ch
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

前往频道在 Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

显示更多
未指定国家未指定类别
7 201
订阅者
+2624 小时
+1917 天
+82830 天
帖子存档
🌿📚 ጥያቄ 📚🌿 ❓ ከታች ካሉት የሐዲስ መዛግብት ኪታቦች ውስጥ ሰሒሕ የሆኑ ሐዲሶችን በተሻለ ሁኔታ የሰበሰበው የትኛው ነው? 🌸 ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 🌸

ሸይኽ አቡዘር ሊገቡ ነውው አፍጥኑት⚡️

🌹🌹ሰበር🌹🌹ሰበር🌹🌹 ሰበር     🌹ታላቅ የሙሃደራ ፕሮግራም 🌹በቦሌ ሂጅራ ሂጅራ መድረሳ ቻናል 🌹 ተጋባዥ አንግዳችን ➡️ሸይኽ አቡዘር(አላህ ይጠብቃቸው) ቀን መጪው ሀሙስ  21/1/19 ሌሊት3፡30 ጀምሮ እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል። https://t.me/hijra_masjid

በቀልድ ሰአት እውነታውን ትሰማለህ ትኩረት አድርግ

የሰፈራችን ኢማም …… የገባቹ👍

ስኬት🌹
ስኬት🌹

አይደል እንዴ👍
አይደል እንዴ👍

አይደል እንዴ👍
አይደል እንዴ👍

ግልፅነት እየመሰለን የምናወራቸው ወሬዎች ናቸው ይበልጥ የሚያስገምቱን። ግልፅነታችን ልክ ይኑረው 👍

የረጉ በሚመስሉን ዝምታዎች ውስጥ የማይታይ ትልቅ ትርምስ አለ አላህ ብቻ የሚያውቀው🙌

በአዲስ video መተናል በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሸይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁሏህ👌 በተለይ እውቀትን ስለመፈለግ @light_of_sunnah

አህባቦች ተጋቡዙልኝ👌

📨 ከውስጥ የመነጨ የዓሊም እንባ! 🎧 ዓሊም ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ 📚 🔥የጉርባእነት እሳት ሲለበልብ እንባን መቆጣጠር አይስችልም ወ'ሏህ። 🫱"اصبروا فإنه لا يأتي عليكم زمان إلا والذي بعده شر منه. ✈️ https://t.me/Abu_Hessan

አሰላሙ አለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱህ ወድ ቤተሰቦች አንድ እህታችን ሪያድ ነሲብ የምባል አከባቢ ናት እና ስራ ፈልጉልኝ ትላቹሃለች አሏህ ኸይር ጀዛቹሁን ይክፈላቹህ ፈልጉላት ከታች በለው ዮስድ 👇👇👇 አሳውቁኝ @abdurehimibn

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ🤚 ሰባሁ አህባቢ🫰🏽 سورة الإنسان || أنس الميمان

🔷ምክር በሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ

አንዳንዴብቻሽን ሆነሽከ አላህ ጋር አውሪ ። እንድ ዘከሪያድካምሽን ስትገልጪድምፅሽንዝቅአርገሽ "አንተን በመለመኔ እድለቢስ ሆኜ አላውቅም" በይው "መሻትህን ወድጃለው ውሳኔህን በፀጋ እቀበላለው" ብለሽ ስትነግሪው.... እርግጠኛ ሁኚፍላጎትሽንይወድልሻል ያስደስትሻል ቢኢዝኒላህ

语音消息01:54