cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ ሰለፊዮች ሚዲያ

✅የሰለፎች ሚዲያ

Show more
Advertising posts
1 529
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-2730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
🗓 በጉጉት የሚጠበቅ ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም 🍂 የአዲስ አበባ እምብርት በሆነችው ሜክሲኮ ጀርመን ግቢ ተባረክ መስጅድ በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እናንተን ይጠብቃል።  ተጋባዥ ዳዒዎች:  1⃣ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ 2⃣ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 3⃣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ለሴቶችም በቂ እና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል።  🚗 መኪና ይዘው ለሚመጡ በቂ መኪና ማቆሚያ አለ።  🗓 ቀን: ማክሰኞ ዙልቂዳህ 20 /45  ወይም ግንቦት 20/2016 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ☎️ ለበለጠ መረጃ  : +251936650001                                 : +251921543862                                 : +251941961928 አዘጋጅ: የሸይኽ  ጃማዕ እና ተባረክ መስጅድ ወጣቶች! ⚠️ ድንገት መምጣት ላልቻሉ በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት ለመከታተል: 👇👇                  t.me/nurmesjed መቅረት አይደልም ማርፈድ ያስቆጫል‼ https://t.me/Menhaje_Selefu_Salihin
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የአር-ራሕማን ባሪያዎች ክፍል 4 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/6563
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የአር-ራሕማን ባሪያዎች ክፍል 2 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/6546
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የአር-ራሕማን ባሪያዎች ክፍል 3 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/6559
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የአር-ራሕማን ባሪያዎች ክፍል 1 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/6543
Show all...
02:15
Video unavailableShow in Telegram
~በዚህ ቴክኖሎጂ በያይነቱ በበዛበት ዘመን የገሩለትን አጋጣሚዎች በመጠቀም ትንሽ ትልቅ ሳይል በጎ ነገሮችን ለማስተላለፍ ወኔ ያጣ ሰው መለስ ብሎ እራሱን ቢመረምር ሳይሻለው አይቀርም። መልካምን ነገር በማሰራጨት ላይ ያላቸሁ የ ሚዲያ ባልተ ቤቶች ሆይ! ትልቅ መልካም ስራ ላይ ናችሁና አሁንም ጠንክሩ አብሽሩ! አላህ ከስንፍና እና ከድክመት ይጠብቀን። ኢኽላሱንም ይወፍቀን! =t.me/AbuSufiyan_Albenan
Show all...