الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Open in Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
2 212
Subscribers
+1824 hours
+617 days
+46430 days
Posts Archive
+2
ትዳር ልክ እንደ ሶላት ነው ወደዛ ወደዚህ ማለት እንድፈርስ ያደርገዋል ያበላሸዋል
ትዳር ደስ የሚለው ወደዛ ወደዚህ የሚሉትን ሳይሆን ልክ የሶላት ሸርጦቹን አሟልተህ እደምትሰግደው ክብሩን ቦታውን ጠብቀህ በትህትና ስትንከባከቡት ነው
አሏህን በሚፈሩ እና በሚከባበሩ 2ለት ጥብቅ ሰወች ነው ጎጆ የሚቀናው
ደረጃው የሚደርሱት አለዛማ ምን አላት እገሌ እሱስ ምን አለው ተብሎ የተጀመረው መከባበርም አይኖረውም ዘለቄታውም አያምርም በገንዘብ የመሰረቱትን ትዳር እያየነው ነው ምክኛቱም ገንዘብ ሀብት ጤዛ ነው ዛሬ አግኝተህ ነገ ታጠዋለህ
ኢማን ግን አብሮህ አብሮሽ የሚኖር ጥሬ ሀብት ነው ኢማን ካለ አሏህን መፍራት ካለ የዱኒያ በረከቶች ከነዛ ሰወች ቤት አይጠፉም ✅
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
ላስታውሳቹህ ብየ ነው 👆👆👆👆👆👆
ከሰወች መካከል አለ ሰወች እሱን እዳወድሱት የሚፈልግ ሰው ከአሏህ ዘንዳ ግን የትንኝን ክንፍ ያክል ሚዛን የለውም የለውም
ያአሏህ
ሰው እዳወድስህ ስትሰራ ራስህን ታጣለህ የሰራሀውም ይጠፋል ይባክናል ለአላህ ብለህ ግን ስትሰራ ሰው ባያመሰግንህም ነፍስህ ሰላም ትሆናለች
أسأل الله أن يبشركم بما يسركم، ويكف عنكم ما يضركم، ويثبت يقينكم، ويرزقكم، ويغفر لكم ولوالديكم✅👍
اللهم صل على نبينا محمد وعلى ال محمد صلوا على حبيبنا محمد
ሰለዋት አብዙ
+1
ከዋክብቶች ለመብራት ጨለማን ይጠብቃሉ
✍እህቴ ዛሬ ደከመኝ ከበደኝ ብለሽ በጪራሽ ተስፋ እዳትቆርጪ ስሚኝ ኮኮቦች ጨለማው ሳይመጣ አይበሩም እኮ አቺም ትልቁን ጥንካሬ ፅናትን የምታይው በጨለማው ውስጥ ስታልፊ ነው
እሱም በአሏህ ፍቃድ ነው ኢንሸአሏህ🍃
መልካም አዳር
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
+2
ان الله وملائكته يصلون على النبي يا ايها الذين امنوا صلوا عليه وسلموا تسليما
صلوا على نبينا محمد🌸👑
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
+2
اللهم اجعل القرآن ربيع قلوبنا، ونور صدورنا، وجلاء أحزاننا، وذهاب همومنا، واجعله شفيعًا لنا يوم نلقاك، وارزقنا تلاوته آناء الليل وأطراف النهار على الوجه الذي يرضيك عنا.
አሏህ ሆይ ለእህቴ
ልቧን የሚጥለቀልቅ የሚረጋጋትን ደስታ ስጣት
በትንሽ የህይወት ጉዞዋ ሁሉ በረካን አውርድላት
መልካሙን ነገር ካላሰበችበት አቅጣጫ አቅርብላት
ጪንቀት እና መከራን ሁሉ ከእሷ አርቅላት
አንተ እጂግ አዛኝ ሩህሩህ የሆንከው አሏህ ሆይ በማያንቀላፋው አይንህ ጠብቃት
አሏሁመ አሚን
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
አበሳጭተሃት
ልብስህን አጥባ ስታሳይህ
ክክክክክክ ከነ ፈረሱ ነው
ለዚህኮ ነው ሴቶችን በብልሀት ያዙ የተባላቹሁት ነበረ እኔ ምናሸኝ ፈረስ ማስመሰሏ ጥሩ ነው ሌላ አስመስላ ሳታሰጣልህ ሆ
وየዱኒያ ምርጥ ቀናት ቀርበዋል አላህ የሚወዳቸው ቀናት ናቸው እነሱን ውደዷቸው
_አላህ ሆይ በዚያ 10 ቀናት ልቦቻችንን አብራልን
"አላህ ሆይ የዚልሂጅን 10 ቀናት እና የዐረፋ ቀን እንድንደርስ አድርገን
ለበጎ ሥራም አብቃን
በዚያ ቀን የማይመለስ دعاء እና የማይቋረጥ ርዝቅን ለእኛ አድርግልን
ልቦቻችንንም አትሰብር አላህ
ሆይ_
ዚልሂጅ 10 ቀናት ነው ይህ በኢስላም ውስጥ ከረመዳን 10 ቀናት ቀጥሎ ሁለተኛው በጣም የተባረከ ጊዜ ነው። በተለይም የዐረፋ ቀን በዚያ 10 ቀናት ውስጥ ይገኛል
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal+2
ምርጥ ጓደኛ
☞ ከጓደኛ ምርጡ ማነው ተብለው ሲጠየቁ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ በማለት መለሱ
አላህን _እንድትፈራ_ _የሚያስታውስህ_ _መልካም_ ሲሰራ ስታየው _ተግባሩን_ _የምትከተለው_ ለችግርህ
_ስትጠራው የሚደርስልህ_ ነው አሉ
አሏህ ጥሩ ጓደኞችን ያብዛልን🌹🌹🌹🌹
ምርጡ ሰው ለሚስቱ ምርጥ የሆነው ነው
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል ምርጣችሁ ለሚስቶቻችሁ ምርጥ የሆናችሁ ናችሁ እኔም ለሚስቶቼ ምርጥ ነኝ ማለትም የሰው ልጅ እውነተኛ ሥነምግባር የሚታየው በቤቱ ውስጥ ነው
በደግነት መምራት
ነብዩ ﷺ፡ከሴቶች ጋር በደግነት ተመካከሩ ብለዋል ሴት ከጎድን አጥንት የተፈጠረች ናት አጥብቀህ ብታስተካክላት ትሰበራለች፣ ብትተዋትም ባለው ሁኔታ ትቀራለች ስለዚህ ትዕግስት እና ጥበብ ያስፈልጋል
ሙስሊም ሚስቱን አይጠላም አንድ ባህሪዋን ባይወድ ሌላ ባህሪዋን ይወድላታል ማለትም
ፍጹም ሰው የለም ጥሩውን አጉልተህ ድክመቱንም በትዕግስት ተቀብል
የሥነምግባር መሠረቶች
ምግብ ልብስ መኖሪያእንደ አቅሙ መስፈርቷን መሟላት ግዴታ ነው
ምክር በጥሩ ቃል
ችግር ሲኖር በክብር እና በጥበብ መነጋገር መጮህ እና ማዋረድ አይደለም
ጥበቃ ክብሯን ሀላፊነቷን እና ስሜቷን መጠበቅ ነው
የተግባር ምክር ለወጣቶች
👇👇
በፊት ሚስትህን እንደ እናትህ እንደ እህትህ ማክበር መልመድ ችግር ሲመጣ እሷ ስህተት ሰራች ብለህ ከመጣደፍ እኔስ ምን ሚና ነበረኝ ብለህ መመርመር ነው
ነብዩ ﷺ
ምርጡ ሰደቃ ለቤተሰብህ የምታወጣው ነው ብለዋል ጊዜህን ትኩረትህን እና ፍቅርህን መስጠትህ ነው
ያኢላሂ ወድሞቻቺንን ተንከባካቢ ፍተሀዊይ ሚስቱን አፍቃሪ ወዳጂ አድርገህ ሴቶቹን ወየ ውደ ምን ልታዘዝ ሀቢቢ የምትል ለስላሳ ለባሏ ታዛዝ አርጋቸው
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal+4
ጂልባብ ኒቃብ ከወንጀል እንጂ ከትዳር እና ከስኬት መድረስን አይከለክልም 👌
እንዳውም የስኬት መጀመሪያ ነው አሏህ በተከበረው በቁረአኑ ያዘዘሺን መስራትሽ ትልቅ እድል ነው
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
እውነተኛ ወድነት ሀይለኝነት አይደለም ፍቅርንም አለመግለፅ አይደለም 👌
እውነተኛ ወንድነት እራስን መስጠት ዝቅ ማለት ፍቅር መስጠት ነው
መጠንከር አለብህ ቦታ ብቻ ጠንከር በል አለዚያ ጠንካራ እና እውነተኛ ወንድ ማለት ለፍቅር ዝቅ የሚል የሚተናነስ ጨዋ ማለት እሱ ነው
ነብዩሙሀመድ የወንዶች ወንድ ነበሩ ጀግና ነበሩ ግን በፍቅር ታች ወርደው ለሚስቶቻቸው ፍቅርን ያሳዩ ነበር
ሴቶችን በሚንከባከቡ ወንድሞቻቺን ላይ የአላህ እዝነት በናተላይ ይሁን
አሁን ጊዜ ወንድ ልጅ ለፍቅር ዝቅ
ማለቱ ሚስቱን ማገዙ ለሷ ስሜት መጨነቁ ወድነቱን ያስናቃቸው የሚመስላቸው ብዙ ናቸው
انبي محمد صلى الله عليه وسلم
ለፍቅር ምሳሌ ናቸው በጦር ሜዳ ፊት ለፊት የሚቆሙ ጀግና ናቸው
በቤታቸው ሚስቶቻቸውን በስራ የሚግዙ እና በፍቅር ዝቅ ብለው ሚስትን የሚስደስቱ ናቸው ልባቸውንም የሚዳምጡ ነበሩ
ወንድነት ማለት ሚስቱን መሸከም እንጂ መጫን አይደለም
ወንድነት ማለት ሴትን መጠበቅ እንጂ መግታት አይደለም
አሁን ያለው ትውልድ ይሄንን እውነት እደገና መያዝ ያስፈልገዋል ምክኛቱም ቤት የሚጠበቀው በጩኸት አይደለም
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
+1
በልባቸው ውስጥ ብዙ ሀዘን የያዙ ነገር ግን ለአላህ ሲሉ ታግሰው በዙሪያቸው ያሉትን ሰዎች ለማስደሰት ፈገግ ብለው የሚኖሩ ሰዎች
ሰላም ለእናንተ ይሁን
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
አስታውሱ!
~
ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በሸይኽ ዐብደላህ አልዐደኒ የደዕዋ ፕሮግራም አለ።
⚠️ልዩ ማሳሰቢያ፦ የዐረብኛ ቋንቋ ለማይችሉ ወንድም እህቶች ተደራሽ ይሆን ዘንድ ፕሮግራሙ በአማርኛ ትርጉም የታጀበ ይሆናል።
አደራ በማሰራጨት አግዙን። በናንተ ሰበብ አንድ ሰው እንኳ ቢከታተል የምታገኙት አጅር ቀላል አይደለም።
⚡️በቀጥታ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
እዚቤት በጣም ነው መናደድ የያዝኩት ህዕ ሌህ ሸር ኮቢ ሊክ ፎሎ አታደርጓትም ሊኳን 👆👌✌️💪👊🤝👀 ተስታህሉን 🍓🍓🍓🌶🌶🌶
