1 201
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1530 days
Posts Archive
1 201
Repost from NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ]
በሑዘይፋ መስጂድ የደዕዋ ፕሮግራም
ቀጣይ የሙሐደራ ፕሮግራም የሚቀርበው
በኡስታዝ ኸዲር አሕመድ ከሚሴ
የ ላይቭ ሊንኩን ሼር ያርጉት
👇👇👇
https://t.me/NABAWITUBE?livestream=c7a429ba4a174cd2ad
1 201
Repost from NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ]
በሑዘይፋ መስጂድ የደዕዋ ፕሮግራም
ቀጣይ የሙሐደራ ፕሮግራም የሚቀርበው
በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
የ ላይቭ ሊንኩን ሼር ያርጉት
👇👇👇
https://t.me/NABAWITUBE?livestream=c7a429ba4a174cd2ad
1 201
Repost from NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ]
በሑዘይፋ መስጂድ የደዕዋ ፕሮግራም
ቀጣይ የሙሐደራ ፕሮግራም የሚቀርበው
በኡስታዝ ዐብዱልፈታሕ ጀማል
የ ላይቭ ሊንኩን ሼር ያርጉት
👇👇👇
https://t.me/NABAWITUBE?livestream=c7a429ba4a174cd2ad
1 201
ክፍል —1
💥💥 አንድ ሰው መቼ ነው ከ ሰለፊያ ክልል የሚወጣው ?
🎙🎙በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
🔎https://t.me/UstazKedirAhmed/6164
1 201
ጠቃሚ የቴሌግራም ቻናሎች፦
🍃 ኢብኑ ሙነወር
🍃 አብዱረዛቅ ባጂ
🍃 በሕረዲን ከማል
🍃 አቡ ዘከሪያ ሰዒድ
🍃 አቡ ዑበይዳ ሰዒድ
🍃ሙሐመድ ሱልጣን
🍃 አብዱረሕማን አማን
🍃 አቡ ዑበይዳ አልዋን
🍃 አቡ ሱፊያን አልበናን
🍃 አንዋር ሙሐመድኑር
🍃 አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን
🍃 ሸይኽ አወል አሕመድ
🍃 አብዱልአዚዝ አሕመድ
🍃 አቡ ሐሳን ዐሊይ ዩሱፍ
🍃 አቡ መርየም ሳዳት ከማል
🍃 አቡ አመተ ረሕማን ሑሴን
🍃 አቡ ሙዐዝ ሐሰን ኢድሪስ
🍃 ኸዲር አሕመድ አቡ ሓቲም
🍃 ሙሐመድ ዐብዲላህ ባቲ
🍃 አቡል ቡኻሪ ሰዒድ ሙሳ
🍃 ሸይኽ ሙሐመድ ሑሰይን
🍃 አቡ ሙሐመድ አብዱናስር
🍃 አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ
🍃 ሙሐመድሲራጅ ሙድኑር
🍃 ሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም
🍃 ዐብዱልጀባር ሙሐመድኑር
🍃 አቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ
🍃 አብዱ ሸኩር አቡ ፈውዛን
🍃 ዐብዱሶመድ ሙሐመድኑር
🍃 አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🍃 አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
🍃 አቡ ዑሠይሚን ዐብዱረሕማን
🍃 አቡ ሒዛም ዐብዱረሕማን ሰዒድ
🍃 አቡ ሙስሊም ዑመር አልአሩሲ
1 201
Repost from Muzemil Behja Abu Hanif
እይ እስኪ መተናነስ ኡስታዝ እንኳ ሳይላቸው ብርቅዬ የሱና አንበሶችን ሲያስተዋውቅ ተማር እስኪ ከዚህ ከሱና ኮከብ ....
ያኔ እዛ ሰፈር ቢሆን ፈዲለቱ ሼህ በተባሉ ነበር!!
#ለማንኛውም
ያ አመለ ሸጋ፤
አንደበተሩቱ፤
ሲበዛ ተናናሽ፤
የሱና አንበሳ፤
የተውሂድ ጠበቃ፤
የቢዳአ ጠላት ፤
ሽርኩን ከነ ኮተት ቢድአውን ደምሳሽ፤
ለቢዳአ ሰዎች የሆነ የእግር እሳት፤
መረጃን ታጥቆ ነው እሱ ሲያወራ፤
አደቡ ሚለይ ነው እንደው ሲተናነስ፤
መጣልህ ኮከቡ አለ ከአዲስ አበባ፤
ናማ ተቀማመጥ የሱና ደረሳ ስንቁን
ትይዛለህ ከመረጃ ጋራ
እሱም ማነው ካልከኝ ኸድር ከሚሴ ነው
ሰለፍያን አንጋሽ....
እንዳትቀሩ የሱናው አንበሳ ኡስታዝ ኸድር ከሚሴ አዲስ አበባ በነገ ዳእዋ ስላለ አዲስ አበባና ዙርያው ያላችሁ ወንድሞች ተጠቀሙበት ለማለት እወዳለሁ።
https://t.me/Daewa_Selefya
https://t.me/Daewa_Selefya
1 201
እይ እስኪ መተናነስ ኡስታዝ እንኳ ሳይላቸው ብርቅዬ የሱና አንበሶችን ሲያስተዋውቅ ተማር እስኪ ከዚህ ከሱና ኮከብ ....
ያኔ እዛ ሰፈር ቢሆን ፈዲለቱ ሼህ በተባሉ ነበር!!
#ለማንኛውም
ያ አመለ ሸጋ፤
አንደበተሩቱ፤
ሲበዛ ተናናሽ፤
የሱና አንበሳ፤
የተውሂድ ጠበቃ፤
የቢዳአ ጠላት ፤
ሽርኩን ከነ ኮተት ቢድአውን ደምሳሽ፤
ለቢዳአ ሰዎች የሆነ የእግር እሳት፤
መረጃን ታጥቆ ነው እሱ ሲያወራ፤
አደቡ ሚለይ ነው እንደው ሲተናነስ፤
መጣልህ ኮከቡ አለ ከአዲስ አበባ፤
ናማ ተቀማመጥ የሱና ደረሳ ስንቁን
ትይዛለህ ከመረጃ ጋራ
እሱም ማነው ካልከኝ ኸድር ከሚሴ ነው
ሰለፍያን አንጋሽ....
እንዳትቀሩ የሱናው አንበሳ ኡስታዝ ኸድር ከሚሴ አዲስ አበባ በነገ ዳእዋ ስላለ አዲስ አበባና ዙርያው ያላችሁ ወንድሞች ተጠቀሙበት ለማለት እወዳለሁ።
https://t.me/Daewa_Selefya
https://t.me/Daewa_Selefya
1 201
Repost from Muzemil Behja Abu Hanif
#የደዕዋማስታወቂያ
~
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 24/ 2017 ከየሺ ደበሌ ከፍ ብሎ በሚገኘው ሑዘይፋ መስጂድ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል። ቆይታችሁ ከኛ ጋር ይሁን
1- ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ ከሚሴ
2-ኡስታዝ ዐብዱልፈታሕ ጀማል
3-ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
4- ኡስታዝ አቡል ዐባስ
5- ኡስታዝ ሳዳት ከማል
https://t.me/Daewa_Selefya
https://t.me/Daewa_Selefya
1 201
🟥እጅግ ወሳኝና ታሪካዊ ኹጥባ በኡስታዝ ሳዳት ከማል!
ለዚህ ፕሮግራም አሏህ ሰበብ ስላደረገኝ፡ ጌታዬን በእጅጉ አመሰግናለሁ።
ኹጥባው 58 ደቂቃ አካባቢ ነው፡ ወሏሂ ቢላሂ የ5 ደቂቃ ያህል እንኳ አልረዘመብኝም!ስለ ተውሂድ ገና ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁ ነው የመሰለኝ! 👉አደራችሁን በደንብ ይደመጥ፡ ለሁሉም እንዲደርስ በብዛት #ሼር ይደረግ። https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
1 201
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የልብ ድርቀትን ለመከላከል
~
በዚህ ዘመን በልብ ድርቀት ያልተጠቃ ይኖር ይሆን? ሃሳብ ጭንቀታችን ዱንያ ብቻ ሆነ። ዒባዳችን ለዛ አጣ። መተዛዘን ጠፋ። ስግብግብነት ነገሰ። ስስት ከደም ከስጋችን ጋር ተዋህደ። የዱንያ ምኞታችን ከመርዘም አልፎ ተንዘላዘለ።
ወንድሞች እህቶች ወላሂ! የልብ ድርቀት በጣም ሊያስጨንቀን የሚገባ ህመም ነው። የልብ ድርቀት አደገኛ ውጤት የሚያስከትል የአላህ ቅጣት ነው። ከዚህ ህመም ልባችንን እንዴት እናክም? ከዚህ የአላህ ቅጣት እንዴት እንውጣ? ጥቂት ሰበቦችን ልጠቁም። ራሴም ጤነኛ ሆኜ አይደለም። ከማጨስ እንደሚያጠነቅቅ አጫሽ፣ ከህመም እንደሚያስጠነቅቅ ህመምተኛ ቁጠሩኝ።
1- አላህን በማሰብ ራስን አጠቃላይ ከወንጀል መጠበቅ፣ የቅርብም ይሁን የሩቅን ሰው ከመበደል መጠንቀቅ፣ ግብይታችንን፣ ገቢያችንን ሐላል ማድረግ፣ የሰው ሐቅ እንዳይመጣብን መጠንቀቅ
2- ምላስን ከውሸት፣ ከመጥፎ ንግግር፣ ከሃሜትና መሰል ክፍቶች መቆጣጠር፣ ጆሮዎቻችንን ሐራም ነገሮችን ከማዳመጥ፣ አይኖቻችንን ሐራም ነገሮችን ከመመልከት፣ እጆቻችንን ለሐራም ነገሮች ከመጠቀም፣ ልባችን በክፋት፣ ምቀኝነት፣ ጥላቻ፣ ... ላይ ከመጥመድ መቆጣጠር
3- ዚክር ማዘውተር፣ በቋሚነት የቁርኣን ዊርድ መያዝ፣ ደጋግሞ ከልብ ዱዓእ ማድረግ፣ ተደቡር፣ ተፈኩር ማድረግ፣ በዱዓእ፣ በቁርኣን ማልቀስ
4- ከሰላት፣ ከፆም፣ ከሶደቃው፣ ... ከግዴታው ባለፈ ነፍል ዒባዳዎችን ማዘውተር
5- ሞትን፣ ቀብርን፣ ሂሳብን፣ ሲራጥን፣ ... ኣኺራን ማሰብ
6- ደግሞ ደጋግሞ ኢስቲግፋርና ተውበት ማድረግ
7- ቁርኣን በእርጋታ መቅራት፣ ኹሹዕ የሚያጋባ አቀራር ያላቸውን ቃሪኦች ማዳመጥ፣
8- ቀብር መዘየር፣ የታመመን መጠየቅ፣ ወላጆችን፣ ዘመድ አዝማድን፣ ጎረቤትን አቅም በፈቀደ መጠየቅ
9- ችግረኛን በገንዘብም፣ በሃሳብም፣ በጉልበትም፣ በእውቀትም መርዳት፣ ሶደቃ ማድረግ
10- የዙህድና የረቃኢቅ ኪታቦችን ማንበብ፣ ውስጥን ሰርስረው የሚገቡ ሙሓደራዎችን እየፈለጉ ማዳመጥ፣ የነብዩን ﷺ ስራዎች፣ ራስን ለመታዘብ የሚያግዙ የሰለፎችን አስገራሚ ታሪኮች፣ የዑለማኦችን ጣፋጭ ወጎች በትኩረት መከታተል
11- በየትኛውም የዒባዳ መስክ ላይ ኢኽላስን አጥብቆ መፈተሽና ማቃናት።
12- ከራስ ጋር መተሳሰብ። ጊዜ አልፎ ጊዜ በተተካ ቁጥር ወደ ሞት እየቀረብን ነው። ከአምና ዘንድሮ፣ ከባለፈው በዚህኛው፣ ሳምንታችን፣ እለታዊ ውሏችን መሻሻል አለው? ወይስ ያው ነው? ወይስ ጭራሽ እየባሰበት ነው? ከዱንያችን በላይ ኣኺራችን ያሳስበናል? ድንገት ብንሞት ያለንበት ሁኔታ በፀፀት ጣት የሚያስነክስ አይደለም? ራሳችንን ለመለወጥ የምር እንታገል።
እኔ የራሴን ድክመቶች በመመልከት ድንገት የመጣልኝን ነው የፃፍኩት። ሁሉም ነገን አስቦ ዛሬ ራሱን ይመልከት።
﴿بَلِ الْإِنْسَانُ عَلَى نَفْسِهِ بَصِيرَةٌ﴾
"በእርግጥም ሰው በነፍሱ ላይ አስረጅ ነው፡፡" [አልቂያመህ ፡ 14]
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
1 201
Repost from Muzemil Behja Abu Hanif
✍ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡-
❝ወደ ሰበቦች ሙሉ በሙሉ መዞር ተውሂድ ውስጥ ሽርክ ነው ሰበብ የሆኑትን ነገሮች አለመቀበል (ማጥፋት) ደግሞ የአዕምሮ ጉድለት ነው አላህ ሰበብ ካደረጋቸው ነገሮች ሙሉ በሙሉ መዞር በሸሪዓ ውስጥ የተወገዘ ነው።❞
📚الفتاوى 1/ 131
https://t.me/Daewa_Selefya
https://t.me/Daewa_Selefya
1 201
🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
ተቀርተው የተጠናቀቁ ሙሉ ዱሩሶችን በቀላሉ ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑት
0⃣1⃣ ኪታቡ ተውሒድ ፈውዛን 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4860
0⃣2⃣ ኡሱሉ ሱና ኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሃምበል 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/1760
0⃣3⃣ ቀዋዒዱል አርባኣ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5459
0⃣4⃣ አርባዒን አነወዊያ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/1802
0⃣5⃣ ሀዚሂ ደዕወቱና ወአቂደቱና 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4588
0⃣6⃣ ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2030
0⃣7⃣ ሚን ዑሱል አቂደቱል አህለ ሱና ወል ጀማዓ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4545
0⃣8⃣ ዓቂደቱል አህሊ ሱናቲ ወልጀማዓሕ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2068
0⃣9⃣ አቂደቱ ሰለፍ ወዓስሓቡል ሓዲስ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5195
1⃣0⃣ ሰላሰቱል ኡሱል (ኡሱሉ ሰላሳ) 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5483
1⃣1⃣ ፈትሁ ረቡል በሪያ ቢተልኺሲል ሃመዊያ (ተልኺስ)👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2562
1⃣2⃣ ኪታቡ ተውሒድ ሙሓመድ አብዱል ወሓብ👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2644
1⃣3⃣ሸርህ አቂደቱል ዋሲጢያ ሊል ሀሊል ኻራስ👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5450
1⃣4⃣ ዑምደቱል አሕካም ሚን ከላሚ ኸይሪል አናም👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2984
1⃣5⃣ ሸርሁ መንዙመቱል ሓዒያ ሸይኽ ፈውዛን 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3207
1⃣6⃣ አል ኡሱል ሚን ዒልመል ኡሱል 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3265
1⃣7⃣ ሸርሑ ሙስጦለሁል ሓዲስ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3428
1⃣8⃣ ኹዝ አቂደተከ ሚነል ኪታቢ ወሱነቲ ሰሒሓ
👇https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3461
1⃣9⃣ ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3497
2⃣0⃣ ሙምቲዕ ሸርሑ አል አጅሩሚያ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3749
2⃣1⃣ ሉምዓቱል ኢዕቲቃድ ሊል ዑሰይሚን 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3882
2⃣2⃣ ተብሲሩል ኸለፍ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4885
2⃣3⃣ ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዷን 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3925
2⃣4⃣ ሚንሐጅ ፊርቀቱ ናጂያ ወጧኢፈቱ መንሱራ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3985
2⃣5⃣ ኹላሰቱል ኑሪል የቂን ጁዝ —1 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4025
2⃣6⃣ ተብሲሩል ባዲዒን ቢስጢላሓት አል ሙሓዲሲን 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4073
2⃣7⃣ ቀዋዒዱል ሙስላ ፊ ሲፋቲላሂ ወዓስማኢል ሑስና👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4125
2⃣8⃣ ረውደቱል ባዲዒን ሚን አሓዲሲ ሰይዲል ሙረሰሊን👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4145
2⃣9⃣ ብሉግ አል መራም ሚን አዲለቲል አሕካም👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4448
3⃣0⃣ ተንቢሑ ዘዊል አፍሐም ኢላ ረእቢ ሰድኢ ወልዊአሚ አላ መንሐጅ ሰለፊል ኪራም👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4515
3⃣1⃣ ኡሱሉ ሲታ ሊል ዑሰይሚን 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4578
3⃣2⃣ ሸርህ ከሽፉ አሹብሀት 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4669
3⃣3⃣ ተቅሪቡ ተድሙሪያ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4790
3⃣4⃣ አል አጅዊበቱል ሙፊዳህ ሸይኽ ፈውዛን 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5041
3⃣5⃣ ነዋቂዱል ኢስላም ሊሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5064
3⃣6⃣ ጂናየቱ ተመዩዕ አለል መንሀጂ ሰለፍ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5086
3⃣7⃣ ቱህፈቱ ሰኒያ ሸርህ መንዙመቱል ሓኢያ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5142
3⃣8⃣ አሓሱ ዓለል መወዳህ ወኢእቲላፍ ወተሕዚር ሚነል ፊርቀቲ ወል ኢኽቲላፍ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5523
ይቀጥላል…
ይቀጥላል……
1 201
✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➠➻➠➻➠➻➠➻➠➧
↩️ #سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد
الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
✍
ሙዘሚል በህጃ አቡ ሂበቲhttps://t.me/Daewa_Selefya https://t.me/Daewa_Selefya
1 201
አዲስ ሙሀዶራ‼️
«ተውሒድ እና ሽርክ»
➊የነብያችን አስተምህሮ ሁሉም አስፈላጊና አንገብጋቢ ነው ግን ከተውሒድ ይጀምራል።
➋ተውሒድ የተሻለ የምንመነዳበት ይሆን ዘንድ ትኩረታችን ሊጨምር ይገባል።
➌የሰገደ ሁሉ እኩል አይሸለምምና እንንቃ‼️
❹ነብዩ የኖሩትም የሞቱትም ስለተውሒድ እየተጨነቁ ነውና ተውሒድ ላይ እናተኩር‼️
ዛሬ በወልቂጤ ከተማ የተደረገ መሳጭ ፕሮግራም ነው።
በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
1 201
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ሸር በማድረግ ጥሪውን አሰራጩ እሽ
ደግሞ ሰፊ ቦታ ስላለን ለቦታ እንዳታስቡ በደንብ አሰራጩት ክፍያ የለውም በነፃ ነው።
የመግቢያ ትክቱ እንዳያሳስባችሁ
ጆይን ማለት ብቻ ነው እሽ
1 201
Repost from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)
በሸባበ-ሰለፍይን ቻናል....!!
ዛሬ ጁሙዓ ነው ሳህ⁉️
ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም አለን እንዳረሱት
--------------------------------
እኔ አይመቸኝም አልመጣም አይሰራም፡
ነገ ጁሙዓ አለ የደዕዋ ፕሮግራም፡
በተውዳችና በጀግና ዑስታዞች፡
በሱና በፀኑ የመንሀጅ ጎበዞች፡
ግሩም ማንቂያ ደወል ሊቆሰቁሱብን፡
በቁርዓን በሀዲስ ቻርጅ ሊያደርጉብን፡
በፈገግታ ደምቀው ኢስላምን ሊመክሩ፡
እንዳናንቀላፋ ወጣቱን ሊዘክሩ፡
ካገር ቤትም ከውጭ መጥተው በዚህ ቻናል፡
አደራ እንዳትቀሩ ደዕዋ አለ ብለናል።
ሸባበ-ሰለፍይን ቻናል በሰለፍያ ዱዓትች ይደምቃልና በክብር ተጠርታችኋል ።
ሰዓት አመቻቹ እንዳያመልጣችሁ፡
በዚህ ፕሮግራም ላይ መጣድ አለባችሁ፡
በተወዳጅ ዑስታዞች
በጀግና የሰለፍያ ወጣቶች የሚታደሙበት ምርጥና አጓጊ ትውውስ ኢንሻ አሏህ
➊ሸይኽ ሁሴን አቡ ሰለሀዲን
➨በዲን ላይ ቢዲዓ የመፍጠር አደጋው‼️
➋ዑስታዝ ሁሴን አልይ
......ሰለፍያ እና ወጣቱ....‼️
➌ወንድም አብደል መሊክ
«የችግሮቻችን መፍትሔ»
❹ወንድም አቡ ዑበይዳ
«እስከ መቼ»
❺ወንድም አቡ ሐሳን
➨ከወንጀል መፀፀት‼️
❻ወንድም አህመድ-ኑር
«እናንተ ወጣቶች ሆይ ንቁ»
➐ወንድም አቡ-ማሒር
«የሁላችን አደራ»
ሌሎችም ወንድሞች ይጠበቃሉ ኢንሻ አሏህ...
ሁላችንም ሊንኩን ሸር በማድረግ እንሰባሰብ ባረከሏሁ ፊኩም።
ሰለፍይ ወጣቶች በሸባበ-ሰለፍይን ይደምቃሉ.....ኑ ስለ ዲናችን እንተዋወስ ተብላችኋል።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
1 201
Repost from Muzemil Behja Abu Hanif
[ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ]
👉 የፊታችን እሁድ ጥቅምት 03/02/2017 ዓል በወልቂጤ ከተማ በጂብሪል መስጂድ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል!!።
👉ተጋባዥ እንግዶች
ኡስታዝ ሙሐመድ አሕመድ (ኢብኑ ሙነወር)
ኡስታዝ ሙሀመድሲራጅ (አቡ ኢምራን)
ኡስታዝ ናሲር ሙሐመድ (አቡል ዓባስ)
ኡስታዝ ሰዒድ ሙሳ
ኡስታዝ ዐብዱናሲር መኑር (አልጃቢሪ)
👉ቅዳሜ ከዓስር ሶላት በኋላ ጀምሮ ለወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች እና በቅርብ እርቀት ያላቹህ ተከታትላቹህ ወደቤት መመለስ ለምትችሉ አጠር ያለ የኪታብ ኮርስ ይኖረናል ኢንሻአሏህ።
👉🕌 የመስጂዱ ቦታ-ከአደባባይ ወደ ኮሌጅ በሚወስደው መንገድ ኮሌጅ ሳትደርሱ
👉 ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል
https://t.me/Daewa_Selefya
https://t.me/Daewa_Selefya
1 201
🔖አዲስ ተከታታይ ደርስ
~
📚 ተፍሲሩ አስ-ሰዓዲይ
📄ክፍል:- 007 (أصول وكليات التفسير )
🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
🕌የሚሰጥበት ቦታ፦ ፋሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
📖የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/9840
🗓 ዛሬ ሰኞ ረቢዑል አኺር 04,1446 ሂጅሪ(27-01-2017)
* የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :- ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ረፋድ 4፡10-5:00
*የቴሌግራም ቻናሎች፡-
@SheikhMuhammedZain
@SheikhMuhammedZainadam @abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
