cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍 ➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃 ➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን 👇SUBSCRIBER ያርጉ https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv Crater 👨‍💻➥ @ Sir_Abu_Elham

نمایش بیشتر
Advertising posts
19 534مشترکین
-1424 ساعت
-717 روز
-22430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

⚠️𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 ራስመስ ሆይሉንድ የ February ወር የፕሩምየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል ! Well Deserved 👏💎                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
نمایش همه...
👍 67 11👏 11👎 3
⚠️"እንደኔ ሀሳብ ኤሪክ ቴን ሀግን የሚወቅስ አዕምሮ ያለው የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ ያለ አይመስለኝም። ቡድኑ ማስተካከያዎች ይፈልጋል፤ ጥራት ያለው ቡድን አይደለም። ጥቂቶቹ ብቻ ናቸው ማንችስተር ዩናይትድን በሚመጥን የጥራት ደረጃ ላይ የሚገኙት፤ ቀሪዎቹ ከክለቡ መሰናበት አለባቸው። ተስፋ አደርጋለሁ INEOS ይሄንን እንደሚያደርግ።" - ሪዮ ፈርዲናንድ                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
نمایش همه...
👍 64😁 7👏 4 2👎 1
አንዴ ቀይ ሁን ብቻ !! ሬግዩሊን ♥️♥️
نمایش همه...
64👍 17👎 2😢 2
⚠️ማንቸስተር ዩናይትድ በፔፕ ጋርዲዮላ በሚመራው በማንቸስተር ሲቲ በራሱ በኢትሃድ ስታዲየም ብዙም መጥፎ ዕድሎችገጥሞት አያቃም። የማንቸስተር ደርቢ 🔴 ነው - ምን ሊፈጠር እንደሚችል ማን ያውቃል? 🤷‍♂️                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
نمایش همه...
16👍 2👏 2
⚠️ራስሙስ ሆይሉንድ የማንችስተር ዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
نمایش همه...
🔥 28👍 11
⚠️ፖል ፖግባ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎችን እና የክለቡን አመራሮች ላይ እንዲቆጩ ነው ማደርገው ብሎ የፎከረውን ፉከራ ሳይፈፅም በአበረታች መድሀኒት ምክንያት ከእግር ኳስ ለአራት አመት ታግዷል ....                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
نمایش همه...
😁 51😢 28👍 9 2🤔 2🥰 1
⚠️JUST IN ! ታዳጊው አጥቂ ኦማሪ ፎርሰን በዛሬው እለት ከፉልሀም ጋር የምናደርገውን የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በቋሚ አሰላለፍ ላይ የሚጀምርበት ከፍተኛ እድል እንዳለው እየተነገረ ይገኛል 👀 Utd Academy Scoop 📰📍                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
نمایش همه...
🔥 19👍 9 1
⚠️ሜሰን ግሪንውድ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ነው። በተለያዩ ጉዳዮች ላይ አስተያየታቸውን የሰጡት አዲሱ የዩናይትድ ባለቤት ሰር ጂም ራድግሊፍ ስለ ሜሰን ይህንን ሱሉ ተደምጠዋል ለእኛ አዲስ ውሳኔ ነው፣ እሱ የማን ዩናይትድ ተጫዋች ነው። እውነታዎችን መመልከት፣ በፍትሃዊነት መፍረድ እና የክለቡ እሴቶች ምን እንደሆኑ ከግምት ውስጥ ማስገባት አለብን። በመቀጠልም በግሪንውድ ጉዳይ ውሳኔ ይዘን እንመጣለን።                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
نمایش همه...
🔥 35👍 17 5👏 1
⚠️ሰር ጂም ራድግሊፍ የዩናይትድ ግዢው መጠናቀቁን ተከትሎ በሰጠው አስተያየት፣ ማንችስተር ዩናይትድን መግዛት ትልቅ ክብር ነው፣ ዩናይትድን በአውሮፓም ሆነ በእንግሊዝ ወደ ታላቅነቱ ለመመለስ አሁን ስራችንን እንጀምራለን ሲል ተናግሯል።                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
نمایش همه...
👍 28🔥 8 3
⚠️ማንቸስተር ሲቲና ፔፕ ሮድሪን በዚህ ወጣት ማንቸስተር ዩናይትድና ቴንሀግደሞ ካስሜሮን በዚህ ወጣት የመተካካት ፍላጎት አላቸው ይህ የ20 አመቱ ፖርቹጋላዊው ኮከብ እጂግ አስደናቂ ብቃት ያለው የተጋጣሚውን ፕሬሲንግ የመቋቋም አቅሙ የላቀ አማካይነው ከመከላከል ወደ ማጥቃት ፈጣን ሽግግር በማድረግ የሚመሰገን ብዙ ሜዳ አካሎ የመጫወት ብቃቱ ከፍያለ እጂግ ምርጥ ልጅነው Jao neves 😍😘❤                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
نمایش همه...
👍 48 8
وارد شوید و به اطلاعات مفصل دسترسی پیدا کنید

ما این گنجینه ها را پس از تأیید هویت به شما نشان خواهیم داد. ما وعده می‌دهیم که سریع است!