uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Kanalga Telegram’da o‘tish

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
7 825
Obunachilar
-424 soatlar
+1637 kun
+75230 kun
Postlar arxiv
🌹አግቡ አግቡ 🌹 🎙️ ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን حفظه الله ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📌 እንደዚህ ያሉ አጫጭር ዳእዋዎችን ለማግኘት፦ 📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇 🔗 https://t.me/Abu_Umer1 🔗 https://t.me/Abu_Umer1

አባቴ ከመሞቱ ከሰአታት በፊት ደውይ ሄሎ አባቴ እንዴት ነህ አልሀምዱሊላህ እኔ :አባቴ የሚያስፈራ ከሆነ ተንቀሳቀስ እንጂ አባቴ ? እሱም ( ففرو إلى لله )ነው እኮ ያለው አላህ አለኝ እሺ አባቴ አላህ ይሁናችሁ ብየ ስልኩን ዘጋሁት ከሰአታት ቡሃላ ጀመዓ ሰግዶ ወደ ቤቱ ተመልሶ ሳለ ተባራሪ ሳይሆን ሁን ብለው የአላህ ስም እየጠራ ገደሉት ኢንሻ አላህ ሸሂድ ከመሆኑ ቅሮት የለውም ተበዳይ ሆኖ በቀየው ተገደለ እና ከአመታት በፊት ከዱና ዳዓዋ ቡሀላ ለኔ ምን ይለኝ ነበር ልጄ ከአሁን ቡሃላ ብሞትም አላስብም ብሞት በየሀገሩ አላህ ይማረው የሚለኝ ብዙ ሰለፍይ ወንድሞች አሉኝ አለኝ እና ዱዓ አድርጉለት አላህ የሸሂድነትን ደረጃ እንዲገጥመው አላህ ቀብሩን እንዲያሰፋለት ምንዳው የተደራረበ እንዲሆን ዱዓ አድርጉ ለቤተሰቦቻችንም በድጋሚ ለእናቴ ለታቅ ወንድሚ ለታላቅ እህቴ እንዲሁም ለታናናሾቼ ሶብር እንዲሰጣቸው ዱዓ አድርጉ አላህም በጀነተል ፊርደውስ እንዲሰበስበን ከልባችሁ ዱዓ አድርጉልኝ ወንድሞቼ ሶብር እንዲ ሰጠኝ ዱዓ አድርጉልኝ በጣም አዝኛለሁ ወንድማችሁ " አብደል ዓዚዝ https://t.me/AbdulAzizmuhamed1

ለረዥም ግዜ ሳያገቡ መቆየት ችግሩ መስፈርቶቻችን እየጨመሩ መሄዳቸው ነው አሁን እኔ መብረር ምትችል እየፈለኩ ነው #islamic_tweet

ይቅርታ ሚባለው እግሩን ለረገጥነው እንጂ ልቡን ላቆሰልነው ሰው አይደለም #abuki

በራሱ ጥፋት እራሱን እንደ ተጎጂ act እንደምያደርግ ሰው ግን ደፋርም ፈጣጣም የለም #abuki

እንዴት አመሻችሁ ያ ጀማዓ

👉የግጥሜ ሪዕስ ፦                     በጅጉ አዝነናል የሰለፊያን ገመድ አጠንክረው ይዘው በሷ አስከመሞት ቆርጠው ተዘጋጅተው ለዱናው ኮንፈረነንስ ከፈን ይዘው መተው መንገድ ረብሻ ሆኖ ድንገት ብንሞት ብለው ለሰለፊያ ደዕዋ ነፍሳቸውን ሰተው ድሮም አሳይተዋል ሙሐመድ አረብ ቱሉ ወደ አኺራ ሄዱ ዱዓዕ ኢናድርግ ወንድ ሴትም ሁሉ ለወዳጅ ለዘመድ ቤተሠብ በሙሉ አሏህ ሶብር ይስጥ ለሠለፊዮች ሁሉ ለሣቸውም ጀነት ይወፍቅ ጀባሩ ጀሊሉ ኢብን ሙሀመድ

صَلَاةُ الْفَجْر ፈጅር ማለት ከእንቅልፍህ ተነስተህ ወደ ጌታህ የምትሮጥበት ዓለም ገና በጸጥታ ላይ ሳለች ከአላህ ጋር የምትገናኝበት ውብ ጊዜ ነው አልጋህ ምቹ ቢሆንም እንቅልፍህ ጣፋጭ ቢሆ
صَلَاةُ الْفَجْر ፈጅር ማለት ከእንቅልፍህ ተነስተህ ወደ ጌታህ የምትሮጥበት ዓለም ገና በጸጥታ ላይ ሳለች ከአላህ ጋር የምትገናኝበት ውብ ጊዜ ነው አልጋህ ምቹ ቢሆንም እንቅልፍህ ጣፋጭ ቢሆንም የጌታህ ጥሪ ከሁሉም ይበልጣል ፈጅርን አትርሳ ልብህ በጭንቀት ቢሞላ ሕይወትህ በችግር ቢከበብ በሱጁድህ ውስጥ ለጌታህ ቅረብ እርሱ የልቦችን ምስጢር ያውቃልና 🤲🏻 فَجْرُكَ بَرَكَةٌ، وَصَلَاتُكَ نَجَاةٌ، وَقُرْبُكَ مِنَ اللَّهِ سَعَادَةٌ.

እኔ ምላቹ ግን ከዝህ በፊት እንቅልፍ መጥቶ ነው ሚወስዳቹ ወይስ ሄዳቹ ነው ይዛችሁት ምትመጡት?

ለመኖር ብለን ዝም አልን እንጂ ብዙ ልክ ልኩን የምንነግረው ዱባ ወጥ አቋም ሰው ነበረ #islamic_tweet

ዘረኝነት ጥንብ ናት ለደእዋ ሰለፊያ አማራም፣ኦሮሞም፣ስልጤም፣ጉራጌም፣አፋርም፣ሶማሌም፣ሀዲያም፣ከምባታም... ሌላ ሌላም ሁን ማንም ይሁን ማን እኩል ነው

ወጣቶች ግን ምን ላይ ነን? በዛ እድሜያቸው እንኳን የእድሜ መግፋት፣ ድካም ፣ሰላም ማጣት፣ የሀገር መረበሽ፣ ቤተሰብን ሰላም በሌለበት ጥሎ መውጣት ... ሳይበግራቸው ሰለፊዮችን ለማግኘትና የሰለፊዮችን አንድነት ለማየት ስሉ ከወለጋ እስከ ዱና ድረስ ስመጡ እኛ ግን... በረባ ባልረባ የሰለፊዮችን ሰፍ ለመበታተን እና ለመለያየት ስንጥር ያሳዝናል የእገሌ ዘር የእገሌ ጎሳ ካልሆን ለደእዋችን አትሆንም እያልን ዘር ስንቆጥር ያሳፍራል...ብቻ ግን እስቲ በወጣትነታችን እንስራበት ነገ ስለ ወጣትነታችን ስንጠየቅ ምን እንደምንመልስ እንዘጋጅ

ሱብሃነላህ!! ምን አይነት የሱና እና የሱኒዮች ፍቅር ቢኖራቸው ነው ሰለፊዮችን ለማየት ከፈን ይዘው እስከመምጣት ያደረሳቸው? ያ አላህ!! -ረሂመሁላህ-

وفاة الشيخ محمد عرب -رحمه الله رحمة واسعة- ​🎙አቡ አብዲረህማን አቡዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁሏህ)

👉 ውድ ሰለፍዮች አላህ ሶብር ይስጣችሁ ! ዉዱ ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ ቱሉ ጋና ዛሬ መግሪብ አካባቢ በተነሳ ጦርነት ተባራሪ ጥይት መቷቸው ወደ አኼራ ሄደዋል ። አላህ ከሙቀረቦቹ ጋር ያድርጋቸው ። ቤተሰቦቻቸውና ዘመድ አዝማድ እንዲሁም መላው ሰለፍይ ማህበረብ አላህ ፅናቱን ይሰጠው ።

ሁል ጊዜ አንድ አይነት ቦታ አዘውትሮ መሄድ መናናቅን ያመጣል ስለዝህ ነገ ስራ አልሄድም #islamic_tweet

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ለአራተኛ ዙር የኪታብ ደርሳችንን ትምርት  በዛሬው እለት ይጀመራል! 📚 ​ውድ የዳሩ አል-ሙእሚን ቤተሰቦች፤ በቁርአንና በሐዲስ እውቀት ላይ የተመሰረተውን የትምህርት ፕሮግራማችንን አጠናክረን ቀጥለናል! ​በአሁኑ ዙር የምንጀምረው ታላቁን ኪታብ «አደርሱ አል-ሙሂማህ ሊአምቲል-ኡማህ» (ለኡማው ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች) በወንድም ኢብኑ ሙደሲር  ይቀርባል ​⏰ ሰዓት፦ ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ! ​እውቀትን መቅሰም ለሁሉም ግለሠብ ግዴታ ነውና ቤተሰብና ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ የኸይር ስራው ተካፋይ ይሁኑ። ​🔗 የቻናላችን ሊንክ፦ Sher 👇👇Sher join join https://t.me/Duru_al_muimin_Menhaj_Aselefiy

አትመቸኝም ይሉኛል ለራሳቸው ኑሮ ያልተመቻቸው እኔ እንዴት እመቻቸዋለው? #islamic_tweet

በመጨረሻም ምን ተረዳሁ መሰላችሁ... የጎንዮች ጉዳት የሌለው መድሃኒት ዱዓ መሆኑን #abuki

📖📚 አዲስ መፅሐፍ 📚📖
✅ የዝንባሌ ባለቤቶችን በመራቅና ከእነርሱ በማስጠንቀቅ ላይ የዑለሞች ስምምነት
"إجماع العلماء على الهجر والتحذير من أهل الأهواء "
🖋 ኻሊድ ብን ዶሃዊይ አዝ’ዞፊሪ በዐረብኛ ያዘጋጀው የጥናት ፅሁፍ፤ 📝 🖋 በአቡ ዐብዲል0ዚዝ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ (ሐፊዞሁሏህ) ወደ አማርኛ ተመልሶ ለአንባቢያን ቀርቧል፤ ታላላቅ መሻኢኾች መቅድም ያዘጋጁለት 🖌 የተከበሩ ሸይኽ ረቢዕ ብን ሃዲ ዑመይር አል’መድኸሊ 🖌የተከበሩ ሸይኽ ዘይድ ብን ሙሐመድ ብን ሃዲ አል’መድኸሊ 🖌የተከበሩ ሸይኽ ዑበይድ ብን ዐብዲ’ላህ አል’ጃቢሪ 📚 ሁሉም ሊያነበው የሚገባ ድንቅ መፅሐፍ‼️ 🔄 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን‼️ 🤲 አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን‼️ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ كن على بصيرة https://t.me/alateriqilhaq