الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Open in Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
2 212
Subscribers
+1824 hours
+617 days
+46430 days
Posts Archive
እዚቤት በጣም ነው መናደድ የያዝኩት ህዕ ሌህ ሸር ኮቢ ሊክ ፎሎ አታደርጓትም ሊኳን 👆👌✌️💪👊🤝👀 ተስታህሉን 🍓🍓🍓🌶🌶🌶
الحياة مثل النهر، لا تجري إلى الوراء أبداً
ህይወት እንደ ወንዝ ነው ወደፊት እንጂ ወደ ኋላ አትፈስም
ህይወት በራሷ ባህሪ ወደፊት የሚፈስ ወንዝ ናት ጊዜ ውሳኔ እና ስሜት ሁሉ ወደ ኋላ አይመለሱም ስለዚህ ከያለፈው ይልቅ አሁን ያለህን እርምጃ ትኩረት መስጠት ያስፈልጋል
ما مضى فات وما ذهب مات، فلا تفكر فيما مضى
ያለፈው ነገር አልፎ ጠፍቷል የሄደው ነገር ደግሞ አልቆ ሞቷል ተረስቷል ስለዚህ ባለፈው ነገር ላይ አትዘውትር አታስብ
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
+1
عجباً لأمر المؤمن، إن أمره كله له خير
የሙዕሚን ጉዳይ ሁሉ ድንቅ ነው መልካም ቢደርስበት ያመሰግናል
መከራ ቢደርስበት ይታገሳል ኢንሸአሏህ ይላል
ሁለቱም ለእሱ መልካም ናቸው
ዛሬ የሚያሳዝንሽ ነገ ለለውስጥሽ መልካም ሰበብ ሊሆን ይችላል
اللهم إني أسألك العافية
አላህ ሆይ ጤናን ደህንነትን ሰላምን እጠይቅሃለሁ
ጠንካራ ሴት በዱዓዋ ትጠነክራለች
የኔሴት አቺ ሁሌም ጠንካራ ሁኚ🍃
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
+4
ሰው ከውጭ ሲታይ ሙሉ ቢመስልም
በውስጡ ግን ሊነገር የማይችል ስቃይን
ይዞ ሊኖር ይችላል
ዱኒያ እደዚህ ናት በቃ ትንሽ ስቀን ብዙዋን በመከፋት ነው የምናሳልፋት
ያረቢ ሁሌም ደስታ እና ምቾት ያለበትን ያንን
دار الخلدي
የመዘውተሪያውን አገር ወራሾች አርገን
رَّبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا
اللهم احفظ أبي وأمي وارحمهما
اللهم بارك في عمر أبي وأمي وصحتهما
🤲🤲
+1
ዱኒያ አጭር ናት፤ በውስጧ የምትኖረው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ስለዚህ ጊዜህን በዋጋ ተቆጥረው የሚቆይበትን ነገር ላይ አውል
ሶስት ዋና ምክሮች
1) እውነትን አትተው ምቾት ቢሰጥህም ውሸት ለጊዜው ብቻ ነው የሚያቆየው። እውነት ከባድ ቢሆንም ከረጅም ጊዜ በኋላ ነፃነትን ይሰጥሃል
2) ሰዎችን በጥሩ ተያዝ ሀብት ስልጣን፣ ስም ሁሉ ይጠፋል። የሰው ልብ ውስጥ የቀረህው አክብሮትና ደግነት ብቻ ነው። ማንም ሰው ትንሽ አይደለም
3 ) ራስህን በየቀኑ አሳድግ ዛሬ ከትላንት ትንሽ የተሻልክ ሰው ለመሆን ጥረ። ትልቅ ለውጥ የሚመጣው በየቀኑ ከሚደረገው ትንሽ ስራ ነው
ውበት ያለበት ህይወት ብዙ ነገር የማግኘት ሳይሆን ብዙ ነገርን ትክክል በሆነ መንገድ የመኖር ነው
https://t.me/umu_afifah_ami_chanalاللهم مالك الملك، وكلتك أمري واستودعتك همي، فبشرني بما يفتح مداخل السعادة والفرح في قلبي.
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
*_ዱንያ ሌት ተቀን የሚፈስ ወንዝ ናት፣_*💧💧
ዕድሜም ቀን ማታ የሚጓዝ ጅረት ነው
ሕይወት ምንም ትሸከም ምን በየቀኑ ትሄዳለች
እየሄደ ፣ እየፈሰሰ፣ እየተጓዘ መሆኑን ያወቀ ሰው የተሠጠውን የዱንያ ላይ ጊዜ በአግባቡ ይጠቀማል
አዋጅ... አዋጅአክሱም ላይ አዋጅ ወቷል፣ ልብን የሚያደማ ህግን አፅድቀዋል፣ሙስሊሙን አግልለው፣ በአድባራት ብቻ፣ ስብሰባውን ጠርተው፤ በትምርት ገበታ፣ ሂጃብ ላይለበስ፤ በጁምዓ ቀን ሙስሊም በጠቅላላ፣ መስጅድ ደጅ ላይደርስ፤ ባካባቢው ያሉ መስጅዶች በሙሉ፣ ጀንበሯ ሳትጠልቅ፣ እንዲዘጋ አሉ፣ አዛን እንዳይሰማ በማጉሊያ በስፒከር፣ ህግን አውጥተዋል፣ ያለምንም ድንበር፤ ሙስሊም ከሞተ፣ ለመቅበር ሲሄዱ፣ ከልክለዋቸዋል፣ ጀናዛን ላይወስዱ...
በይሆናል እና አይሆንም መካከል ቆመን የወሰናቸው አንዳድ ውሳኔወች ስህተት እንደሆኑ
የሚገባን እድሜና ጤናችንን ምስዋት ከከፈልን ቡሀላ ነው
አልሀምዱ ሊላህ አለኩሊ ሀል
ስለ ትዕግስት ስለ ጊዜ ዋጋ እና ስለ ውሳኔ ጥንቃቄ ነው በህይወት ውስጥ አንዳንድ ነገሮች ሲያልፉ አይመለሱም ስለዚህ በትዕግስት እና በጥንቃቄ መወሰን ያስፈልጋል
https://t.me/umu_afifah_ami_chanalየቻናል ዘረኝነት እንዳለ እየተረዳሁ ነዉ ኮበዝ ሸር ሲያደርጉ እየመረጡ ነዉ ሚስጥሩ አይገባንም ሆ
እዚቤት በርበሪ ነበር ማጠን 🌶🌶🌶 አታናግሩኝ ፁሁፏን እና ፎቶ ግራፎቹን ፓስት የምታረጓት ነገርስ ሊኩን ቆርጣቹህ ክክክክክ 👀👁🌶🌶
ዝምታ ከቃል በላይ ጮክ ብሎ ይናገራል
አንዳዴ አለመናገር ሁኔታወችን ሁሉ እድትቆጣጠሪ ያደርግሻል
አጪር ማብራሪያ✍️👇
ዝምታ ከቃል የበለጥ ሀይል አለው
ትዕግስት እና ዝምታ ህይወትን ይጠብቃሉ
ልብንም ያረጋሉ
ይህ የሙስሊም እህት የክብር እና የፍቅር መልዕክት ነው 🫰🏻
ሴት በፀጥታዋ በትዕግስቷ እና በክብሯ ውድ እና ጠንካራ ናት
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
+1
«لَا تَكْرَهُوا الْبَنَاتِ فَإِنَّهُنَّ الْمُؤْنِسَاتُ الْغَالِيَاتُ
ሴት ልጆችን አትጥሏቸው ምክንያቱም እነሱ የልብ ጓደኞች እና ውድ የሆኑ ናቸው
المؤنسات
ማለት ሰውን የሚያጽና የሚያረጋ የሚያስደስት ማለት ሲሆን
الغَالِيَت
ደግሞ ውድ እና ከፍተኛ ዋጋ ያለው ማለት ነው
ክብር ለእህቶቻቺን ሁሉ ምንም አይነት ልዩነት ሳይኖር እህቶችን እናቶችን በፍቅር እና በእኩልነት ማደግ አለባቸው አለባቸው✅
እነሱ የቤተሰብ እና የህብረተሰብ መሰረት ናቸው 👌👌
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
