ጆሹዋን በመጪው ክረምት የውል ማፍረሻውን £34.5 ሚሊየን ፓወንድ በመክፈል ማግኘት እንደሚችሉ አውቀዋል። [Plettigoal Via SkySport]
Show all...
17👍 8
⚠️ማንችስተር ዩናይትድ የ ፊዚዮቴራፒና መልሶ ማቋቋም ሃላፊውን ሮቢ ሳድለር ከስራ አባሯል።                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👏 16👍 3 1
⚠️ዩናይትድ ተጨዋቾቹ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ ተሳትፈዋል ! ማንችስተር ዩናይትድ ትላንት ከበርንሌይ ጋር በካሪንግተን ባደረገው የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ላይ ከጉዳት የተመለሱ ተጨዋቾቹ መሳተፋቸው ተገልጿል። በአቋም መፈተሻ ጨዋታው ሉክ ሾው ፣ ካሴሚሮ ፣ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ፣ ሀሪ ማጓየር እና አማድ ዲያሎ ተሰልፈው መጫወታቸው ተገልጿል። ማንችስተር ዩናይትድ በበርንሌይ 3ለ1 በተሸነፈበት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አንቶኒ የቀያይ ሴጣኖቹን ግብ በፍፁም ቅጣት ምት ማስቆጠሩ ተነግሯል።                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 23😁 10 5
⚠️ሮቢን ቫን ፔርሲ እንደ ቤቱ የሚያየው የቱን እንደሆነ ሲጠየቅ፡- "ለኔ ማንቸስተር ዩናይትድ ብቻ ነው ያለው፣ የመጀመሪያውን የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዬን ሰጡኝ እና በዩሮፓ ሊጉ በፌነርባቼ ማለያ ዩናይትድ ላይ ጎል ሳገባም አጨበጨቡልኝ።'' "አርሰናልን በተመለከተ 8 አመታትን ለክለቡ ብሰጥም እዚያ ያሉት ደጋፊዎች ማሊያዬን ለማቃጠል ፍቃደኞች ነበሩ። በእውነቱ እንደገና ወደዚያ መሄድ አልፈልግም።"                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 64 16🥰 8👎 2🔥 1
⚠️ማንቸስተር ዩናይትዶች የድርድር ስራ አስኪያጅ የነበረውን ሳም ባርኔት ከሰባት አመታት የክለቡ ቆይታ ቡኋላ አሰናብተዋል። ባርኔት ለተጫዋቾች ኮንትራቶች እና ፊርማዎች ድርድር ላይ ይሰራ ነበር እንዲሁም ከ2016-2020 የተጫዋች ስካውት በመሆን አገልግሎ የነበረ ቢሆንም... በዘመነ ራትክሊፍ ዩናይትድ ለዝውውር የሚያደርጋቸውን ድርድር ለማፍጠን እና በቶሎ ለመጨረስ ሲባል ለውጥ ያስፈልጋል በማለት ሰውዬው ኦልድትራፎርድን ለቋል። MAN UNITED REVOLUTION 🔥                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 38👏 10
⚠️ለምን ከሲቲ ይልቅ ታላቁን ዩናይትድ እንደመረጠ አጭር ታሪክ በፎቶ። አዲሱ ስራ አስፈጻሚ ኡመር ሲቲ ከ10 ዓመት በላይ ቆይቶ ካፈራው 9,905 ተከታይ ማንቼን በተቀላቀለ በሰዐታት ልዩነት 56,400 ተከታይ አፍርቷል። ሲቲዎች ተስፋ በጣሉበት ሰው መናደዳቸው ልክ ነው? ሰውዬው ብዙ ትልልቅ ፕሮጀክቶች አልቀበልም ብሎ ነበር ገናናው ማንቼ ሲመጣበት ግን እጅ ሰጠ። GGMU ❤️❤️                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 34 3😁 3🤔 1
⚠️አንድ ለውጥ በአዲሶቹ አስተዳዳሪዎች ልብ እንድትሉ እፈልጋለው። ድሮ በማንቼ ቤት ሁሉ ዝውውር አደባባይ ነው። ሚስጥር ብሎ ነገር አልነበረም። ዝውውር ሊካሄድ ለወራት ዜናው ብዙ ጋዜጦች ካሸጠ በኋላ ነው የሚያልቀው። አሁን ግን ሚዲያው ለሳምንታት ይሆናል ብሎ ሲነግረን የነበረው ስራ አስፈጻሚ(CEO) እና አሁን በሚስጥር ከሲቲ አፍ የነጠቁት ሌላ ነው። ዜናውንም ዘ አትሌቲክ ጋዜጠኛ ዴቪድ "ኡመር በራዳ አዲሱ የዩናይትድ CEO ሆኖ ተቀጠረ" ብሎ ዜናውን እስኪለቀው ድረስ ምንም ዜና አልነበረም። ብዙ ሳይቆይ በማንቼ ፌስቡክ ይፋዊ ሆነ። ይሄ ትልቅ ትልቅ ለውጥ ነው። የፉክክር ገበያ ላይ እቅድህን ባላንጣ ቀድሞ ማወቁ አደጋ አለው። እናም ያዝልቀው ነው ሚባለው። በቃ ማንቼ ከሚዲያ መራቅ አለበት። ቀድመው እያወቁ ነው ሚበጠብጡን። ከሚዲያ ድብቅ መሆን ለውጥ አያመጣም ብለው ያስባሉ?                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 55 5😁 4
⚠️OFFICIAL 🇬🇧 ማንችስተር ዩናይትዶች ኦማር ቢራዳን አዲሱ ቼፍ ኤክስኪውቲቭ ኦፊሰራቸው አድርገው እንደሾሙ ይፋ አድርገዋል ! የማንችስተር ዩናይትድ መግለጫ 🗣 "ማንቸስተር ዩናይትድ ኦማር ቤራዳን አዲሱን ዋና ስራ አስፈፃሚ አድርጎ መሾሙን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ።" "ክለቡ ሜዳ ላይ በብቃት የተሞላ እግር ኳስን ዳግም ለመመለስ ቆርጦ ተነስቷል የኦማር ሹመትም በዚህ ጉዞ ላይ የመጀመሪያውን እርምጃ ይወክላል ።"                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 33 5🔥 3
⚠️ማንቼ ከተቀናቃኝ ጎሮቤቱ ሲቲ ታላቅ ሰው ነጥቋል። ስሙም ኡመር ይባላል (ፍራንስ-ሞሮኮአዊ ነው) ሲቲን ሀያል በማድረግ ለ13 ዓመታት የጀርባ አጥንት ነበር። ከዛ በፊትም ብዙ ቦታ የሰራ ሲሆን ባርሴሎና ሀያል በነበረበት ዓመታት የሱ ሚና ጉልህ ነበር። አሁን ትንሽም ትቶ ታላቁን ማንችስተር ወደ ቀደመ ክብሩ ለመመለስ CEO ሆኖ ተሹሟል። 👉ይሄ ዜና ለጎሮቤታችን ጩኸት የሚለቅ ለኛ የተስፋ ብርሀን የሚፈነጥቅ ነው። ማንቼ አሁን ኳስ ኳስ እየሸተተ አይመስላቹም?                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 28🔥 5😁 3 1
⚠️በዛሬው እለት የከተማ ተቀናቃኞቻችን ማንችስተር ሲቲዎች ከባድ የሆነ ዝርፍያ ተፈፅሞባቸዋል ዝርፊያው ደግሞ በ INEOS ሀላፊ ሰር ጂም ራትክሊፍ የሚመራ ነው ! Chaoss 😍😘❤️                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 31🔥 9
⚠️ማን ሲቲ ከCEOው ጋር የነበረው እህል ውሃ እንዳበቃ አረጋግጧል። ኦማር በቀጣይ አዲሱ  የማን ዩናይትድ CEO ሆኖ የሚሾም ይሆናል።                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
🔥 20👍 6
⚠️እያንዳንዱን የዩናይትድ አመራር እንደ ደረጃው ያነጋገረው ሰር ጂም ራድክሊፍ፣ ዛሬ ደግሞ ከተለያዩ የዩናይትድ ደጋፊዎች ማህበር አመራሮች ጋር ተመካክሯል።                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 38👏 5🤔 4
⚠️Here We Go ሃኒባል ሙጅብሪ የመግዛት አማራጭ ባለበት አንቀጽ ወደ ሲቪያ በውሰት ለማምራት ዝውውሩ ተጠናቋል።                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 18💔 5 3