es
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Ir al canal en Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
2 212
Suscriptores
+1824 horas
+617 días
+46430 días
Archivo de publicaciones
ትዳር ልክ እንደ ሶላት ነው ወደዛ ወደዚህ ማለት እንድፈርስ ያደርገዋል ያበላሸዋል ትዳር ደስ የሚለው ወደዛ ወደዚህ የሚሉትን ሳይሆን ልክ የሶላት ሸርጦቹን አሟልተህ እደምትሰግደው ክብሩን ቦታውን ጠብ
+2
ትዳር  ልክ እንደ ሶላት  ነው ወደዛ ወደዚህ   ማለት  እንድፈርስ  ያደርገዋል   ያበላሸዋል     ትዳር   ደስ   የሚለው     ወደዛ ወደዚህ  የሚሉትን   ሳይሆን   ልክ የሶላት  ሸርጦቹን አሟልተህ  እደምትሰግደው     ክብሩን   ቦታውን   ጠብቀህ    በትህትና   ስትንከባከቡት ነው    አሏህን  በሚፈሩ   እና  በሚከባበሩ   2ለት  ጥብቅ ሰወች  ነው  ጎጆ የሚቀናው      ደረጃው   የሚደርሱት      አለዛማ    ምን  አላት  እገሌ     እሱስ  ምን  አለው    ተብሎ  የተጀመረው   መከባበርም  አይኖረውም   ዘለቄታውም   አያምርም      በገንዘብ የመሰረቱትን  ትዳር     እያየነው     ነው      ምክኛቱም  ገንዘብ   ሀብት ጤዛ    ነው   ዛሬ  አግኝተህ   ነገ  ታጠዋለህ ኢማን   ግን  አብሮህ  አብሮሽ  የሚኖር  ጥሬ  ሀብት   ነው   ኢማን   ካለ አሏህን  መፍራት   ካለ   የዱኒያ   በረከቶች  ከነዛ  ሰወች   ቤት  አይጠፉም    ✅ https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ላስታውሳቹህ ብየ ነው     👆👆👆👆👆👆 ከሰወች መካከል  አለ ሰወች እሱን እዳወድሱት የሚፈልግ ሰው   ከአሏህ ዘንዳ ግን የትንኝን ክንፍ  ያክል  ሚዛን የለውም የለውም  ያአሏህ ሰው እዳወድስህ ስትሰራ   ራስህን ታጣለህ    የሰራሀውም ይጠፋል  ይባክናል   ለአላህ ብለህ ግን ስትሰራ  ሰው ባያመሰግንህም  ነፍስህ  ሰላም  ትሆናለች أسأل الله أن يبشركم بما يسركم، ويكف عنكم ما يضركم، ويثبت يقينكم، ويرزقكم، ويغفر لكم ولوالديكم✅👍 اللهم صل على نبينا محمد وعلى ال محمد صلوا على حبيبنا محمد ሰለዋት አብዙ

ከዋክብቶች ለመብራት ጨለማን ይጠብቃሉ ✍እህቴ ዛሬ ደከመኝ ከበደኝ ብለሽ በጪራሽ ተስፋ እዳትቆርጪ ስሚኝ ኮኮቦች ጨለማው ሳይመጣ አይበሩም እኮ አቺም ትልቁን ጥንካሬ ፅናትን የምታይው በጨለማው ውስጥ
+1
ከዋክብቶች ለመብራት ጨለማን ይጠብቃሉ ✍እህቴ ዛሬ ደከመኝ ከበደኝ ብለሽ በጪራሽ ተስፋ እዳትቆርጪ ስሚኝ ኮኮቦች ጨለማው ሳይመጣ አይበሩም እኮ አቺም ትልቁን ጥንካሬ ፅናትን የምታይው በጨለማው ውስጥ ስታልፊ ነው እሱም በአሏህ ፍቃድ ነው ኢንሸአሏህ🍃 መልካም አዳር https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ان الله وملائكته يصلون على النبي يا ايها الذين امنوا صلوا عليه وسلموا تسليما صلوا على نبينا محمد🌸👑 https://t.me/umu_afifah_
+2
ان الله وملائكته يصلون على النبي يا ايها الذين امنوا صلوا عليه وسلموا تسليما صلوا على نبينا محمد🌸👑 https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

اللهم اجعل القرآن ربيع قلوبنا، ونور صدورنا، وجلاء أحزاننا، وذهاب همومنا، واجعله شفيعًا لنا يوم نلقاك، وارزقنا تلاوته آناء الل
+2
اللهم اجعل القرآن ربيع قلوبنا، ونور صدورنا، وجلاء أحزاننا، وذهاب همومنا، واجعله شفيعًا لنا يوم نلقاك، وارزقنا تلاوته آناء الليل وأطراف النهار على الوجه الذي يرضيك عنا.

+1
አሏህ ሆይ ለእህቴ ልቧን  የሚጥለቀልቅ የሚረጋጋትን ደስታ ስጣት በትንሽ የህይወት ጉዞዋ ሁሉ በረካን  አውርድላት መልካሙን ነገር ካላሰበችበት አቅጣጫ አቅርብላት ጪንቀት እና መከራን ሁሉ ከእሷ አርቅላት አንተ እጂግ አዛኝ ሩህሩህ የሆንከው አሏህ ሆይ  በማያንቀላፋው አይንህ ጠብቃት አሏሁመ አሚን https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

አበሳጭተሃት ልብስህን አጥባ ስታሳይህ ክክክክክክ ከነ ፈረሱ ነው ለዚህኮ ነው ሴቶችን በብልሀት ያዙ የተባላቹሁት ነበረ እኔ ምናሸኝ ፈረስ ማስመሰሏ ጥሩ ነው ሌላ አስመስላ ሳታሰጣልህ ሆ
አበሳጭተሃት ልብስህን አጥባ ስታሳይህ ክክክክክክ ከነ ፈረሱ ነው ለዚህኮ ነው ሴቶችን በብልሀት ያዙ የተባላቹሁት ነበረ እኔ ምናሸኝ ፈረስ ማስመሰሏ ጥሩ ነው ሌላ አስመስላ ሳታሰጣልህ ሆ

وየዱኒያ ምርጥ ቀናት ቀርበዋል አላህ የሚወዳቸው ቀናት ናቸው እነሱን ውደዷቸው _አላህ ሆይ በዚያ 10 ቀናት ልቦቻችንን አብራልን "አላህ ሆይ የዚልሂጅን 10 ቀናት እና የዐረፋ ቀን እንድንደርስ አድ
وየዱኒያ ምርጥ ቀናት ቀርበዋል  አላህ የሚወዳቸው  ቀናት ናቸው  እነሱን  ውደዷቸው _አላህ ሆይ   በዚያ 10 ቀናት   ልቦቻችንን አብራልን "አላህ ሆይ የዚልሂጅን 10 ቀናት እና  የዐረፋ ቀን እንድንደርስ አድርገን ለበጎ ሥራም አብቃን በዚያ ቀን የማይመለስ دعاء እና የማይቋረጥ ርዝቅን ለእኛ አድርግልን  ልቦቻችንንም አትሰብር አላህ ሆይ_ ዚልሂጅ 10 ቀናት ነው ይህ  በኢስላም ውስጥ ከረመዳን 10 ቀናት ቀጥሎ ሁለተኛው በጣም የተባረከ ጊዜ ነው። በተለይም የዐረፋ ቀን በዚያ 10 ቀናት ውስጥ ይገኛል https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ምርጥ ጓደኛ ☞ ከጓደኛ ምርጡ ማነው ተብለው ሲጠየቁ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ በማለት መለሱ አላህን _እንድትፈራ_ _የሚያስታውስህ_ _መልካም_ ሲሰራ ስታየው _ተግባሩን_ _የምትከተለው_ ለችግርህ
+2
ምርጥ ጓደኛ ☞ ከጓደኛ ምርጡ ማነው ተብለው ሲጠየቁ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ በማለት መለሱ አላህን _እንድትፈራ_ _የሚያስታውስህ_ _መልካም_ ሲሰራ ስታየው _ተግባሩን_ _የምትከተለው_ ለችግርህ _ስትጠራው የሚደርስልህ_ ነው አሉ አሏህ ጥሩ ጓደኞችን ያብዛልን🌹🌹🌹🌹

ምርጡ ሰው ለሚስቱ ምርጥ የሆነው ነው ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል ምርጣችሁ ለሚስቶቻችሁ ምርጥ የሆናችሁ ናችሁ እኔም ለሚስቶቼ ምርጥ ነኝ ማለትም የሰው ልጅ እውነተኛ ሥነምግባር የሚታየው በቤቱ ውስጥ ነ
ምርጡ ሰው ለሚስቱ ምርጥ የሆነው ነው ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል   ምርጣችሁ ለሚስቶቻችሁ ምርጥ የሆናችሁ ናችሁ     እኔም ለሚስቶቼ ምርጥ ነኝ   ማለትም የሰው ልጅ እውነተኛ ሥነምግባር የሚታየው በቤቱ ውስጥ ነው በደግነት መምራት ነብዩ ﷺ፡ከሴቶች ጋር በደግነት ተመካከሩ ብለዋል ሴት ከጎድን አጥንት የተፈጠረች ናት  አጥብቀህ ብታስተካክላት ትሰበራለች፣ ብትተዋትም ባለው ሁኔታ ትቀራለች ስለዚህ  ትዕግስት እና ጥበብ ያስፈልጋል ሙስሊም ሚስቱን አይጠላም    አንድ ባህሪዋን ባይወድ ሌላ ባህሪዋን ይወድላታል  ማለትም ፍጹም ሰው የለም   ጥሩውን አጉልተህ  ድክመቱንም በትዕግስት ተቀብል የሥነምግባር መሠረቶች ምግብ   ልብስ   መኖሪያእንደ አቅሙ መስፈርቷን መሟላት ግዴታ ነው ምክር በጥሩ ቃል ችግር ሲኖር በክብር እና በጥበብ መነጋገር መጮህ እና ማዋረድ አይደለም ጥበቃ ክብሯን ሀላፊነቷን   እና ስሜቷን መጠበቅ ነው የተግባር  ምክር ለወጣቶች 👇👇 በፊት ሚስትህን እንደ እናትህ  እንደ እህትህ ማክበር መልመድ  ችግር ሲመጣ  እሷ ስህተት ሰራች   ብለህ ከመጣደፍ   እኔስ ምን ሚና ነበረኝ ብለህ መመርመር ነው ነብዩ ﷺ ምርጡ ሰደቃ ለቤተሰብህ የምታወጣው ነው ብለዋል   ጊዜህን     ትኩረትህን    እና ፍቅርህን መስጠትህ ነው ያኢላሂ ወድሞቻቺንን  ተንከባካቢ ፍተሀዊይ   ሚስቱን አፍቃሪ ወዳጂ  አድርገህ ሴቶቹን ወየ ውደ ምን  ልታዘዝ  ሀቢቢ የምትል ለስላሳ ለባሏ ታዛዝ አርጋቸው https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

اللهم ارحم قلوبًا تتألم ولا تتكلم. ያረብ 🪷
اللهم ارحم قلوبًا تتألم ولا تتكلم. ያረብ 🪷

ጂልባብ ኒቃብ ከወንጀል እንጂ ከትዳር እና ከስኬት መድረስን አይከለክልም 👌 እንዳውም የስኬት መጀመሪያ ነው አሏህ በተከበረው በቁረአኑ ያዘዘሺን መስራትሽ ትልቅ እድል ነው https://t.me/umu
+4
ጂልባብ ኒቃብ ከወንጀል እንጂ ከትዳር እና ከስኬት  መድረስን አይከለክልም 👌 እንዳውም የስኬት መጀመሪያ ነው አሏህ በተከበረው በቁረአኑ ያዘዘሺን መስራትሽ ትልቅ እድል ነው https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

እውነተኛ ወድነት ሀይለኝነት አይደለም  ፍቅርንም አለመግለፅ አይደለም 👌 እውነተኛ ወንድነት  እራስን መስጠት     ዝቅ ማለት   ፍቅር መስጠት  ነው  መጠንከር አለብህ ቦታ ብቻ ጠንከር በል አለዚያ   ጠንካራ እና እውነተኛ ወንድ ማለት   ለፍቅር ዝቅ የሚል የሚተናነስ   ጨዋ ማለት እሱ ነው  ነብዩሙሀመድ የወንዶች ወንድ ነበሩ ጀግና ነበሩ     ግን በፍቅር ታች ወርደው ለሚስቶቻቸው  ፍቅርን ያሳዩ ነበር ሴቶችን  በሚንከባከቡ ወንድሞቻቺን ላይ የአላህ እዝነት በናተላይ ይሁን አሁን ጊዜ  ወንድ ልጅ ለፍቅር ዝቅ ማለቱ   ሚስቱን  ማገዙ     ለሷ ስሜት መጨነቁ ወድነቱን ያስናቃቸው የሚመስላቸው ብዙ ናቸው انبي محمد صلى الله عليه وسلم   ለፍቅር ምሳሌ ናቸው  በጦር ሜዳ ፊት ለፊት የሚቆሙ ጀግና ናቸው         በቤታቸው ሚስቶቻቸውን በስራ የሚግዙ    እና   በፍቅር   ዝቅ ብለው ሚስትን የሚስደስቱ ናቸው  ልባቸውንም የሚዳምጡ ነበሩ ወንድነት ማለት     ሚስቱን  መሸከም እንጂ   መጫን አይደለም  ወንድነት ማለት ሴትን መጠበቅ እንጂ መግታት አይደለም አሁን ያለው  ትውልድ  ይሄንን እውነት እደገና መያዝ ያስፈልገዋል  ምክኛቱም  ቤት የሚጠበቀው በጩኸት አይደለም https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

يزول كل حبٍ وحب أمي باقي

በልባቸው ውስጥ ብዙ ሀዘን የያዙ ነገር ግን ለአላህ ሲሉ ታግሰው በዙሪያቸው ያሉትን ሰዎች ለማስደሰት ፈገግ ብለው የሚኖሩ ሰዎች ሰላም ለእናንተ ይሁን
+1
በልባቸው ውስጥ ብዙ ሀዘን የያዙ ነገር ግን ለአላህ ሲሉ ታግሰው በዙሪያቸው ያሉትን ሰዎች ለማስደሰት ፈገግ ብለው የሚኖሩ ሰዎች ሰላም ለእናንተ ይሁን

አስታውሱ! ~ ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በሸይኽ ዐብደላህ አልዐደኒ የደዕዋ ፕሮግራም አለ። ⚠️ልዩ ማሳሰቢያ፦ የዐረብኛ ቋንቋ ለማይችሉ ወንድም እህቶች ተደራሽ ይሆን ዘንድ ፕሮግራሙ በአማርኛ ትርጉም የታጀበ ይሆናል። አደራ በማሰራጨት አግዙን። በናንተ ሰበብ አንድ ሰው እንኳ ቢከታተል የምታገኙት አጅር ቀላል አይደለም። ⚡️በቀጥታ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

እዚቤት በጣም ነው መናደድ የያዝኩት ህዕ ሌህ ሸር ኮቢ ሊክ ፎሎ አታደርጓትም ሊኳን 👆👌✌️💪👊🤝👀 ተስታህሉን 🍓🍓🍓🌶🌶🌶
እዚቤት በጣም ነው መናደድ የያዝኩት ህዕ ሌህ ሸር ኮቢ ሊክ ፎሎ አታደርጓትም ሊኳን 👆👌✌️💪👊🤝👀 ተስታህሉን 🍓🍓🍓🌶🌶🌶