ምክር ለወጣቶች
Open in Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
7 825
Subscribers
-424 hours
+1637 days
+75230 days
Posts Archive
7 826
🌹አግቡ አግቡ 🌹
🎙️ ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን حفظه الله
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
📌 እንደዚህ ያሉ አጫጭር ዳእዋዎችን ለማግኘት፦
📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇
🔗 https://t.me/Abu_Umer1
🔗 https://t.me/Abu_Umer1
7 826
አባቴ ከመሞቱ ከሰአታት በፊት ደውይ
ሄሎ አባቴ እንዴት ነህ
አልሀምዱሊላህ
እኔ :አባቴ የሚያስፈራ ከሆነ ተንቀሳቀስ እንጂ አባቴ ?
እሱም ( ففرو إلى لله )ነው እኮ ያለው አላህ አለኝ እሺ አባቴ አላህ ይሁናችሁ ብየ ስልኩን ዘጋሁት
ከሰአታት ቡሃላ ጀመዓ ሰግዶ
ወደ ቤቱ ተመልሶ ሳለ ተባራሪ ሳይሆን ሁን ብለው የአላህ ስም እየጠራ ገደሉት ኢንሻ አላህ ሸሂድ ከመሆኑ ቅሮት የለውም ተበዳይ ሆኖ በቀየው ተገደለ
እና ከአመታት በፊት ከዱና ዳዓዋ ቡሀላ
ለኔ ምን ይለኝ ነበር
ልጄ ከአሁን ቡሃላ ብሞትም አላስብም
ብሞት በየሀገሩ አላህ ይማረው የሚለኝ ብዙ ሰለፍይ ወንድሞች አሉኝ አለኝ
እና ዱዓ አድርጉለት አላህ የሸሂድነትን ደረጃ እንዲገጥመው
አላህ ቀብሩን እንዲያሰፋለት ምንዳው የተደራረበ እንዲሆን ዱዓ አድርጉ
ለቤተሰቦቻችንም በድጋሚ ለእናቴ ለታቅ ወንድሚ ለታላቅ እህቴ እንዲሁም ለታናናሾቼ ሶብር እንዲሰጣቸው ዱዓ አድርጉ
አላህም በጀነተል ፊርደውስ እንዲሰበስበን
ከልባችሁ ዱዓ አድርጉልኝ ወንድሞቼ ሶብር እንዲ ሰጠኝ ዱዓ አድርጉልኝ በጣም አዝኛለሁ
ወንድማችሁ " አብደል ዓዚዝ
https://t.me/AbdulAzizmuhamed1
7 826
ለረዥም ግዜ ሳያገቡ መቆየት ችግሩ መስፈርቶቻችን እየጨመሩ መሄዳቸው ነው
አሁን እኔ መብረር ምትችል እየፈለኩ ነው
#islamic_tweet
7 826
👉የግጥሜ ሪዕስ ፦
በጅጉ አዝነናል
የሰለፊያን ገመድ አጠንክረው ይዘው
በሷ አስከመሞት ቆርጠው ተዘጋጅተው
ለዱናው ኮንፈረነንስ ከፈን ይዘው መተው
መንገድ ረብሻ ሆኖ ድንገት ብንሞት ብለው
ለሰለፊያ ደዕዋ ነፍሳቸውን ሰተው
ድሮም አሳይተዋል ሙሐመድ አረብ ቱሉ
ወደ አኺራ ሄዱ ዱዓዕ ኢናድርግ ወንድ ሴትም ሁሉ
ለወዳጅ ለዘመድ ቤተሠብ በሙሉ
አሏህ ሶብር ይስጥ ለሠለፊዮች ሁሉ
ለሣቸውም ጀነት ይወፍቅ ጀባሩ ጀሊሉ
ኢብን ሙሀመድ
7 826
صَلَاةُ الْفَجْر
ፈጅር ማለት ከእንቅልፍህ ተነስተህ ወደ ጌታህ የምትሮጥበት ዓለም ገና በጸጥታ ላይ ሳለች ከአላህ ጋር የምትገናኝበት ውብ ጊዜ ነው
አልጋህ ምቹ ቢሆንም እንቅልፍህ ጣፋጭ ቢሆንም የጌታህ ጥሪ ከሁሉም ይበልጣል
ፈጅርን አትርሳ ልብህ በጭንቀት ቢሞላ ሕይወትህ በችግር ቢከበብ በሱጁድህ ውስጥ ለጌታህ ቅረብ እርሱ የልቦችን ምስጢር ያውቃልና 🤲🏻
فَجْرُكَ بَرَكَةٌ، وَصَلَاتُكَ نَجَاةٌ، وَقُرْبُكَ مِنَ اللَّهِ سَعَادَةٌ.
7 826
ዘረኝነት ጥንብ ናት
ለደእዋ ሰለፊያ አማራም፣ኦሮሞም፣ስልጤም፣ጉራጌም፣አፋርም፣ሶማሌም፣ሀዲያም፣ከምባታም... ሌላ ሌላም ሁን ማንም ይሁን ማን እኩል ነው
7 826
ወጣቶች ግን ምን ላይ ነን?
በዛ እድሜያቸው እንኳን የእድሜ መግፋት፣ ድካም ፣ሰላም ማጣት፣ የሀገር መረበሽ፣ ቤተሰብን ሰላም በሌለበት ጥሎ መውጣት ... ሳይበግራቸው ሰለፊዮችን ለማግኘትና የሰለፊዮችን አንድነት ለማየት ስሉ ከወለጋ እስከ ዱና ድረስ ስመጡ እኛ ግን... በረባ ባልረባ የሰለፊዮችን ሰፍ ለመበታተን እና ለመለያየት ስንጥር ያሳዝናል የእገሌ ዘር የእገሌ ጎሳ ካልሆን ለደእዋችን አትሆንም እያልን ዘር ስንቆጥር ያሳፍራል...ብቻ ግን እስቲ በወጣትነታችን እንስራበት ነገ ስለ ወጣትነታችን ስንጠየቅ ምን እንደምንመልስ እንዘጋጅ
7 826
ሱብሃነላህ!!
ምን አይነት የሱና እና የሱኒዮች ፍቅር ቢኖራቸው ነው ሰለፊዮችን ለማየት ከፈን ይዘው እስከመምጣት ያደረሳቸው?
ያ አላህ!!
-ረሂመሁላህ-
7 826
Repost from كناشة ابن ابو حبيب (𝒾𝒷𝓃𝓊 𝒶𝒷𝓊 𝒽𝒶𝒷𝒾𝒷)
وفاة الشيخ محمد عرب -رحمه الله رحمة واسعة-
🎙አቡ አብዲረህማን አቡዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁሏህ)
7 826
👉 ውድ ሰለፍዮች አላህ ሶብር ይስጣችሁ !
ዉዱ ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ ቱሉ ጋና ዛሬ መግሪብ አካባቢ በተነሳ ጦርነት ተባራሪ ጥይት መቷቸው ወደ አኼራ ሄደዋል ። አላህ ከሙቀረቦቹ ጋር ያድርጋቸው ። ቤተሰቦቻቸውና ዘመድ አዝማድ እንዲሁም መላው ሰለፍይ ማህበረብ አላህ ፅናቱን ይሰጠው ።
7 826
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ለአራተኛ ዙር የኪታብ ደርሳችንን ትምርት በዛሬው እለት ይጀመራል! 📚
ውድ የዳሩ አል-ሙእሚን ቤተሰቦች፤ በቁርአንና በሐዲስ እውቀት ላይ የተመሰረተውን የትምህርት ፕሮግራማችንን አጠናክረን ቀጥለናል!
በአሁኑ ዙር የምንጀምረው ታላቁን ኪታብ «አደርሱ አል-ሙሂማህ ሊአምቲል-ኡማህ» (ለኡማው ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች)
በወንድም ኢብኑ ሙደሲር ይቀርባል
⏰ ሰዓት፦ ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ!
እውቀትን መቅሰም ለሁሉም ግለሠብ ግዴታ ነውና ቤተሰብና ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ የኸይር ስራው ተካፋይ ይሁኑ።
🔗 የቻናላችን ሊንክ፦
Sher 👇👇Sher join join
https://t.me/Duru_al_muimin_Menhaj_Aselefiy
7 826
📖📚 አዲስ መፅሐፍ 📚📖
✅ የዝንባሌ ባለቤቶችን በመራቅና ከእነርሱ በማስጠንቀቅ ላይ የዑለሞች ስምምነት
"إجماع العلماء على الهجر والتحذير من أهل الأهواء "🖋 ኻሊድ ብን ዶሃዊይ አዝ’ዞፊሪ በዐረብኛ ያዘጋጀው የጥናት ፅሁፍ፤ 📝 🖋 በአቡ ዐብዲል0ዚዝ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ (ሐፊዞሁሏህ) ወደ አማርኛ ተመልሶ ለአንባቢያን ቀርቧል፤ ታላላቅ መሻኢኾች መቅድም ያዘጋጁለት 🖌 የተከበሩ ሸይኽ ረቢዕ ብን ሃዲ ዑመይር አል’መድኸሊ 🖌የተከበሩ ሸይኽ ዘይድ ብን ሙሐመድ ብን ሃዲ አል’መድኸሊ 🖌የተከበሩ ሸይኽ ዑበይድ ብን ዐብዲ’ላህ አል’ጃቢሪ 📚 ሁሉም ሊያነበው የሚገባ ድንቅ መፅሐፍ‼️ 🔄 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን‼️ 🤲 አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን‼️ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ كن على بصيرة https://t.me/alateriqilhaq
