ምክር ለወጣቶች
Open in Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
7 276
Subscribers
+124 hours
+1937 days
+81630 days
Posts Archive
7 284
Culture❌
ሸሪአ ✅
ምን ጎሎብኝ ነው ኃላቀር ሆኜ ባህሌን ወጌን እያልኩ ምጃጃለው። ኻላስ ያንን ነገር ሸሪአዬ ከፈቀደልኝ ከወደደልኝ ተገብረዋለው ነገር ግን ያንን ነገር ባህሌ ባይወደው ባይቀበለው ለባህሌ ብዬ ያን ነገር አልተውም።
7 284
ዘከሪያﷺ……………
📖{رَبِّ لَا تَذَرْنِي فَرْدًا}
{ጌታዬ ሆይ! ብቻዬን አትተወኝ} ብሎ ከለመነ በኋላ;
{وَأَنتَ خَيْرُ الْوَارِثِينَ}
{አንተ ከወራሾች ሁሉ የተሻልክ ነህ} ብሎ አስከተለ።
ቆም ብለህ ስታየው እንዲህ የሚል ይመስላል፦
"ጌታዬ ሆይ! በጠየኩህ መሠረት የሚወርሰኝ ልጅ ባትሰጠኝ እንኳ: አንተ ከወራሾቹ ሁሉ የተሻልክ ወራሽ ነህ"
ይህ አገላለፅ በማማር ደረጃ እጅግ ድካ የደረሰ ውብ ገለፃና ከረቡል ዓለሚን ጋ የተደረገ ያማረ ኣደብ ያለው አነጋገር ነው።
ሁሉም ሙእሚን ይህንን መገንዘብ አለበት፦
አላህን ለምነኸው: የለመንከው ነገር ቀጥታ ባይሰጥህ እንኳ እሱ ዘንድ የሚደረግልህ የዱዐህ ምትክ
👇
👉አንተ ፈልገህ ከለመንከው ነገር የተሻለና በላጭ ነው!!
7 284
Repost from Abu Umer Ibnu Sadik
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ያጀማዓ
ፕሮግራሙ ሊጀመር ስለሆነ በአከባቢው ምትገኙ ወደ ፕሮግራሙ እንድትመጡ መገኘት ማትችሉ ደሞ በመድረሳው ግሩፕ ላይቭ ገብታቸው ተከታተሉ ባረከላሁ ፊኩም ላይቭ ሚተላለፍበት የመድረሳው ግሩፕ
https://t.me/bilal_medresa
በሸይኻችን እንዲጠየቅ ምትፈልጉት የፈትዋ ጥያቄ ካለ ከታች ባለው አካውንት አድርሱ ባረከላሁ ፊኩም
የፈትዋ ጥያቄዎቻችሁንም በዝሁ ግሩፕ መላክ ትችላላችሁ ክፍት ነው
https://t.me/bilal_medresa
7 284
" እማማ በርሶ ግዜ ግን እንዴት ነዉ የማታዉቁትን ሰዉ ካገባቹ በኋላ መዉደድ የቻላችሁት ? " አልኳቸዉ ።
እሳቸዉም :- የኔ ልጅ ትዝታ ስለሌለን ነዉ ፤ ያገባነዉን ሰዉ የምናወዳድርበት ያለፈ ታሪክ ስለሌለን ነዉ ፤ ልባችን ዉስጥ ሌላ የምንወደዉ ሰዉ ስለሌለ ነዉ ፤ ይመጣ ይሆን ወይ ብለን የምንጠብቀዉ ሰዉ ስለሌለን ነዉ .....ለዛ ነዉ የማናዉቀዉን ሰዉ መዉደድ የቻልነዉ " አሉኝ።
Power Of ቢክራነት🤌
7 284
ቤተሰብ ያልተስማሙበት ትዳር አያምርም ትላላቹህ
እነሱኮ ዘር ወይም ገንዘብ አይተውጂ ዲንን አይተው አይመርጡልንም እና ታዲያ ዲን የሌለውን አካል ለዘሩ ወይ ለገንዘብ ብለን ማግባት አለብን?
7 284
በሀራም ሴትን ስንጀናጀን ብዙም ማይበሳጩ ቤተሰቦቻችን ነገር ግን አላህ ዲነኛ አድርጎን በሀላሉ ልንሰተር ብለን ከኛ ጋር በብሄር የተለያየች የሆነችን ዲነኛ ልጅ ልናገባ ስንል ሊገድሉን ይደርሳሉ።
አይገርምም?
7 284
🌸የጧት ዚክር 🌸
አስጊና አሰቃቂ አስፈሪ ጨለማ
መብራት የሌለበት ቲንሸየ ሻማ
ማይነጋ መሳይ የሀሳብ ቀጠሮ
በመከጀል ተስፋ ነገን ዛሬ ቋጥሮ
መንጋቱን ታያለክ ባሳብ ተወጥሮ
👇👇👇
ቀንህን በዚክር ጀምር።
https://t.me/nejashi_nejashi
https://t.me/nejashi_nejashi
7 284
#የአህመድ_አደም_ችግሮች
#በኡስታዝ_ሻኪር_ሱልጣን
#2:54
#ሼር ማድረጋቹን እንዳትረሱ
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 284
የአህለል ቢደአ ዳእዋ በረካ እንደሌለው ማየት ከፈለክ የአህመድ አደምን ተማሪዎች እያቸው አብዛኞቹ ኒቃብ ለብሰው በየሚዲያው በነሺዳ ሚጃጃሉት በሱ ስር ያሉት ልጆች ናቸው። አስተውላቹ ከሆነ እሱ ብዙ ጊዜ ስለ ረቃኢቀልቁሉብ ዳእዋ ያደርጋል ግን ዳእዋው ሰው ላይ ተእሲር የለውም ምክንያቱም መንሃጁ የተበላሸ ስለሆነ።
7 284
ሚዲያ ላይ ወጥተው ንፅፅር በሚል ስም በየላይቩ ከወንድ ልጅ ጋር የሚለፋደዱ ሴቶችን እንደ አርአያ አትውሰጃቸው።
እነሱ ያልታወቀባቸው ዱርዬ ናቸው።
ተጠንቀቂያቸው🙌
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
