قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)
Open in Telegram
قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
900
Subscribers
-124 hours
-177 days
+3530 days
Posts Archive
Repost from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
✅ ሸይኽ የሕያ & ሸይኽ ዓብዱ!
ዛሬ ሸይኽ ዓብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ - هداه الله - ይዞት የመጣው "በኢጅቲሃጃዊ ነጥብ የተቃረነውን አካል ኢልዛም" የማድረግ አዲስ ቢድዓ ትላንት የሕያ አልሐጁሪይ -هداه الله- ተብዲዕ ከተደረገባቸው ቢድዓዎች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው።
ያያዝኩት የድምፅ ፋይል ታላቁ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዓብዲልወሃብ አል'ወሷቢይ -رحمه الله- ስለ የሕያ አል'ሐጁሪያ ተጠይቀው የመለሱበት ነው። ከንግግራቸው ውስጥ የሚከተውን ትኩረት ሰጥታቹህ አንብቡት አድምጡትም ባረከላሁ ፊኩም።
01:23
➡️
03:50
"فهُو ابتدعَ في الدِّين بدعًا كثيرة؛ ومنها على سبيل المثال وليس الحصر: إذا اختلف مع شخص في مسألةٍ اجتهاديّةٍ في مثل الشّيخ عبد الرّحمن العدني هل هُو حزبيّ أم لا؟! هُو يقول بأنّه حزبيّ! وبقيّة المشايخ من أهل السُّنّة والجماعة قالوا: بل هُو سُنِّي وليس بِحِزْبي، فانظُروا ماذا فعل مع المشايخ بدّع وضلّل وفسّق وقاطع وهَجَر وأمر طُلاّبه بالهجر وأنزلُوا الملازِمَ الكثيرة والأشرطة الكثيرة؛
نقول له: يا هذا هذه مسألة اجتهاديّة ما هي نصيّة، ما في وحي ينزل لنا فُلان حزبِي! أنتَ اجتهدتَّ هذا إذا أُحْسِنَ بك الظّنّ أنّك قُلت هذا عن اجتهادٍ! إن لم تُكن قُلتَه عن هوى! لِنفرض أنّك اجتهدتَّ وغيرُك اجتهد قال: ما هُو حزبي، المسائل الاجتهاديّة ما يجوز التّضليل فيها والتّبديع والتّحزيب والتّفسيق والتّفجير أنّهُم فَجَرَة أنّهُم فَسَقَة وأنّهُم مَكَرة وأنّهُم خونة... مسألة اجتهاديّة وسِّع بالَك، فهُو شرّع هذه البدعة الخبيثة الهجر والمُقاطعة والمُدابرة وعدم السّلام والكلام ولو كان لِسنين طويلة من أجل مسألة اجتهاديّة!
عليهِ أن يتُوبَ إلى الله عزّ وجلّ من هذه البِدعة التي هِي بدعة ضلالة وتُعتَبر من الكبائر أنّه ضلّل؛ لو فَعَل هذا العُلماء! لو فعل هذا السّلف الصّالح! لو فعل هذا الأئمّة الأربعة ما بَقِيَ مودّة بين مُسْلِمَيْن؛ هذا يرى كذا وهذا يرى خلاف ذلك ومُقاطعة ومُهاجرة؛ لم تبقى مودّة بين اثنين! لهذا قُلنا: بأنّها بدعة"
📝 ትርጉም፦
"እርሱ (የሕያ አልሐጁሪይ) በዲን ውስጥ ብዙ ቢድዓዎችን ፈብርኳል። ከእነዚህም መካከል ለምሳሌ እንጂ ሁሉን ለመዘርዘር ሳይሆን፦ በአንድ ኢጅቲሃዳዊ ጉዳይ ላይ ከሌላ ሰው ጋር ሲለያይ፣ ለምሳሌ፦
"ሸይኽ ዐብዱረሕማን አልዐደኒ ሒዝቢይ ናቸው ወይስ አይደሉም?" በሚለው ጉዳይ፤ እርሱ "ሒዝቢይ ናቸው" አለ፤ ሌሎች የሱና መሻኢኾች ደግሞ "አይደሉም፤ ሱንይ ናቸው" አሉ። እንግዲህ ከዚያ በኋላ ከመሻኢኾች ጋር ያደረገውን ተመልከቱ፤ አንዳንዶቹን ሙብተዲዕ አላቸው፣ አንዳንዶቹን ጠማማ አላቸው፣ ሌሎችን ፋሲቅ አላቸው፣ ከእነርሱም ራሱን አራቀ፣ ተማሪዎቹንም እንዲርቋቸው አዘዘ፤ ብዙ ኢልዛማቶችን አወረዱ፣ ብዙ የድምፅ ቅጂዎችም ተለቀቁ።
እኛ ግን እንለዋለን፦ "አንተ! ይህ ኢጅቲሃዳዊ ጉዳይ ነው፤ በቁርጥ ነስ (ግልጽ የቁርኣንና የሐዲስ ማስረጃ) የመጣበት አይደለም። ከሰማይ ወሕይ ወርዶ "እገሌ ሒዝቢይ ነው" ብሎ አይነግረንም። አንተ በኢጅቲሃድህ እንዲህ አልክ፤ - ይህም ስለ አንተ መልካም ግምት ብናደርግና በስሜት ሳይሆን በኢጅቲሃድ ብቻ ተናግረሃል ብለን ካልን ነው - ሌላው ደግሞ በኢጅቲሃዱ "ሒዝቢይ አይደለም" አለ።"
እንደዚህ ባሉ ኢጅቲሃዳዊ ጉዳዮች ሰዎችን ማጥመም፣ የቢድዓ ባለቤት ማለት፣ ሒዝቢይ ማለት፣ ፋሲቅ ማለት፣ "ፋጅር ናቸው፣ ሴሬኞች ናቸው፣ ከዳተኞች ናቸው፣ አታላዮች ናቸው…" እያሉ መፍረድ አይፈቀድም። ኢጅቲሃዳዊ ጉዳይ ነው። ልብህን ሰፋ አድርገው።
ይህ (የሕያ አልሐጁሪይ) ይህችን ፀያፍ ቢድዓ መንገድ አደረገ። ማኩረፍ፣ መቋረጥ፣ ጀርባ መሰጣጠት፣ ለብዙ ዓመታት እንኳ ሰላም አለመባባል፣ ንግግርን መተውንና ግንኙነትን ማቋረጥን እንደ ሃይማኖታዊ መርህ አድርጓል።
ከዚች ቢድዓ ወደ አላህ ሊመለስና ሊጸጸት ይገባዋል፤ ምክንያቱም ይህ ጥመት ቢድዓ ሲሆን፣ ሰዎችን ያለ ትክክለኛ ማስረጃ ማጥመም ከታላላቅ ኃጢአቶችም አንዱ ነው።
በእርግጥ ዑለማዎች፣ መልካም ቀደምቶች፣ አራቱ የፊቅህ ኢማሞች እንዲህ ቢያደርጉ ኖሮ፣ በሁለት ሙስሊሞች መካከል ፍቅርና ወንድማማችነት ባልቀረ ነበር። ይህ አንድን አቋም ይይዛል፣ ያ ደግሞ በተቃራኒው ይላል፤ ከዚያም መቋረጥና መራራቅ ይጀምራል፤ በመጨረሻም በሁለት ሰዎች መካከል ፍቅር አይቀጥልም ነበር። ለዚያም ነው ይህችን ቢድዓ ነች ያልነው።"
✅ ጥያቄ ለለተሞ ተከታዮች፦
✈️ በተወሳው ነጥብ ሸይኽ የሕያ አልሐጁሪይ እና ሸይኽ ዓብዱ ልሐሚድ አልለተሚይ ልዩነታቸው ምንድነው? ሸይኽ የሕያ ሸይኽ ዓብዱረሕማንን ተብዲዕ በማድረግ ኢልዛም እንዳደረገው ሁሉ ሸይኽ ዓብዱ ልሐሚድም ሸይኽ ኢልያስንና መሰል ሰዎችን ተብዲዕ በማድረግ ኢልዛም ያደርጋል። እና የሰዎች መለያየት የነገሩን ቢድዓነት ያስወግዳልን?
✈️ ሸይኽ ዓብዱል ሐሚድ የተብዲዕ ጉዳይ ኢጅቲሃጅን አያስተናግድም የሚል አቋም እንዳላቸው ይታወቃል። ዑለማኡ ሱና ደግሞ ከእርሱ በተቃራኒ ናቸው። t.me/Abu_lmran_Alaseriy/3616
እና በዚህ ነጥብ ማነው መንገድ የሳተው ሸይኻቹህ ወይስ እነዚህ ታላላቅ የሱና ዑለማኦች?
✈️ የዚህ አይነት ፍንትው ያለ ጉዳይ ሲደርሳቹህ ቆም ብላቹህ ከማሰብና ማስረጃን ከመመልከት ይልቅ "በምን መልኩ መልስ ልስጠው?" ብላቹህ መጨነቅና መጠበብ ቢቀርባቹህ አይሻል ወይ? ለመሆኑ እስከመቸ ነው ይህ የለተሞ ሸይኽ በጎተታቹህ እየተጎተታቹህ ከማስረጃ ተጣልታቹህ ከሱና ዑለማእ ተቃርናቹህ የምትቀጥሉት? ብሽሽቅና ነቆራውን ትታቹህ ሳይመሽባቹህ ወደ ሩሽዳቹህ ብትመለሱ፣ ከእንቅልፋቹህ ብትነቁ አይሻልም? ብዥታስ ካለ በውይይት መፍታትና ሐቅ ወዳለበት ሁኖ በእውነት ላይ መሰባሰብ አይሻልም? ተው ልብ ግዙ ወንድሞቸ! አላህ ልቦና ይስጣቹህ ይስጠን።
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
«ወድቆ እሚቀር መስሎህ ጠላቴ አትሳሳት
ለኔ ብርቅ አይደለም ዝቅ ብሎ መነሳት!»
منقول
Repost from Abu Hayder Aliy
ማን ልበለው??"👍#⃣#⃣
⬅⬅⬅⬅⬅⬅⬅
የሄደበትን የሰረዘ፣
የነገር ሸርን ያረገዘ፣
በዛ ካልከው በዚህ ገብቶ፣
ግራ አጋቢ ግራ ገብቶ፣
በሰው ጫንቃ ሰርቶ እውቅና፣
ተራ ሁኖ መሳይ ጀግና፣
ፈሪ ሁኖ የአፍ ጀግና፣
ወሬ ብቻ ለፍቶ መና።
በልቶ እረጋጭ፤
ቀምቶ ሰጭ፤
ሰብሮ ጠጋኝ፣
ጨክኖ አዛኝ፤
ማን ይመስልሀል ይሄ ሰው??፣
ስጠረጥርስ ማን አልከው?፣
ተሸፍኖ በውብ ልብሶች፣
ተመሳስሎ በደጋጎች፣
ሰብል መስሎ አንክርዳዲ፣
ዘሪ መስሎ የሚያጭዲ፣
እውነት ነቅሎ ውሸት ተካይ፣
ፋሲድ ሁኖ ሷሊህ መሳይ፣
ይህንን ሰው ማን ልበለው?፣
ስም ስጥልኝ የምታውቀው።
ደስ የሚለው ሲታጀብ፣
ግራ ቀኙን ሲከበብ፣
በሰው ደንደስ ሲወደስ፣
ያለ ድርሻው ስም ሲወርስ።
ጩኸት ቀሚ በጉልበት፣
ረግዶ ወዳጅ በሰው ቤት፣
የፈተለ የውሸት ለምድ፣
አለቃቅሶ የሚሸውድ፣
ክብር ፣የለው ለትልቅ፣
ደስ የሚለው መሳለቅ።
በለለው ላይ አለኝ ባይ፣
የሰው አውሬ ሰው መሳይ፣
ባልጠሩበት አቤት ባይ፣
የሰው እንባ የሚያነባ፣
የሚታወቅ በወከባ፣
አሊም የለ ከሱ በላይ፣
መስአላን ፈቶ የሚያይ፣
ሁሉን እኔ ልሁን የሚል፣
ነጋ ኡዙር የሚፈትል፣
መቶ አልቃሽ፣
ቀድሞ ከሳሽ፣
ከዚህ በላይ ስሙ ቀረኝ፣
እየገባህ አታሶራኝ።
ባድስ ፊክራ እግር ሰዶ
አበዱ አለ ለራሱ አብዶ
ማነው ካልከኝ ጦሳ ማዶ።
አይ ጦሳ ማዶ🖊
የረያን..............✍
https://t.me/Umu_Reyan_channel_No1
Repost from የሰለፊዮች መገናኛ በሐይቅ ملتقى السلفيين في حيق
የኢኽዋን መስራቾችና መሪዎች
ሰቅጣጭ የሆኑ ንግግሮቻቸዉ
➡️ ሀሰነል በና
➡️ ሰይድ ቁጡብ
https://t.me/NABAWITUBE
Repost from Woldia University Muslim Students
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አድስ ብስራት ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ
📌እነሆ ለመርከዝ ኢብኑ ዓባስ ተባባሪዎች በሙሉ አድስ ብስራት ይዘንለዎት ብቅ ብለናል!!! በቴሌግራም Online ቀጥታ ስርጭት አዳድስ ኪታቦች ሊጀመሩ ነው!!1//ኡሡሉ ሠላሳ ......ሌሎችም የመንሀጅ ኪታቦችን አካቶ የሚቀራ ይሆናል!!! ደርሱም የሚሰጠን በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል -ከሚሴ ይሆናል!!! 📍
እናም የኡሱል ሰላሳ ደርስ በቅርብ የሚጀመር ሲሆን ደርሱን መከታተል የምትፈልጉ በሙሉ ሊኩን በመጫን ይቀላቀሉ ለሌሎችም Share በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!!!☞መርከዝ ኢብኑ ዓባስ ከሚሴ☟ https://t.me/+eBmwYuwue7xiZTY0
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ስለ "ወለድ ነፃ" የሆነ ነገር በተነሳ ቁጥር "ለምን ቀርባችሁ አታናግሩም?" ለምትሉ ወገኖች!
~
የራሴን በኩል ለመናገር ያክል የአምስት ባንኮች የቅርንጫፍ ማኔጀሮችን አናግሬያለሁ። አጥጋቢ መረጃ አላገኘሁም። አመራሮቹን ወይም የሸሪዐ አማካሪዎቹን ማግኘት አልቻልኩም። አንድ ወንድም እዚህ ሰፈር እኔ አገናኝሃለሁ ብሎኝ ነበር አልሆነም። ደግሞም አሰራራቸውን አስመልክቶ የሚነሳው ጥያቄ የኔ ብቻ አይደለም። ለሁሉም ግልፅ መሆን ያለበት ይመስለኛል። የብዙ ሰው ጥያቄ ቢኖርም፣ ባደባባይ በተደጋጋሚ ጥያቄዎች ቢነሱም እስካሁን ባየሁት የረባ መረጃ የሚሰጥ የለም።
በዚህ አጋጣሚ ከዋና ሃላፊዎች ወይም ከሸሪዐ አማካሪዎች ጋር ለማገናኘት ፈቃደኛ የሚሆን ካለ ቢያገናኘኝ ደስ ይለኛል።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
አንድ "የወለድ ነፃ" ባንክ በዚህ ዓመት ለዘካ 8 ሚሊዮን ብር አውጥቻለሁ የሚልበትን ሪፖርት አየሁኝ። ይሄ ማለት ለዘካ የደረሰ ጠቅላላ የተጣራ ሀብታቸው 320 ሚሊዮን ብር አካባቢ ነው ማለት ነው።
2.5%=8,000,000
100%=?
8,000,000 × 100 % ፥ 2.5 %= 320,000,000 ብር
ይሄ ከሚያቀርቡት ሪፖርት ጋር የሚጣጣም አይመስልም።
* ባደባባይ በቀረበ ሪፖርት ላይ ለምን ሃሳብ ሰጣችሁ እንደማይባል እጠብቃለሁ።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from N/a
⭕️ይህ መልዕክት ለሱና ቻናል ባለቤቶች ⭕️
➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ መልክ ጀምረናል
🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች
ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች
ላላቸው
⚡️ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
👉 @Quran_mylife1
Repost from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
ሙሓደራ ቁጥር 238
ክፍል 2
ርዕስ= ረድ በ ሙስጠፋ አብደላህ ላይ
"መስዓለቱ ዑዝር ቢል ጀሕል''
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
⚠️ሰለፊዮች ሆይ ተውሂድ ትልቁ አላማችሁና ጭንቀታችሁ ይሁን!!
🍃 ሰለፊይ ወንድሞቼ ሆይ! ተውሂድን ትልቁ ዓላማችሁ፣ ዋነኛ ጭንቀታችሁና ከምንም በላይ የሚሰቀል አርማችሁ አድርጉት። ማንኛውም ሌላ ጉዳይ ከተውሂድ ጋር እንዲፎካከር ወይም ልቦችን ከእሱ እንዲያርቅ በፍጹም አትፍቀዱ። ተውሂድ የመሠረቶች መሠረት፣ የዲኑ መቆሚያና አላህ (سبحانه وتعالى) መልክተኞችን የላከበት፣ መጻሕፍትን ያወረደበትና የጀነትና የእሳት ሰዎች
የተለዩበት ታላቁ ሐቅ ነውና።
🍃 ተውሂድ የዲን አንዱ ክፍል ብቻ ሳይሆን፤ በሮች የሚከፈቱበት፣ ሥራዎች የሚመዘኑበት፣ ዒባዳዎች ተቀባይነት
የሚያገኙበትና ነጃ መውጫው ዲኑ ራሱ ነው። መሠረቱ (አስሉ) ካመረ ዘርፉ (ፈሩኡ) ያምራል፤ መሠረቱ ከተናወጠ ግን በሰዎች ዓይን የቱንም ያህል ጠንካራ ቢመስልም ሕንጻው ይፈርሳል። አላህን (سبحانه وتعالى) የማላቅ ሐቅ በሌለበት ጥሪ ውስጥ ምንም ዓይነት በረካ የለም።
🍃 በትናንሽና በዳርቻ ንትርኮች ውስጥ እንዳትሰጥሙ፣ ወይም ዕድሜያችሁን ከታላቁ ዓላማ በሚያርቁ ጉዳዮች እንዳታባክኑ ተጠንቀቁ። ሸይጣን ለሰው ልጅ ብዙ የክርክር በሮችን የሚከፍተው አንድን ታላቅ በር—ማለትም ተውሂድን የማላቅና ወደ እሱ የመጣራት በርን—ሊዘጋበት ስለሚፈልግ ነው። ተውሂድን የሁሉም አቋማችሁ ሚዛንና የጥሪአችሁ መንፈስ አድርጉት።
🍃 የተውሂድ አርማ ተሸካሚዎች፣ የጥበብ ጠባቂዎችና በበሲራ (በግልጽ ማስረጃ) ተጣሪዎች ሁኑ። በሰዎች ልብ ውስጥ ሰዎችን ከመገዛትና ከማላቅ ይልቅ አላህን (سبحانه وتعالى) የማላቅን ዘር ዝሩ። ይህች ኡመት በጩኸትና በአርማዎች ብዛት ሳይሆን፤ በነቢዩ (صلى الله عليه وسلم) ፈለግ፣ በተውሂድ ብርሃንና ለጌታዋ ባላት ንጹሕ ታዛዥነት ብቻ ነው ህያው የምትሆነው።
🍃 ጉዳዮች ሲበዙ ተውሂድን በጭንቅላታችሁ ያዙ። አርማዎች ሲበዙ የተውሂድን አርማ አንሱ። መንገዶች ሲለያዩም የተውሂድን መንገድ አጥብቃችሁ ያዙ። ተውሂድን ያላቀ አላህን (سبحانه وتعالى) ያላቀ ነው፤ አላህን ያላቀ ደግሞ ስሙ ከፍ ይላል፣ ጥረቱ ይባረካል፣ እስከሚገናኘው ድረስም በጌታው ፊት በሰላም እንዲቆም በትክክለኛው መንገድ ላይ ይጸናል።
አላህ በተውሒድ ላይ አኑሮ በተውሒድ ላይ የምንሞት ያድርገን
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiyحال كثير من الناس إذا أُمِر بتقوى الله
Repost from ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ) ✈
﴿لَقَدْ مَنَّ اللهُ عَلَى الْمُؤْمِنِينَ إِذْ بَعَثَ فِيهِمْ رَسُولًا مِّنْ أَنفُسِهِمْ يَتْلُو عَلَيْهِمْ آيَاتِهِ وَيُزَكِّيهِمْ وَيُعَلِّمُهُمُ الْكِتَابَ وَالْحِكْمَةَ وَإِن كَانُوا مِن قَبْلُ لَفِي ضَلَالٍ مُّبِينٍ﴾.
«اللَّهُمَّ لَكَ الحَمْدُ أنْ أنْقَذْتَنَا بِرَسُولِكَ الكَرِيمِ مِنَ الهَلَكَةِ وَجَعَلْتَنَا فِي خَيْرِ أُمَّةٍ أُخْرِجَتْ لِلنَّاسِ ، اللَّهُمَّ إنَّا نَسْألُكَ إيمَانًا لَا يَرْتَدُّ وَنَعِيمًا لَا يَنْفَدُ وَمُرَافَقَةَ نَبِيِّكَ مُحَمَّدٍ فِي جَنَّةِ الخُلْدِ ، اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى النَّبِيِّ المُصْطَفَى وَاجْزِهِ عَنَّا الجَزَاءَ الأوْفَى».
Repost from Dr. Seid Musa
✍ [ ﺗﻨﻜﺢ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻟﻜﺘﺒﻬﺎ ]
"تزوّجَ الإمام إسحاقُ بن راهويه أرملةً، لأنّ زوجها المُتوفّى كانت عنده كتبُ الإمامِ الشّافعيّ،
فقيلَ له: ما حملك على ذلك؟
فقال: تُنكَحُ المرأةُ لِكُتُبها ! ".
( سير أعلام النبلاء، ج١٠، ص٧٠ ).
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/AbulbukhariSeid
Repost from Abu~Mahi Channel
እውነተኛ ሰለፊያ በተግባር፣ በእውቀት፣ በተውሂድና በሱና ላይ በመጽናት እንጂ በስም መለጠፍ ብቻ አይገኝም። «ሰለፊ ነኝ» የሚል ሰው ሁሉ የሚናገረውንና የሚሰራውን በተጨባጭ ማመዛዘን ያስፈልጋል። ዲናችንን ከውዥንብሮች ጠብቀን፣ እውነተኛውን የሰለፎች መንገድ በተግባር የምንከተል አላህ ያድርገን።
[ من فضائل التوحيد ]
▪️قال رسول الله ﷺ:قالَ اللهُ تبارَكَ وتعالى:يا ابنَ آدمَ إنَّكَ لو أتيتَني بِقرابِ الأرضِ خطايا ثُمَّ
لقيتَني لا تشرِكُ بي شيئًا لأتيتُكَ بِقرابِها مغفرة.
سنن الترمذي برقم : (3540)
Repost from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖አላህ አበባዎችን ሲፈጥር ከቦታቸዉ
ሳይንቀሳቀሱ ባሉበት ሆነዉ መልካም መዓዛን እንዲሰጡ አድርጓ ነዉ።ከቦታቸዉ ከተንቀሳቀሱ ይጠወልጋሉ መዓዛቸዉ ይጠፋል ይሞታል ሙስሊም ሴቶችም ከቤታቸዉ ጋ እንዲህ ናቸዉ።Repost from N/a
+3
⚠️ ሁለተኛ ዙር የምዝገባ ፕሮግራም ⚠️
🔋✅ የዕውቀት ጉዞዎን በ«ዙል ቢጃደይን» ይጀምሩ!
ንፁህ የሆነችውን የሰለፎች መንገድ በቅደም ተከተል (ሲልሲላ) ለመማር ለሚጓጉ በሙሉ፤ በቤታችሁ ሆናችሁ ተጠቃሚ የምትሆኑበትን የ ONLINE መድረሳችንን ይቀላቀሉ።
በ«ዙል ቢጃደይን የ ONLINE መድረሳ» የሚቀሩ ኪታቦች ዝርዝር ~ኢን ሻ አላህ~
🕋 ▬ተውሒደል ኡሉህያ ▬ 🕋
🔴 ኹዝ ዐቂደተክ
🔴 ሠላሠቱል ኡሱል
🔴 ቀዋዒዱል አርበዕ
🔴 አል ዋጂባት
🔴 ኪታቡ ተውሒድ
🔴 ከሽፉ ሹብሀት
🔴 ማዕና ላኢላሀ ኢለላህ
🌙 ▬ አስማእ ወሲፋት ▬🌙
🔵 ሉመዓቱል ኢዕቲቃድ
🔵 ዐቂደቱል ዋሲጥያ
🔵 መንዙመቱ ሱለሚል ኡሱል
🔵 ላምየቱ ኢብኒ ተይሚያህ
🔵 ሀኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ
🛤 ▬▬ መንሀጅ ▬▬ 🛤
🟢 ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊሱነቲ ወልጀመዓ
🟢 ሸርሑ ሱና
🟢 ኩን ሰለፍያ
🟢 ሚንሀጁ ፊርቀቲ ናጂየቲ
⚖️ ▬▬▬ ፊቅህ ▬▬▬⚖️
🟣 መቶ ሀዲስ
🟣 አርበዑን አን-ነወዊያ
🟣 ሹሩጡ ሶላት
🟣 ኡምደቱል አሕካም
🟣 አዱሩሱል ሙሂማ
🟣 ሚንሀጁ ሳሊኪን
📖 ▬▬▬ ሲራ ▬▬▬ 📖
🔶 ኡርጁዘቱል ሚኢያ
🔶 ኹላሶቱ ኑሪል የቂን
🔶 ሲረቱል ሙስጠፋ
🛡 ▬▬አዝካር ▬▬🛡
💎 አዝካሩ ሶባሕ ወል መሳዕ (ሊሸይኽ ረስላን - ከሒፍዝ ጋር)
💎 ሂስኑል ሙስሊም (ከሒፍዝ ጋር)
🚨 ማሳሰቢያ:
① ሁሉም ኪታቦች ሲቀሩ ተስሚዕ ማድረግ ግዴታ ነው። ሌሎች ኪታቦችን እንደ ሁኔታው እየታዩ የሚጨመሩ ይሆናል፣ ኢን ሻ አላህ።
② ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ሳይሞላበዎት ይመዝገቡ
③ ሴቶች በሴቶች ፣ ወንዶች በወንዶች ግሩፕ ብቻ ነው መከታተል የምትችሉት።
ለሌሎች ሼር አድርጉት👉 ለመመዝገብ: @Ansi8800 👉 የቴሌግራም ግሩፓችንን ለመቀላቀል: https://t.me/zulbijadeyinnn0088 አላህ የዒልም ጉዞን ያግራልን!
Repost from Abu Hayder Aliy
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ
(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
ኢብኑል_ጀውዚይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ልብ በንፅህናዋና በጥራቷ ላይ አትቆይም፣ ይልቁንስ ትዝጋለች። የዚህ ጊዜ ፅዳትና ህክምና ያስፈልጋታል። ህክምናዋም የእውቀት ኪታቦችን መመልከት ነው።»
📚 ۞ تلبـيس إبـلـيــس【290】۞
https://t.me/abu_hayder_aliy
https://t.me/abu_hayder_aliy
አንድ ሆቴል ሰርግ ተጠርቼ ሄድኩ....ከሆቴሉ ስገባ ሁለት
መግቢያ በሮች አጋጠሙኝ። አንደኛው ላይ የሙሽራው ዘመዶች
መግቢያ ሁለተኛው ደግሞ የሙሽሪት ዘመዶች መግቢያ ተብሎ
ተፅፎባቸው ነበር።
የሙሽራው ዘመዶች መግቢያ በሚለው ገባሁ።
ከውስጥ ደግሞ ሌላ ሁለት በሮች ነበሩ።
አንደኛው ላይ
የሴቶች መግቢያ ሁለተኛው ደግሞ የወንዶች መግቢያ
ይላል.....በሴቶች መግቢያው ገባሁ። ከውስጥ ደግሞ ሌላ
ሁለት በሮች አጋጠሙኝ፣ አንደኛው ስጦታ የያዙ ዘመዶች
መግቢያ ይላል ሁለተኛው ደግሞ ምንም ያልያዙ መግቢያ
ይላል.....ምንም #ስላልያዝኩ በሁለተኛው በር ገባሁ.....ጥቂት እንደተራመድኩ እራሴን ከሆቴሉ ውጪ አገኘሁት።
ፈገግታ ሱና ነዉ!!!
የተወሰደ
