fa
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

رفتن به کانال در Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 276
مشترکین
+124 ساعت
+1937 روز
+81630 روز
آرشیو پست ها
ዲነኛ ወንድ ሚስቱን ወደ መድረሳጂ ወደ አረብ ሀገር አይልክም🙌 https://t.me/NasihaLishebab

እስኪ በዚህ ቻናል ላይ ዲናዊ ጥያቄ እና መልስ ይጀመር የምትሉ👍

▾ 10 ሰው join ሲል 10 ሰው left ይላል ምንድ ነው ችግሩ?🤔

Culture❌ ሸሪአ ✅ ምን ጎሎብኝ ነው ኃላቀር ሆኜ ባህሌን ወጌን እያልኩ ምጃጃለው። ኻላስ ያንን ነገር ሸሪአዬ ከፈቀደልኝ ከወደደልኝ ተገብረዋለው ነገር ግን ያንን ነገር ባህሌ ባይወደው ባይቀበለው ለባህሌ ብዬ ያን ነገር አልተውም።

ዘከሪያﷺ…………… 📖{رَبِّ لَا تَذَرْنِي فَرْدًا} {ጌታዬ ሆይ! ብቻዬን አትተወኝ} ብሎ ከለመነ በኋላ; {وَأَنتَ خَيْرُ الْوَارِثِينَ} {አንተ ከወራሾች ሁሉ የተሻ
     ዘከሪያﷺ…………… 📖{رَبِّ لَا تَذَرْنِي فَرْدًا} {ጌታዬ ሆይ! ብቻዬን አትተወኝ}  ብሎ ከለመነ በኋላ; {وَأَنتَ خَيْرُ الْوَارِثِينَ} {አንተ ከወራሾች ሁሉ የተሻልክ ነህ} ብሎ አስከተለ። ቆም ብለህ ስታየው እንዲህ የሚል ይመስላል፦     "ጌታዬ ሆይ! በጠየኩህ መሠረት የሚወርሰኝ ልጅ ባትሰጠኝ እንኳ: አንተ ከወራሾቹ ሁሉ የተሻልክ ወራሽ ነህ"    ይህ አገላለፅ በማማር ደረጃ እጅግ ድካ የደረሰ ውብ ገለፃና ከረቡል ዓለሚን ጋ የተደረገ ያማረ ኣደብ ያለው አነጋገር ነው። ሁሉም ሙእሚን ይህንን መገንዘብ አለበት፦     አላህን ለምነኸው: የለመንከው ነገር ቀጥታ ባይሰጥህ እንኳ እሱ ዘንድ የሚደረግልህ የዱዐህ ምትክ 👇 👉አንተ ፈልገህ ከለመንከው ነገር የተሻለና በላጭ ነው!!

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ያጀማዓ ፕሮግራሙ ሊጀመር ስለሆነ በአከባቢው ምትገኙ ወደ ፕሮግራሙ እንድትመጡ መገኘት ማትችሉ ደሞ በመድረሳው ግሩፕ ላይቭ ገብታቸው ተከታተሉ ባረከላሁ ፊኩም ላይቭ ሚተላለፍበት የመድረሳው ግሩፕ https://t.me/bilal_medresa በሸይኻችን እንዲጠየቅ ምትፈልጉት የፈትዋ ጥያቄ ካለ ከታች ባለው አካውንት አድርሱ ባረከላሁ ፊኩም የፈትዋ ጥያቄዎቻችሁንም በዝሁ ግሩፕ መላክ ትችላላችሁ ክፍት ነው https://t.me/bilal_medresa

" እማማ በርሶ ግዜ ግን እንዴት ነዉ የማታዉቁትን ሰዉ ካገባቹ በኋላ መዉደድ የቻላችሁት ? " አልኳቸዉ ። እሳቸዉም :- የኔ ልጅ ትዝታ ስለሌለን ነዉ ፤ ያገባነዉን ሰዉ የምናወዳድርበት ያለፈ ታሪክ ስለሌለን ነዉ ፤ ልባችን ዉስጥ ሌላ የምንወደዉ ሰዉ ስለሌለ ነዉ ፤ ይመጣ ይሆን ወይ ብለን የምንጠብቀዉ ሰዉ ስለሌለን ነዉ .....ለዛ ነዉ የማናዉቀዉን ሰዉ መዉደድ የቻልነዉ " አሉኝ። Power Of ቢክራነት🤌

የሚያሳዝነው ነገር እኛ ካፌ ላይ ለመዝናናት እስከ ሺህ ምናምን እያወጣን ነገርግን ለሰደቃ ሲሆን 100 ብር ራሱ ማውጣት ይከብደናል😔

አንድ ወንድማችን ለእህታችን 600 አስገብታል አላህ በተሻለው ይተካለት እስኪ ሌሎችም ተባበራት
አንድ ወንድማችን ለእህታችን 600 አስገብታል አላህ በተሻለው ይተካለት እስኪ ሌሎችም ተባበራት

የሱና እህታችንን እንተባበራት በተለይ ስደት ያላቹ ተባበራት 1000294556471 ዘኪያ ነስሩ ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @Mujahid_Selefi
የሱና እህታችንን እንተባበራት በተለይ ስደት ያላቹ ተባበራት 1000294556471 ዘኪያ ነስሩ ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @Mujahid_Selefi

ቤተሰብ ያልተስማሙበት ትዳር አያምርም ትላላቹህ እነሱኮ ዘር ወይም ገንዘብ አይተውጂ ዲንን አይተው አይመርጡልንም እና ታዲያ ዲን የሌለውን አካል ለዘሩ ወይ ለገንዘብ ብለን ማግባት አለብን?

በሀራም ሴትን ስንጀናጀን ብዙም ማይበሳጩ ቤተሰቦቻችን ነገር ግን አላህ ዲነኛ አድርጎን በሀላሉ ልንሰተር ብለን ከኛ ጋር በብሄር የተለያየች የሆነችን ዲነኛ ልጅ ልናገባ ስንል ሊገድሉን ይደርሳሉ። አይገርምም?

ሰላም!... ለዚያች በፍቅሯ ልባችንን ላሸነፈችው ከተማ ሰላም!....በየቀኑ እግሩ ያቺን ቦታ ለመርገጥ ለሚናፍቅ ልብ አላህ ይወፍቀን🤲
ሰላም!... ለዚያች በፍቅሯ ልባችንን ላሸነፈችው ከተማ ሰላም!....በየቀኑ እግሩ ያቺን ቦታ ለመርገጥ ለሚናፍቅ ልብ አላህ ይወፍቀን🤲

🌸የጧት ዚክር 🌸 አስጊና አሰቃቂ አስፈሪ ጨለማ መብራት የሌለበት ቲንሸየ ሻማ ማይነጋ መሳይ የሀሳብ ቀጠሮ በመከጀል ተስፋ ነገን ዛሬ ቋጥሮ መንጋቱን ታያለክ ባሳብ ተወጥሮ 👇👇👇 ቀንህን በዚክር ጀምር። https://t.me/nejashi_nejashi https://t.me/nejashi_nejashi

ከታች ካሉ ዝርዝሮች የተመቻቹን ንኩ👇👇👇👇

👆ስሙት ስለ አህመድ አደም ችግር

#የአህመድ_አደም_ችግሮች #በኡስታዝ_ሻኪር_ሱልጣን #2:54 #ሼር ማድረጋቹን እንዳትረሱ https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

የአህለል ቢደአ ዳእዋ በረካ እንደሌለው ማየት ከፈለክ የአህመድ አደምን ተማሪዎች እያቸው አብዛኞቹ ኒቃብ ለብሰው በየሚዲያው በነሺዳ ሚጃጃሉት በሱ ስር ያሉት ልጆች ናቸው። አስተውላቹ ከሆነ እሱ ብዙ ጊዜ ስለ ረቃኢቀልቁሉብ ዳእዋ ያደርጋል ግን ዳእዋው ሰው ላይ ተእሲር የለውም ምክንያቱም መንሃጁ የተበላሸ ስለሆነ።

ኢንሻአላህ 💪
ኢንሻአላህ 💪

ሚዲያ ላይ ወጥተው  ንፅፅር በሚል ስም በየላይቩ ከወንድ ልጅ ጋር የሚለፋደዱ ሴቶችን እንደ አርአያ አትውሰጃቸው። እነሱ ያልታወቀባቸው ዱርዬ ናቸው። ተጠንቀቂያቸው🙌 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1