ምክር ለወጣቶች
Открыть в Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
7 240
Подписчики
+4024 часа
+2217 дней
+82730 дней
Архив постов
7 240
🕌 ሱረቱል ካህፍ | سورة الكهف 📖
🌿 የጁምዓን ቀን በአላህ ቃል እናሳልፍ።
📖 ሱረቱል ካህፍን እናንብብ፣ እንስማ፣ እናስተነትን።
🤍 አላህ ቁርአንን ለልቦቻችን ብርሃን፣ ለነፍሳችን መድኃኒት እና ለሕይወታችን መመሪያ ያድርገው።
🎧 ሱረቱል ካህፍን ያዳምጡ።
📌 ለሌሎችም ያጋሩ — ምናልባት ለእርስዎ የአጅር ምክንያት ይሆናል።
7 240
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد، وعلى آله وصحبه أجمعين.
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد.
اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد، كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد.
صلى الله وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ.
اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد ﷺ عدد ما ذكره الذاكرون، وغفل عن ذكره الغافلون
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለዋት አብዙ አህባብ
@light_of_sunnah
7 240
🌿📚 ጥያቄ 📚🌿
❓ ከታች ካሉት የሐዲስ መዛግብት ኪታቦች ውስጥ ሰሒሕ የሆኑ ሐዲሶችን በተሻለ ሁኔታ የሰበሰበው የትኛው ነው?
🌸 ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 🌸
7 240
🌹🌹ሰበር🌹🌹ሰበር🌹🌹 ሰበር
🌹ታላቅ የሙሃደራ ፕሮግራም
🌹በቦሌ ሂጅራ ሂጅራ መድረሳ ቻናል
🌹 ተጋባዥ አንግዳችን
➡️ሸይኽ አቡዘር(አላህ ይጠብቃቸው)
ቀን መጪው ሀሙስ 21/1/19 ሌሊት3፡30 ጀምሮ
እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል።
https://t.me/hijra_masjid
7 240
📨 ከውስጥ የመነጨ የዓሊም እንባ!
🎧 ዓሊም ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ 📚
🔥የጉርባእነት እሳት ሲለበልብ እንባን
መቆጣጠር አይስችልም ወ'ሏህ።
🫱"اصبروا فإنه لا يأتي عليكم
زمان إلا والذي بعده شر منه.
✈️ https://t.me/Abu_Hessan
7 240
አሰላሙ አለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱህ ወድ ቤተሰቦች አንድ እህታችን ሪያድ ነሲብ የምባል አከባቢ ናት እና ስራ ፈልጉልኝ ትላቹሃለች አሏህ ኸይር ጀዛቹሁን ይክፈላቹህ ፈልጉላት ከታች በለው ዮስድ
👇👇👇 አሳውቁኝ
@abdurehimibn
