الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Open in Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
2 332
Subscribers
+224 hours
+547 days
+36430 days
Loading data
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
October '26Oct '26
October '26
+264
in 18 channels
September '26
+542
in 23 channels
Get PRO
August '26
+250
in 11 channels
Get PRO
July '26
+384
in 12 channels
Get PRO
June '26
+1 379
in 12 channels
Get PRO
May '260
in 9 channels
Get PRO
April '26
+87
in 4 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 22 October | +1 | |||
| 21 October | +8 | |||
| 20 October | +11 | |||
| 19 October | +5 | |||
| 18 October | +12 | |||
| 17 October | +24 | |||
| 16 October | +25 | |||
| 15 October | +4 | |||
| 14 October | +12 | |||
| 13 October | +13 | |||
| 12 October | +11 | |||
| 11 October | +1 | |||
| 10 October | +6 | |||
| 09 October | +15 | |||
| 08 October | +14 | |||
| 07 October | +10 | |||
| 06 October | +20 | |||
| 05 October | +16 | |||
| 04 October | +18 | |||
| 03 October | +34 | |||
| 02 October | +1 | |||
| 01 October | +3 |
Channel Posts
መገን የገጠር ሰው !!
ኢቶ ቁርቁራ ፍሬ ምንም ፋይዳ እደሌለው ነው የሚቆጠረው በየ እርሻቺን ሞልቶ ዞር ብሎ የሚያየው የለም እዳውም አታብዙ ....ነው ይሉን ነበር ??
የሚገርማቹህ አረቦቹ ልክ እንደመዳኒት በውድ ሪያል ገዝተው በስት ጊዜ ለዛውም ይበላሉ። እኛ አገራቺንኮ የማይበቅል የማያፈራ ነገር የለም አናውቀውም ጥቅሙን ። አሁን ልግባ ብቻ እምየ አገሬ ብገባ የሚቀረኝ የለም ኢንሻአሏህ።
| 2 | ወረባቦ ለምለሟ አገር 👌 | 231 |
| 3 | No text... | 215 |
| 4 | No text... | 157 |
| 5 | https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=9000ae121ec43d3a38 | 90 |
| 6 | ጊራህ (ቀናኢነት) የእውነተኛ ወንድነት እና የኢማን ምልክት ነው!
አንድ ወንድ በሰርጉ ቀን ሚስቱ ተኳኩላ እና አምራ በወንዶች ፊት ስትቀመጥ፣ አጅነቢ ወንዶች እየመጡ እጇን ሲጨበጡ፣ አበባ ሲሰጧት እና ትካሻዋን ሲይዙ እያየ ዝም የሚል ከሆነ... ይህ ትልቅ የስሜት እና የዲን ውድቀት ነው!
ደዩስ ጀነትን አይገባም!
(ደዩስ ማለት በቤተሰቡ (በሚስቱ/በእህቱ) ላይ መጥፎ ነገርን እና አጅነቢ ወንዶችን እያየ የማይቀና ቸል የሚል ወንድ ነው)
👉 ወንድሜ ሆይ!
ሚስትህ ያንተ ክብር እና አደራሽ ነች! የሰርግ ቀን ማለት የሸሪዐ ህግ የሚጣስበት ቀን አይደለም።
እንግዳ ማክበር" ማለት የሸሪዐን ደንብ መጣስ ወይም ሚስትህን ለሌላው እይታና ንክኪ ክፍት ማድረግ አይደለም!
ንቃ እዛ ገጠር በጅህልና የተለመደ ነገርን አሁንም አብሮህ እንዳረጅ አትፍቀድ አሁን ላይ ለከል ሀምድ። ሁሉንም እያየን እየሰማን እየተማርንም ጪምር ነው። | 216 |
| 7 | ♻️ ቻናሎችን ያለምንም ክፍያ ማሳደግ ይፈልጋሉ ⁉️
♻️ለቻናል ባለቤቶች♻️
➦ Above ➣ 𝟓𝟎𝟎+ subscribers
➦ Above ➣ 𝟏𝐊+subscribers
➦ Above ➣ 𝟓𝐊+ subscribers
➦ Above ➣ 𝟏𝟎k+ subscribers
➦ Above ➣ 20k+ subscribers
📍ኢስላሚክ እና ትምህርታዊ ቻናሎችን ብቻ ነዉ የምንቀበለው. ✨
🕹𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐰𝐚𝐯𝐞𝐫:- @Terteel_Acadamy👈 | 47 |
| 8 | https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris/14475
ግቡ ተጀምሯል | 78 |
| 9 | ሲጀመር በምን ምክኒያት ነው ሚስትህን፣ ጨብጦ ፣ትካሻዋን አቅፎ አበባ የሚሰጣት ወንድ !!........!! | 247 |
| 10 | No text... | 313 |
| 11 | ጥያቄ❓
🗨️ ፈጥኖ የመለሰ ምርጥ ቻናል ይሸለማል
™️ አንድ ወንድ በኢስላም እስከ ስንት ማግባት ይፈቀድለታል ከቻለ?
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• | 283 |
| 12 | 📢 እህቶች ግቡ አትላዘዙ... ቁም ነገር ልትይዙ ትችላላችሁ!
እኔ ሀቂቃ እገረማለሁኝ?!
ኋላቀር የሆነውና አስመሳይ የሆነው አካሄድ ለምን ይመስለናል?!
ወደ ዲን፣ ወደ ምክር እና ወደ ሰለፍያ እህቶች ስንጋበዝ አይተን ዝም፤ እልፍ እንዳላየን ማለፍ! ታዲያ ደንቆሮ መሆን ይነሰን ወይ?!
ዛሬ ላይ በቴሌግራም ማሻ አላህ እህቶች ትልቅ እንቅስቃሴ ጀምረዋል። አሏህ ለሱ ፊት የተከጀለ የኢኽላስ ስራ ያድርግላቸው! 🤲🤲
ታዲያ እኛ ለምን አንከታተላቸውም?! 💦💦
ምናልባትም እኮ ያቺ እህት አንቺ የተዘፈቅሽበትን ወንጀልና መዘናጋት እያወሳችሽ ይሆናል።
ሴቶች ለሴቶች... አንዳንዴ ስለምንተዋወቅ የ1ዷን ክፍተት ስታርም ኣኣ ብለን ራሳችንን ለመፈተሽ ትልቅ አጋጣሚ ነው! 👍👍
እና አንናናቅ፤ አንዷ አንዷን አታሳንስ! ግቢ አዳምጪ!
📖 ይህንን የሚያጠናክሩ አምስት አነቃቂ ሀዲሶች እንመልከት☕🍫
1️⃣ ዕውቀትን መፈለግ ግዴታ ነው፡
የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፡
ዕውቀትን መፈለግ በይፋ በእያንዳንዱ ሙስሊም (ወንድና ሴት) ላይ ግዴታ ፈርድ) ነው።
(ኢብኑ ማጃህ)
2️⃣ ምክር ለዲን ያለው ቦታ፡
ነቢዩ እንዲህ ብለዋል፡
ዲን ማለት ማሲሃ/ምክር ነው።
(ሙስሊም።
(እህት እህቷን ስትመክር ከዲን ግዴታዋ ነውና አንናናቅ።)
3️⃣ ወደ መልካም የጠራ አጅሩ ትልቅ ነው፡
የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡
ወደ መልካም ነገር የመራ ሰው፣ ያንን መልካም ነገር እንደሰራው ሰው ያህል አጅር (ምንዳ) ያገኛል።
(ሙስሊም)
4️⃣ የአላህ አውሾችና የመማሪያ ስፍራዎች፡
ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡
ሰዎች ከአላህ እ ቤቶች (ወይም ዕውቀት በሚቀሰምበት ስፍራ) ተሰብስበው የአላህን መጽሐፍ የሚያነቡና እርስ በርሳቸው የሚማማሩ አይደሉም— በእነሱ ላይ ሰኪና (እርጋታ) ቢወርድባቸው፣ እዝነት ቢሸፍናቸው፣ መላእክት ቢከቧቸው እና አላህ በሱ ዘንድ ባሉት ፊት ባያወሳቸው እንጂ።
(ሙስሊም)
5️⃣ የእውነተኛ አማኝ ባህሪ፡
የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፡
አንዱ ወንድሙን (ወይም እህቱን) ለራሱ የሚወደውን ነገር እስከሚወድ ድረስ እውነተኛ አማኝ ሊሆን አይችልም።
(ቡኻሪና ሙስሊም። | 364 |
| 13 | <አንዳድ ነገሮች ጉልበት ሳይሆን እውቀት ነው የሚፈልጉት። | 386 |
| 14 | 🫵 ፍጥኖ የመለስ
አላህ ዱአዉን ፈጥኖ ይመልስለት
ቁርአን ስንት ምዕራፍ ( ሱራህ ) አለው ?
. | 290 |
| 15 | ከባቦ ባትበልጥም ፍቅር ከባቦ ልጅ ተምረናል እኛ | 387 |
| 16 | እናት አለም ደሴ የኡሙ ሀቲም አገር አገሪቱ ውብ ናት ። ልጇቿም .....💎 | 391 |
| 17 | ¶ ተርቲል 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 ቁርአን አካዳሚ📘
🆕አስቾካይ የምዝገባ ፕሮግራም
✍ የምንፈልገው 5 ተማሪ ብቻ ነዉ ፍጠኑ
⏺️ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች
⏺️ነዘር ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር
⏺️የተሟላ የተጅዊድ ትምህርት
⏺️የቁርዐን ሂፍዝ ከሙራጀዐ ጋር።
🆕 ወርሓዊ ክፍያ 500 ብር
🗨️ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ
@Terteel_Acadamy
. | 214 |
| 18 | አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕርግራም
<< ክፍል ❷ >>
የኒቃብና ጅልባብ ባንክ አድሚን የሆነች እህታችን በገጠማት ህመም ምክንያት ለህክምና የምያስፈልጋትን ገንዘብ ለማግኘት በትላንትናው እለት አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ማድርጋችን ይታወቃል።
በመሆኑም የሚፈለገውን ገንዘብ ግማሹን እንኳን ባለማግኘታችን ዛሬ ምሽት ዳግም የገቢ ማሰባሰቢያው እንዲቀጥል ተደርጓል። የእህታችን ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ ነውና በምንችለው ሁሉ ከጎኗ ልንቆምና ልናግዛት ይገባል።
🎙ተጋባዥ ኡስታዞችም ይኖራሉ
🗓ዛሬ ማክሰኞ ምሽት
⏱ከ 3:00 ጀምሮ
አካውንት ቁጥር
1000587296784
ዘይነባ ወርቂዬ
https://t.me/nikab_jilbab_group | 270 |
| 19 | በተለይም በአረብ ሀገር በእህቶቻቺን ላይ በሴቶች ላይ በሚደርስባቸው ትንኮሳ በዚህ ደረጃ ደርሰዋል 💦💦አይዞቹህ እህቶች ዱኒያ ናት አሏህ ሶብር ብርታት ይስጣቹህ🤲🤲 | 352 |
| 20 | ✍ በንግግር ብቻ ።
ስለትዳር ሲነሳ ትዳር ማለት መተዛዘን መፍቃቀር በመልካም መኗኗር ።
እሚያሳዝነዉ ዳእዋላይ ብቻ ነዉ የምናዉቀዉ ።
በተለይ ወንዶች አሏህ ይምራችሁ ።
አረዳ ትዳር ድብን ብሎ ቢቀር በላጭነዉ ምነዉ | 369 |
