ምክር ለወጣቶች
Open in Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
7 276
Subscribers
+124 hours
+1937 days
+81630 days
Posts Archive
7 290
ሚዲያ ላይ ወጥተው ንፅፅር በሚል ስም በየላይቩ ከወንድ ልጅ ጋር የሚለፋደዱ ሴቶችን እንደ አርአያ አትውሰጃቸው።
እነሱ ያልታወቀባቸው ዱርዬ ናቸው።
ተጠንቀቂያቸው🙌
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 290
📣👍👍👍👍👍👍👍📣
✅የሀገራችንን ሰለፍይ አሊሞች፣ ሸይሆች፣ ኡስታዞችና ዳኢዎች በአንድ መድረክ ማግኘት ይፈልጋሉ❓
📢መልስዎ 100% ❤️🔥‘አዎ’ እንደሚሆን ቅንጣት አንጠራጠርም❕፡፡
🗓 ለመስከረም አጋማሽ ቀጠሮ ይያዙ❕
🕐 በሀገራችን በአራቱም አቅጣጫዎች የሚገኙትን ብርቅዬና ተናፋቂ የሰለፍይ አሊሞችን፣ ሸይሆችን፣ ኡስታዞችንና ዳኢዎችን በአንድ የዳእዋ መድረክ ያገኟቸዋል - ኢንሻ አሏህ❕
ከእውቀት ማእዳቸውና ከምክራቸው ለመጠቀም ጥሩ የአእምሮ ዝግጅት ያድርጉ፡፡
📍በኢትዮጵያ አህለ ሱና ተቋም የሚመሩትን ቻናሎቻችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡
💎💎💎
🏖️
✈️t.me/bilalmesji
(በባህርዳር አባይ ማዶ ሰለፍያ ቢላል መስጅድ ግዥና ግንባታ ማሰባሰቢያ)
✈️t.me/alateriqilhaq
(የባህር ዳር አህለ ሱና መሻይኾች ገፅ)
🔴🕐 ትክክለኛው ቀንና ሰአት በቅርቡ ይፋ ይሆናል፡፡
💡በአሏህ ፈቃድ ሰለፍይነት ያብባል፤ ተውሂድ ይነግሳል፡፡
🌐https://t.me/bilalmesji
🌐https://t.me/bilalmesji
7 290
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
https://t.me/nejashi_nejashi
https://t.me/nejashi_nejashi
7 290
ሱረቱል ካህፍ ቃሪዕ
ሚስባህ ሳኒ ሀፊዘሁሏህ
የጁመዓ ቀን ሱናዎች
ገላን መታጠብ
ሽቶ መቀባት
ሲዋክ መጠቀም
ጥሩ ልብስ መልበስ
ሱረቱል ካህፍን መቅራት
ለጁመዓ ሶላት መሄድ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት
📿قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ብለዋል ነብያችን
መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
https://t.me/nejashi_nejashi
https://t.me/nejashi_nejashi
7 290
አዝካሩ ነውም.............💤💤💤
🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌
بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحتفظ به ابدك الصالحين
ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን።
༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻
ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ።
በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት።
ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ።
💐መልካም ለይል🌹💐
https://t.me/nejashi_nejashi
7 290
🔊 አድስ ሙሐደራህ ርዕስ:- "የዘመን መለወጫ እና ቢድዓህ" በሚል 🎙 አቡ አብዱረህማን አብ ዱልቃዲር ኢብን ሐሰን (ሐፊዘሁሏህ)https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
7 290
አንተ አላህ ተውብተን የወፈቀህ ወንድሜ ሆይ! 🤲❤️
ያቺ አንተ በድሮው መጥፎ ማንነትህ ቀርበሃት 🥀 ሴትነቷን በሀራም ፍቅር ያበላሸሀትን ልጅ አስታወስካታ? 🥺 ያቺ ተሰብራ የቀረችዋን ልጅ? 💔
ለምን በሀላሉ አግብተህ አትጠግናትም? ✨
አስብበት! 💭
https://t.me/NasihaLishebab 📲
7 290
አንተ አላህ ተውብተን የወፈቀህ ወንድሜ ሆይ!
ያቺ አንተ በድሮው መጥፎ ማንነትህ ቀርበሃት ሴትነቷን በሀራም ፍቅር ያበላሸሀትን ልጅ አስታወስካታ? ያቺ ተሰብራ የቀረችዋን ልጅ?
ለምን በሀላሉ አግብተህ አትጠግናትም?
አስብበት!
7 290
إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا🕊.
-اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد
🍃🌻
7 290
ጳጉሜ እና ሲህር
እነዚህ የጳጉሜ ቀናቶች ደጋሚዎች (ሳሂሮች) ድግምታቸውን የሚያድሱበት ጊዜ ስለሆነ የጧት እና የማታ አዝካሮችን አጥብቃችሁ ያዙ ። ከቤት ስትወጡ የሚባለውንም ዚክር ብላችሁ ውጡ በአሏህ ጥበቃ ስር ትሆናላችሁ ። በተለይ በተለይ እህቶቼ ይህ ጉዳይ እኛ ላይ ጎልቶ ይታያል እና እንጠንቀቅ ።
ከቤት ስንወጣ በራችን ላይ ፣ መንገድ ላይ ስንራመድ ትኩረት እናድርግ ። ለሌላ ሰው የተሰራውንም ብንረግጠው ጉዳት አለው ።
በመፍራት የሚቀር በመድፈር የሚይዝ ነገር አይደለም ። አሏህ ከፃፈው ውጭ የሚጎዳ እንዳልሆነ ልናምን ይገባል ።
መጠ'በቅ ... ያ ሰዎችን እና አጋንንቶችን በፈጠረው ጌታ ብቻ ነው ። እርሱ ከጠባቂዎች ሀሉ ምርጡ ጠባቂ እና አስተማማኙ ነው !
7 290
ለካስ ሞትም አለየአቡ-በክር ረሂመሁሏህ ቲላዋ በልጅነቱ ያጣነው ወንድማችን ነው። አሰራጩለት ባረከሏሁ ፊኩም አድምጡለት። اللهم اغفر له وارحمه وعافه واعف عنه وأكرم نزله ووسع مدخله واجعل قبره روضةً من رياض الجنة አላህ የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን🤲🏼🥺
7 290
ትዳር የዘገየባት ኒቃቢስት ካየህ እርሷ ወንድ ሳይሆን ያጣችው ሸሪዓዊ መስፈርቷን የሚያሟላ ሰለፊይ ባል የሚሆናትን ወንድ ነው።
አላህ ያበርታት
