قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)
Open in Telegram
قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
902
Subscribers
-424 hours
-167 days
+4030 days
Posts Archive
ሙስጦፋ አብደላህ ሆይ!! የገማ የሸተተ መንሃጅ ላይ ላለኸው ለአንተ አላህ ይሁንህ እንጅ፤ ሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ሀዲንማ አንተ የምትቀራውና የምታቀራውን ኪታብ የፃፉት ስመጥር የሆኑ ዑለማዎች እንድህ እያሉ አወድሰዋቸዋል። መስክረውላቸል። አላህ የሞቱትን ይማራቸው። በህይወት ያሉትን ረጅም እድሜ ከመልካም ስራ ጋር ይስጣቸው።
رحم الله امرأ عرف قدر نفسه فلزمه، وعرف حده فوقف عنده !
https://t.me/Umu_Meryem
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የጦርነት ዝግጅቱ እየተጧጧፈ እንደሆነ የሚገልፁ ዘገባዎችን እያየን ነው። ብዙዎቹን ፈተናዎች ማስቀረት ባይቻልም ለሁሉም ሁኔታ እራስን ማዘጋጀት አይከፋም። በተለይም ጦርነቱ ሊደርስባቸው ይችላሉ ተብለው በቀዳሚነት በሚገመቱ አካባቢዎች ያሉ ነዋሪዎች የባንክ አገልግሎት፣ ቴሌኮሙኒኬሽን፣ ኢንተርኔት፣ መብራት፣ ... ቢቋረጡ የሚከሰተውን ሁሉ ቀድሞ ማሰብ ችግሩን ባያስቀር እንኳ ከፈተናው ጋር ህይወትን እንዴት መግፋት እንደሚቻል አእምሮን ማዘጋጀቱ አይከፋም።
በተረፈ ከባለፈው ጦርነት ብዙ ነገር መማር እንደሚቻል ማሰብ ጥሩ ነው። ተለዋዋጭ ነገሮች ቢገጥሙ እንኳ ኋላ የቂመኞች ሰለባ መሆን እንዳይመጣ አጉል መንቀዥቀዥ አያስፈልግም። አላህ ክፉውን ይያዝልን።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
ومَا الجُمُعَة إلَّا عِيدٌ لِقلْبِك:
رتِّل آيَات الكَهْف ، أڪْثِر منَ الصَّلاة
و السّلامِ علَى رَسُولِكَ مُحمَّد ﷺ ،
ابْعَث دَعَواتك إلَىٰ ربِّك.
مَن يَهْدِ اللَّهُ فَهُوَ الْمُهْتَدِ ۖ وَمَن يُضْلِلْ فَلَن تَجِدَ لَهُ وَلِيًّا مُّرْشِدًا
سورة الكهف..
🎙 ሱረቱ አል- ካህፍ
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
(ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56)
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
ሱረቱል ካፍ
✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
↩️ سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
የቴሌግራም ቻናል፦
http://t.me/Abulabas1444
http://t.me/Abulabas1444
Repost from ከ ቁርአን አያህ...
ኢማጅን በአላህ..
በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ባሉበት አስፈሪ ምድር ላይ፣ መላእክት የአንተን ስም ጠርተው "የእገሌ ልጅ እገሌ ሆይ! ነቢዩ ﷺ ይፈልጉሃል" ተብለህ... 🥹🤍
ወደ እርሳቸው ስትቀርብ ፈገግ ብለው፦ "በዱንያ እያለህ በእኔ ላይ #ሰለዋት ታበዛ እንደነበር ስምህ ይደርሰኝ ነበር" ሲሉህ በልብህ የሚሰማው እፎይታና ደስታ;
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
🍂 ከ ቁርአን አያህ...Share & Join: @Ke_quran_ayah
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
...የገጠር..ደዕዋው ለምን ደከመ..⁉️
👉ከትዝታ መዝገብ የሲቃ ድምፅ ለያኔወቹ!!
......አስታውሰዋለሁ....
ሳቃችን ተሟጦ አልቆብን ፈገግታ፡
ትናንትን ስናስብ ሆነን በዝግታ፡
ያኔ በሳቅነው ነው ያለን በትዝታ፡
አወ በሰዓቱ ከውስጥ ስቀናል፡
ለተለየን ሁሉ የምርም ናፍቀናል፡
አሁን የወደድነው በአንደ ተቀያይሮ፡
ፍቅራችንን ጥሎት ያማናል በጓሮ፡
እኛም እየናፈቅን በያኔ ትውስታ፡
ሲቃ እየተሰማን ነፍሳችን ሰስታ፡
ጥላቻ አልያዘችም ፍፁም ተሳስታ፡
ሁሉን ነገር ችለን አለን በፍቅራችን፡
ደፍሮ ላናገረን ክፍት ነው በራችን፡
ጥላቻ ቂም በቀል አያውቅም ልባችን፡
አወ ፈገግ ይላል #እስክንሞት_ጥርሳችን፡
ሳቅና ጨዋታ ሆኗል የኛ አርማችን፡
ለሱና ወንድሜ ፊቴ አይጨፈግግም፡
እህቴን በመጥፎ ማንሳት አልፈልግም፡
ማንም ምንም ያርገኝ ይህን አላደርግም፡
ከይቅርታ አቋሜ አላሸገሽግም፡
...ለማንኛውም...
በያኔው ፈገግታ አለን እስከ ዛሬ፡
ዞሮ ከደረሰህ ይሔ ንግግሬ፡
ልብህ ላይ ሳይገባ ምንም ጥርጣሬ፡
በፈገግታ መጥተህ በናፍቆት ዘይረኝ፡
ልክ እንደ በቀደም በፍቅር ምከረኝ፡
አይዞህ አብሽር ብለህ ፀንተህ አጠንክረኝ፡
እኔም ዘና ብዬ ልሳቅ ካጠገብህ፡
ምንም ቅር ብሰኝ በክፉ አላስብህ፡
አለሁልህ ልበል እንደ-ባልንጀራ፡
ዳግም እንቃረብ ይፈር ባላንጋራ፡
ከጎንህ ነኝ ብዬ ድጋሜ ላበርታህ፡
ይመለስ ፍቅራችን ሳቅና ፈገግታህ፡
ታውቃለህ ላንተ ስል ምን ምን እንደሆንኩኝ፡
ከየት ተነስቼ የት እንደደረስኩኝ፡
ያኔ ካጠገብህ እንደት እንደቆምኩኝ፡
ሰላሜን ደስታየን ሁሌም ታውቀዋለህ፡
ደግሞ ላንተስ ቢሆን እንደኔ ማን አለህ⁉️
ከፈገግታችን ጋር በአብሮነት ዜማ፡
ሀገሩን ስንዞረው ደዕዋ ስናሰማ፡
እንደት እንደሚሆን የቢዲዓ አሳማ፡
ጥመት እንደሚያለቅስ ፕሮግራም ሲሰማ፡
....ዛሬስ...⁉️
ያንን ውብ ፕሮግራም ማን ቡዳ በላብን፡
ያንን ግሩም ደዕዋ ማን በክፉ አየብን፡
ዳግም እንደገና እስኪ እንሰባሰብ፡
ወኔያችን ይታደስ እስኪ እንተሳሰብ፡
እስኪ እንድረስለት ለዚያ ህብረተሰብ፡
ገጠሩን ስንቃኘው ህዝባችን ሲታደም፡
ሽርክን ስናደባይ ተውሒዱ ሲቀደም፡
ጥመት እንደ አጋንንት አቅራርቶ ሲወጣ፡
ወጣቱ ከየትም ተጠርቶ ሲመጣ፡
ፍቅርና ሰላም ሲሰፍን በሀገሩ፡
ምነው ቶሎ ከ'ሰምን ምንድነው ነገሩ‼️
ማንን እንድሰማው ማንን ለማስደሳት፡
ማንን ምን ለማድረግ ማንን ለማሳሳት፡
በሉ እንሰባሰብ እውነትን እናንሳት፡
አልበረደም ገና የልቤ ትኩሳት፡
ተንቀሳቀሱና ቦይ ቀዳችሁ ጥሩኝ፡
ፕሮግራም ያዙና ደስታውን ንገሩኝ፡
ሞት የመጣ እንደሆን ይህን ሳታበስሩኝ፡
እመኑኝ አሏህ ፊት እከሳችኋለሁ፡
ምን ወንጀል ባበዛም ሱንይ ነኝ አውቃለሁ፡
እስኪ እንንቀሳቀስ እንኪ ጉዝ እንጀምር፡
እስኪ እንቀጥቅጠው በጥመትን ክምር፡
ወላሒ ደዕዋችን እንደት እንደሚያምር፡
ይመስክር ህዝባችን ይናገር የሰማን፡
እንኳን ወዳጃችን ይጠየቅ የሚያማን፡
ተውሒድ ነው ለሀገሩ አማንና ኢማን፡
እናማ እንመለስ እንጓዝ በገጠር፡
መወርወር እንቻል አንድ የተውሒድ ጠጠር፡
ህዝባችን በጥመት እንዳይጠረጠር፡
በንያ እንነሳ ሀያ እንቀጣጠር፡
ናፍቀናል እጂጉን ታመናል በጠና፡
ደክሞ ማየታችን የደዕዋው ቀጠና፡
ይህንን ተጨባጭ ጠንቅቄ አውቀዋለሁ፡
የትናንቱን ድምቀት አስታውሰዋለሁ፡
...በኑረዲን አል-አረብ...✍️
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ሁሌም ካንተ ጋር ነኝ፣ ፈፅሞ አልለይህም ለሚሏችሁ ...ሁሌም ከኛ ጋር የሚሆነው አላህ ብቻ ነው በሏቸው።
በዚህች አጭር የዱንያ ላይ ዕድሜያችን ከስንቱ ጋር ወዳጅነት ጀምረን፤ ስንትና ስንት ሰው ወደኋላ ጥለን እዚህ ደርሰናል።ሰው ይረሳል። ይረሳና ሁሉንም ነገር ይረሳል።
ጀግኖቼ የሕይወት መርህ አንድ ነው፤ ይህም ሁሉ ነገር አላፊ መሆኑ ነው። ስለዚህ በችግር ጊዜ ተስፋ አትቁረጡ፣ በስኬት ጊዜም አትኩራሩ። የሚያልፈውን በትዕግስት ተቀበሉ፤ የሚመጣውን በእምነት ጠብቁ። ያኔ የውስጥ ሰላም ይሆንላችኋል።
መልካም አዳር
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Repost from مركز السلام العلمي للعلوم الشرعية بالحديدة
الأخ رضوان من إخواننا السلفيين في العراق يسأل عن الشيخ جميل الهاملي.
الجواب، ومن الله أستمد العون والصواب:
الشيخ جميل الهاملي من خيرة مشايخ الدعوة السلفية في اليمن، وله جهود طيبة في الدعوة والتعليم، ويثني عليه مشايخ الدعوة السلفية الكبار في اليمن؛ فننصح بالاستفادة منه.
والله أعلم بالصواب وإليه المرجع والمآب.
أبو عمار محمد بن عبدالله بن موسى
"التشدد والتساحل
ማጥበቅ እና ማግራራት
ተሸዱድ ማለት ምን ማለት ነው?
ሸይኽ ሙሀመድ ባዝሙል እንዲህ ይላሉما معنى التشدد؟
ተሸዱድ ምንድ ነው?
👌قلت : التشدد هو المبالغة في الامر في غير محله. وهو التنطع .
ተሸዱድ ማለት በሆነ ጉዳይ ላይ ያለ ቦታው ልክ ማለፍ ማለት ነው። እርሱ ደሞ አጥባቂነት ነው! እላለሁ።
وهو الذي اشار اليه الرسول صلى الله عليه وسلم بالغلو في الدين.
መልዕክተኛው በዲን ላይ ድንበር ማለፍ ብለው የገለፁት ነው።
فتحريم الطيبات من اللباس والطعام والشراب من التشدد الذي ذمه الله.
ከሚለበስም ከሚበላም ከሚጠጣም የተፈቀዱ ነገሮችን ክልክል ማድረግ የተወገዘው አጥባቂነት ነው።
الحكم على الناس بالكفر من اجل وقوعهم في المعاصي تشدد.
ሰዎች በወንጀል ላይ ስለወደቁ ብቻ በከሃዲነት መፈረጅ አክራሪነት ነው።
الكلام في الدين بدون مراعاة حال الزمان والمكان وحمل الناس على قول واحد وفي الامر سعة تشدد في الفتوى.
የጊዜን እና የቦታን ሁኔታ ግምት ውስጥ ሳያስገቡ በዲን ጉዳይ መናገር ድንበር አላፊነት ነው።
አንድ ጉዳይ ሰፊ እይታን የሚያስተናግድ ከመሆኑም ጋር በአንድ አመለካከት ብቻ እንዲጓዙ ሰዎችን መጫን የፈትዋ አጥባቂነት ነው።
ኢብኑ አባስ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ መልአክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለመ )እንዲህ ይላሉ፦
فعن ابن عبّاس رضي الله عنهما قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: « يا أيها الناس؛ إيَّاكم والغلوّ في الدّين، فإنَّما أهلكَ من كان قبلكم الغلوُّ في الدّين ». أخرجه ابن ماجة وصححه الألباني في السلسلة الصحيحة.
እናንተ ሰዎች ሆይ! አደራችሁን በዲን/ በሃይማኖት/ ጉዳይ ድንበር ማለፍን ተጠንቀቁ።ከእናንተ በፊት የነበሩ ህዝቦች የጠፉት በዲን ጉዳይ ድንበር በማለፋቸው ብቻ ነው።
وفي صحيح مسلم عن ابن مسعود رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: «هلك المتنطّعون» قالها ثلاثًا.
ኢብኑ መስዑድ ባወሩት በሌላ ሀዲሳቸው ሶስት ግዜ ደጋግመው #አጥባቂዎች ጠፉ አሉ።
قال النَّوويُ: والمتنطّعون المتعمِّقون المغالون، المجاوزون الحدود في أقوالهم وأفعالهم.
ኢማም ነወዊይ ሙተነጢዕን ሲፈስሩ እንዲህ አሉ ልክ አልፈው የሚሰጥሙ፣ በስራቸው እና በንግግራቸው ድንበር የሚያልፉ ናቸው።
🔶 ተሸዱድ እና ተሳሁል
👉እነዚህ ቃላት እርሰ በርስ ለመካሰስ ስራ ላይ ያሉ ናቸው።አንዱ ሌላኛውን በተሳሁል / በተመዩዕ/ ሲከስ ተከሳሹም መልሶ ከሳሽን በተሸዱድ ይከሳል!
ይህ ክስ ውሎ ባደረ ቁጥር መልኩን ቀይሮ በቢድዓ እና በሙብተዲዕነት ወደ መካሰስ ከፍ እያለ መጥቷል!!!
በመሰረቱ ሁለቱም ባህሪዎች የሚወደዱ ባይሆንም እንኳ በሁሉም ዘርፍ በአንዳንድ ሷሊሆች ላይ ይንፀባረቁ ነበር። ግን ያስተናግዱት የነበረው በኢኽላስ ስለነበረ አሁን በሚናየው መልኩ አቧራ አያስነሳም ነበር።በቀደምት ሰለፎች መካከል በሁሉም ዘርፍ ሙተሸዲድም ሙተሳሂልም ነበር።ግን በሙብተዲዕነት አልተተቻቹም።
ግን እነዚህ ጫፍ እና ጫፍ ላይ ያሉ ባህሪዎች ልዩ ፍላጎት እየተጨመረባቸው ሲመጣ ነገሩ ፈር ለቀቀ።
ለምሳሌ በተሳሁል በኩል ልዩ ፍላጎት ያላቸው ሰዎች የመጡ ግዜ "ኢርጃዕ" የሚባል #ደዌ ተከሰተ።
በተሸዱድ በኩል ደግሞ ልዩ ፍላጎት ያላቸው ሰዎች የመጡ ግዜና "ተክፊር" የሚባለ በሽታ መጣ።
ልብ በሉ!! የእነዚህ የሁለቱም ቡድኖች መነሻ፦
👌"إن الإيمان كل واحد لا يتجزأ إذا
ذهب بعضه ذهب كله، وأنه لا يقبل التبعض"
የሚል የተሳሰተ ድምዳሜ ነበር። ሁለቱም ጭፍራዎች መነሻቸው ይህ አባባል ነው።
በዚህ መነሻ ነው አንዱ ቡድን ከደረጃ በታች ሲወርድ ሌለኛው ተቃራኒ ደሞ ከጣራ በላይ የተሻገረው። እዚህ ላይ ነው ችግሩ። #ተሸዱድም ሆነ #ተሳሁል በግለሰቦች ዝንባሌ ከታጀበ በኃላ ኡመተ ሙሀመድን ከፍተኛ ዋጋ ያስከፍላሉ።በማስከፈልም ላይ ነው።
በአሁኑ ጊዜ ሁለቱንም ባህሪዎች የሚያከፋቸው ነገር ቢኖር በተቋም ደረጃ ተቀርፀው የማህበሩ/ የፓርቲው/ መገላጫ መሆናቸው ነው።
የፓርቲ/ የቡድን/ መገለጫ መሆን ማለት፦ ቡድኑ" ተሳሁልን" የሚያቀነቅን ከሆነ ወደ ቡድኑ መቀላቀል ሲፈለግ ያንኑ አቋም ማንፀባርቅ ማለት ነው።
ተሸዱድ መገለጫው ከሆነ ደግሞ የቡድኑ አባል መሆን ሲፈለግ #ሙተሸዲድ መሆን ማለት ነው።
ለምሳሌ ሙተሳሂልነትን በፓርቲ/ በቡድን ደረጃ ቀርፆ የሚንቀሳቀሰው መነሻውን #ግብፅ ያደረገው #ኢኽዋነል #ሙፍሊሲነሰ የሚባለውን ቡድን መጥቀስ ይቻላል።
ይህ ቡድን ሙተሳሂል ወይም ቸልተኛ ከመሆኑ የተነሳ ሺርክ እና ቢድዓ አይሰቀጥጠውም፣ዳንስ እና ዘፈን
አይዘገንነውም፣ኢኽቲላጥ፣ፊልም፣ዲራማ፣ቡድኑ ዘንድ የተከበሩ ተስጦዖች ናቸው። በአንፃሩ የተውሂድ ጥሪ ይረብሸዋል። ሙሀራማትን የሚጋፈጡ ዱዓቶች ቡድኑ ዘንድ በጥርጣሬ ይታያሉ።
ረዋፊዷ፣ሱፊዮች፣ኹራፋቶች፣ፈላስፋዎች ቡድኑ የኔ ከሚላቸው ሰዎች መካከል ናቸው።
ቡድኑ" ረዋፊዳዎችን ከነካህ ጠቡ ከእኔ ነው ይልሀል።የተውሂድ እና የሱና ደዕዋ ካደረግክ ሙስሊሙን #ከፋፈልክ ብሎ ይከስሃል።
ብቻ ምን አለፋህ በአሁኑ ግዜ የተሳሁል መልክ ብጠይቅ ቁሩጥ "ኢኽዋነል ሙፍሊሲን" ይመስላል ቢባል ማጋነን አይሆንም። ይህ ሃይል ነው እንግዲህ ኢስላማዊ መንግስትን በሙስሊሙ ሀገር አቋቁማለሁ ብሎ የሚጎርረው። ምን አይነት የሸሪዓህ መንግስት እንደሚያቋቁሙ ግን ለራሳቸውም የገባቸው አይመስልም።
ይህ ሁሉ ውጥንቅጥ የወጣው #በተሳሁል በኩል የመጣብን ድብቅ ፍላጎት ነው።ያም ሁሉንም አግበስብሶ መንግስት መሆን ነው።
➜ ተሸዱድም ቢሆን ሙስሊሙን ኡማ እየጨረገደ ይገኛል። የተሸዱድ አደጋ ከተሳሁል ይብስ እንደሆነ እንጂ አያንስም። እርጥቡንም ደረቁንም እያጨደ መብላት ነው። ስለ አጉል አጥባቂነት በሀዲስ ብዙ ተቢሏል። በዚህ ጉዳይም ሸይኽ #ረቢዕ ኢብኑ አልመድኸሊይን ጨምሮ ብዙ #ሙዓሲር ኡለማዎችም ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል።
በአሁኑ ግዜ ታጥቆ ጫካ ገብቶ ሁሉንም በጦር መሳሪያ የሚጨፈጭፈውን አካል ሳንጨምር በሰለፊያ ሺፋን በየመስጂዱና መድረሳው እንደ #ኦሽን የፈላው የተሸዱድ አመለካከት አሁን ተቋማዊ ቅርፅ በመያዝ ያልተቀበለውን፣ያልተከተለውን፣የመከረውን፣ያረጋጋውን፣ረድ የሰጠበትን ሁሉ በአንድ አይነት እየጨፈጨፈ በሀገራችን ያሉ ሰለፊያዎች ከ#10 አይበልጡም ወደሚባልበት ደረጃ ደርሷል።
የዚህ የዘመናዊ ጨካኝ #የተብዲዕ ዘመቻ በመህሙድ አል ሀዳድ( ግብፃዊ) የተጀመረ ቢሆንም አንዳንዶቹ ➜ ከአንገት በላይ እየተቃወሙት በተግባር ግን ገብተውበታል ቢባል አያስተዛዝብም።
Repost from قناة أبي ماهر الأثري الحبشي𝐀bu Mahir )
حوار بين #صوفي و #سلفي ..
🖌الصـوفي: أنتـم الوهابيـة مُجسمــة.
🖍السلفـي: أولاً نحن لسنا وهابيـة (ولكن) دعنا من هذا الآن وأخبرنا كيف صرنا مجسمـــة ؟؟!
🖌الصـوفـي: لأنكـم تقولون أن للــه يــد.
🖍السلفــي : نحن لم نقل !
بل الله جل وعلا هـو الذي قال.
🖌الصـوفـي: لكن المقصـود بها القدرة.
🖍السلفــي: ولماذا أولتها بالقدرة ؟؟
🖌 الصوفي: حتــى لا نشبه الله بالمخلوق
فلو قلنا أن الله لـه يـد فقد شبهناه بالإنسان والله ليس كمثله شئ
🖍السلفــي: طيب عنـدي سؤال:
هل تقول أن الله حــي؟
🖌الصـوفـي: نعـم , اللـه حــي.
🖍السلفــي: وأنت حــي أليس كذلك؟
🖌الصـوفـي: بلـى.
🖍السلفـي: طيب , الله حــي وأنت حـــي إذن أنت مشبهٌ ومجسم لأنك شبهت الله بنفسك.
🖌الصـوفـي: لا لا لا لا لا ,
حياة اللـه تختلف عن حياة الإنسان.
🖍السلفــي: نــ ع م .. الله يحفظــــك....
فكذلك نحن نقول أن لله يد تختلف عن يد المخلوقين ـ
وأن لله سمـع يختلف عن سمع المخلوقين
وأن الله كريم ورحيم وقوي وقوته وكرمـه ورحمتــه وغضبه وعجبه وعلوه كلها صفات تختلف عن صفات المخلوقين
فهــو ليس كمثلـه شيءٌ وهو السميع البصيـر.
واضح يا صوفى
واضح يا أشعرى
واضح يا جهمى
واضح يا معتزلى
📚( فتاوى الشيخ محمد ناصر الدين الالباني )
https://t.me/A2mnt
Repost from 🔷🔸|قناة الخطبــــــــاء🎙
🔸قف مع نفسك وحاسبها
#خطبة الجمعة
بمسجد التوحيد (التقوى) عدن
🎙للداعية الفاضل|
رامي العدني حفظه الله تعالى
🗓 بتاريخ ١٧ صفر ١٤٤٨ه
┈┉┅━━•❁•━━┅┉┈
◢للمزيد| قناة الخطباء
➢https://t.me/ooooh5
"አንዳንድ ሰዎች አሉ ከልባችን ውስጥ…
ቀስ በቀስ የሚወጡ
ከእይታችን ውስጥ…
በሂደት የሚጠፉ ሰዎች አሉ!
ይህንን የምናደርገው…
እኛ ሳንሆን የገዛ ሥራቸው ነው።
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Repost from Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel
ያ ሁሉ ወጣት እንደ ቅጠል ረግፎ፣ ካለፈው ከደረሰው እንደ መማር ዛሬም ጠበንጃ መወልወል አሳዛኝ ነገር ነው። ክፉ ልክፍት! ደም የማይጠግብ አእምሮ!! የወጣቶች በአጭር መቀጨት፣ የእናቶች በሀዘን መሰበር፣ የአዛውንቶች ያለ ጧሪ ቀባሪ መቅረት፣ የሃገር መቆርቆዝ የማያስደነግጠው ልብ ከጠላት በላይ ጨካኝ ነው። ሰው ሌሎች ላይ ከደረሰው፣ ከጎረቤቱ ይማራል። እሱ ቢቀር እንዴት በራስ ላይ ከደረሰው መማር ያቅታል?!
ለማንኛውም ወጣት ሆይ! ለራስህ እወቅበት። በስምህ የሚምለው ሁሉ ተቆርቁሮልህ እንዳይመስልህ። ጀግና ጀግና የሚልህ ጀግና ስለሆንክ አይደለም። እየሸነገለህ ነው። ራሱንም ቤተሰቡንም ከእሳቱ አርቆ ነው አንተን የሚማግደው። ካንተ ሞት በኋላ ልጅህን፣ እናትህን ዞሮ አያይም። ግፋ ቢል ነገ ካንተ ሞት በኋላ የሰማእታት ሀውልት ብሎ የድንጋይ ክምር ቢያቆምልህ ነው። ይሄ ላንተም ለቤተሰብህም የሚጠቅመው ነገር የለም። ህዝብ ማደንዘዣ፣ ሌላ እልቂት ማቀጣጠያ እንጂ የሚፈይደው አንዳች ነገር የለም። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from ተቀርተው ያለቁ ደርሶች
የአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም ደርሶች
1- ከሽፉ ሹቡሃት
2- ኡሱሉ ደዕዋቲ ሰለፊያ
3- ሹሩጡ ሶላት
4- ዶዋቢጡ ፊል ፊተኒ
5- ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊሱነቲ ወልጀማዐ
6- ኡሱሉ ሠላሣ
7- አልቀዋዒዱል አርበዕ
8- ሹሩጡ ላ ኢላሃ ኢላህ
9- መንዙመቱ ቱሕፈቲል አጥፋል
10- ኪታቡ ተውሒድ (1)
11- ዑምደቱል አሕካም
12- አርበዑነ ነወዊያ
13- ሹሩጡ ሶላት
14- አስር ምክሮች ከወረርሺኝ ለመጠበቅ
15- ሀያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
16- ኢትሃፉ አህሊል ኢማን
17- ሙዘኪረቱን ፊ አሕካሚ ሲያም
18- ኡሱሉ ሱንና
19- ኩን ሰለፊየን ዐለል ጃዳ
20- መንዙመቱል በይቁኒያ
21- ከሽፉ ሹቡሃት
22- ወረቃት
23- ኪታቡ ተውሒድ (2)
24- አልኡርጁዘቱል ሚኢያ
25- ሚንሃጁል ፊርቀቲ ናጂያ
26- ሙንከራቱን ሻኢዓህ
27- አልቀዋዒዱል ፊቅህያ
28- ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለላህ
Repost from ተቀርተው ያለቁ ደርሶች
የኡስታዝ አቡ ሒዛም ዐብዱረሕማን ሰዒድ ደርሶች
1- ሪሳለቱን አኸዊያህ
2- መትኑል አጁሩሚያ
3- መሳኢሉል ጃሂሊያ
4- ዒሽሩነ ነሲሓ ሊጧሊቢል ዒልም
5- አልሐሡ ዐለል መወደቲ ወል ኢእቲላፍ (07)
6- አልሐሡ ዐለል መወደቲ ወል ኢእቲላፍ (04)
7- ሙዘኪረቱን ዐለል ዐቂደቲል ዋሲጢያ (07)
8- ሀዚሂ ደዕወቱና ወዐቂደቱና
9- ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዷን
10- ኢዓነቱል ኢኽዋን
11- አልፊተን ዐላማቱሃ ወአስባቡሃ
12- ሙዘኪረቱን ዐለል ዐቂደቲል ዋሲጢያ (26)
13- መንዙመቱል በይቁኒያ
14- ቢናእ
15- ዐቂደቱ ጦሓዊያ
16- አልኡሱል ሚን ዒልሚል ኡሱል
17- ዐቂደቱል ዋሲጢያ
18- አልቀዋዒዱል ሙሥላ
19- አልዒልሙ ወወሳኢሉህ
20- ሙተሚመቱል አጁሩሚያ
21- ነሲሐቲ ሊኒሳእ (የኡሙ ዐብዲላህ)
22- መቅሱድ
23- መትኑል አጁሩሚያ
24- ኡሱሉ ሠላሣ
25- አልኢርሻድ
26- ዑምደቱል አሕካም
27- ዐቂደቱ ራዚየይን
28- ኢዓነቱል ኢኽዋን
29- ተይሲሩል ሙስጦለሕ
30- ኡሱሉ ደዕወቲ ሰለፊያ
31- አልመዕሲየቱ ወአሰሩሃ ሰይእ
32- ዋጂቡና ነሕወ ሶሓባህ
33- ዐሽሩ ቀዋዒድ ፊ ተዝኪየቲ ነፍስ
34- ተቅሪቡል ፈራኢድ
Repost from አል ኢርሻድ የሠለፍዮች ስቱድዮ
የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሙሓዶራዎችን ለማግኘት በዚህ በኩል
https://t.me/yedaewachannel/1534
