cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Woldia University Muslim Students

Wdumuslimstu

Show more
The country is not specifiedAmharic8 429Religion & Spirituality91 468
Advertising posts
258
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Obboleessi keenya wahid garaagarummaa fi tokkummaa amantaa islaamatiifi Kiristiyaanaa kessa jiru wal bira qabuudhan kan ibsuudha. Kanaafis falmii seerluga (Grammatical) Halqara (Contextual) seena (Historical) afaani (linguistical) fi barreffama (textual) dhiyeessuudhan kan beekamuudha. Falmi isaatif afaanota inni ittin falmu keessa Afaan Ibraayisxiitti, afaan giriiki, afaan ingliffa, afaan araba , afaan amaaraa fi kan birootinis ni falma. Dubbisa gaari isiniif haa ta'u. T.me/Wahid_oro1
Show all...
እስፖርት። ~ ወዳጄ ሸሪዓን የማይጣረሱ ነገራቶች ላይ ሁሉ ሁለገብ ሁን።የቻልከውን ያክል ሁን።አቅምህ የፈቀደውን ያክል ተራመድ ሙያ ያዝ።ልምድ አዳብር።እናማ አሁን ልልህ የፈለኩት፦ዐቂዳህን ለማስከበር እንደምትጥረው፡እምነትን በምነት ላይ እንደምትገነባው ሁሉ፡ውጫዊ የሰውነት ጥንካሬህን፣የአዕምሮ ፍጥነትን፤በእስፖርት አጠንክር አዳብርም ልልህ ነው።እምነቴን ተውልኝ እንጄ ሌላውን ያውላችሁ የሚል ሰው ቢጤ አትሁን። "ምክር ለማካፈል ቀድሞ መሆን ግድ አይደለም"። Copy Copy https://t.me/wdumuslimstu
Show all...
Woldia University Muslim Students

Wdumuslimstu

👍 1 1💘 1
ሴቶች ሩቃ ቤት እያላችሁ አትሂዱ!!!ራሳችሁን ለዚና አታመቻቹ። ባለ ሩቃ ቤቶች ጤነኞች አይደሉም። እህ ራስሽ፣፣፣ባልሽ፣፣፣ወንድምሽ፣፣፣አባትሽ፣፣፣እህትሽ፣፣፣እናትሽ፣......ለምን አትቀሪም❓❓❓ለምን አይቀሩብሽም❓❓❓ የቂን ከሌለሽ አለም ተሰብስቦ ቢቀራብሽ አትፈወሽም። ከአላህ ጋር በአግባቡ ከተዋወቅሽ፣፣፣የጧትና የማታ አዝካሮችን፣፣፣ሙዓወዘተይን፣፣፣አያተል ኩርስይ፣፣፣ቁርአን ከልብሽ ከቀራሽ ሸይጧን ፈፅሞ አይቀርብሽም፣፣፣ካለብሽም በነገርኩሽ መንገድ ቁርአንና አዝካሩን መቋቋም ስለማይችል!!!ሲንገበገብ ለቆ ይጠፋል። ከሸይጧን የባሰ ደካሞች ስለሆናችሁ እንጅ!!!የሸይጧን ተንኮልኮ በጣም ደካማ ነው። إِنَّ كَيْدَ الشَّيْطَانِ كَانَ ضَعِيفًا የሸይጧን ተንኮል ደካማ ነውና፡፡ ሱራ አል'ኒሳእ:76 https://t.me/wdumuslimstu
Show all...
Woldia University Muslim Students

Wdumuslimstu

🚫ልቅ የሆኑ የወሲብ ፊልሞችና ምስሎችን በመመልከት ለተለከፉ ሁሉ! ♻️እነዚህ ፊልሞችና ምስሎች የጀሀነም በሮች ናቸው! 📵እነዚህን የበከቱና የተግማሙ ዝሙተኞችን በማየት እስረኛ የሆንክ/ሽ ሁሉ በዚህ ሰበብ ምን እንደሚከተልህ/ሽ ተከታዩን እስተውለህ/ሽ አንብብ/ቢ! ☞ለላጤዎችና ለባለትዳሮች መጨረሻ  ላይ የተቀመጠውን መፍትሄ በጥሞና አንብቡት! ☞የተራቆቱ ዝሞተኞችን ማየት እጅግ ከባባድ ወንጀሎች ውስጥ እንደሚካተቱ ታውቃለህ? ☞እነዚህን ዝሙተኞች መመልከት ውርደትና ደካማነት እንደሚያወርስ ታውቃለህ? ☞እነዚህን ዝሙተኞች መመልከት በሰዎች አይን ያነስክና ወራዳ እንደሚያደርግህ ታውቃለህ? ☞እነዚህን አፀያፊ ምስሎችና ቪድዮዎች በማየት የተለከፈ ወጣት በቀላሉ ካገኘው ተቃራኒ ፆታ ጋር ሁሉ ዝሙት ላይ  የሚወድቅ ይሆናል። እንዲሁም ራስን ወደ ማርካት (masturbation) ሱስና የስንፈተ ወሲብ አደጋ ተጋላጭ የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው። ☞እነዚህን የዝሙት ዌብሳይቶችና የቪድዮ ምስሎች መመልከት በአእምሮህና በአይንህ ላይ ድክመትን እንደሚከስት ታውቃለህ?  ይህን በመመልከት ሱሰኛ የሆነ ሰው ቀለል ያሉ ጉዳዮችን በቀላሉ ይረሳል። ይህ አደጋ እያደገ ሲሄድ የአእምሮ ድክመት አስከትሎበት እንዴት መናገር እንዳለበት ሁሉ ላያውቅ ይችላል! ሌሎችም ብዙ የጤና እክሎች ያጋጥሙታል! ☞ይህ ወንጀል አላህ ዘንድ ወራዳ ሰው እንደሚያደርግህ ታውቃለህ? ☞የእነዚህ ዝሙተኞች ምስል አእምሮህ ላይ ተቀርፇል?  (ይህ የአላህ ቁጣ ምልክት ነው!) ☞እነዚህን ነገሮች መመልከት ትንንሽ ነገሮችን ሁሉ የምትሰጋ ፈሪና ልፍስፍስ እንደሚያደርግህ ታውቃለህ? ☞ይህን እርቃን ብልግና የምትመለከት ሆይ!  የሸሪዓ እውቀትን ብርሃን በፍፁም ማግኘት እንደማትችል ታውቃለህ? ☞በዚህ ወንጀልህ ከምትወዳትና ከምትወድህ የህይወት አጋርህ ባለቤትህ ጋር የተረጋጋ ህይወት መኖር እንደምትነፈግ ታውቃለህ? ☞ይህን አስቀያሚ ተግባር የምትመለከት ከሆነ ደጋግ የአላህ ባሪያዎች ይህን ቀፋፊ ተግባርህን ባትነግራቸውም እንኳን ሊጠሉህ እንደሚችሉ ታውቃለህ? ☞እነዚህን ዝሙተኞችን ማየት ግዴታ የሚሆንብህ በዝሙት ወንጀላቸው በድንጋይ ተወግረው ሲገደሉ ብቻ እንደሆነ ታውቃለህ? ☞ ከዚህ ከምትመለከተው ቀፋፊ ምልከታ እውነተኛ ተውበት አድርገህ ወደ አላህ ካልተመለስክ እጅግ ከባድ ዋጋ ለወደፊት እንደሚያስከፍልህ ታውቃለህ? ☞እጅግ የምትወደውና የምትቀርበው ሰው ሞት ዜና ይህን ነገር እየተመለከትክ ብትሰማ ትወዳለህ? ☞ ከዚህ ወንጀል አፀያፊነት የተነሳ አላህ መሬትን ደርምሶ ሊያስውጥህ እንደሚችል ታውቃለህ? ☞በዚህ ቀፋፊ ምልከታ ላይ ሆነህ ሞት ሊመጣህ እንደሚችል ታውቃለህ? አስከፊ ኻቲማ ሊያስደነግጥህ እንደማይችል እርግጠኛ ነህ? ☞ጌታህ ቻይ ነው!  ለግዜው ይተውኃል፤ ነገር ግን በምትሰራው ወንጀል ደስተኛ ሆኖ እንዳይመስልህ!  ከዚህ ወንጀልህ ተውበት ካላደረክ ለወደፊትም ቢሆን ከባድ መከራ ትጋረጣለህ! ☞ የዒባዳህን ጥፍጥና እንደሚያሳጣህ አምልኮ ላይ ደካማ እንደሚያደርግህ ታውቃለህ?  ለዒባዳ በቆምክ ቁጥር የምታያቸው ምስሎች አዕምሮህን ተቆጣጥረው እንደሚፈታተኑህ ታውቃለህ? በዚህም ከአምልኮ መሸሽና ተስፋ ቢስነት ሊሰማህ ይችላል። ይህ ደግሞ ወደ አደገኛው አዘቅት ክህደት የሚጎትት ጠንቅ ነው። ☞ ራስህን የምትጠላ የወንጀል ምርኮኛ እንደሚያደርግህ ታውቃለህ? ☞ለአላህ ብሎ አንዳች ነገርን የተወ ሰው አላህ የተሻለ መልካም ነገር እንደሚተካለት ታውቃለህ? ☞አላህ በባሪያው መመለስ የሚደሰት የተብቃቃና ምስጉን ጌታ መሆኑን ታውቃለህ? ☞ከወንጀል ጥብቅ ከሆንክ አላህ ከችሮታው እንደሚያብቃቃህ ታውቃለህ? ☞ለደቂቃዎች (ሻህዋ) ስሜት ተብለው የሚሰሩ ወንጀሎች የአመታት ቅጣት እንደሚያመጡ ታውቃለህ?  ☞ዛሬ በዱንያ ላይ የምትሰራቸው ወንጀሎች፦ የተከለከለን ማየት፣ መስራትና ሌሎችንም በዱንያ ላይ ቅጣቱን በድህነት፣ በአደጋ፣ ሪዝቅህን በመከልከል በቤተሰብህ፣ በልጆችህና በቅርብ ሰዎች ላይ አደጋ ሊከስት እንደሚችል ታውቃለህ? ☞ይህ ወንጀል አእምሮህን ተቆጣጥሮ ከምትመለከታት ሴት ሁሉ ቀፋፊው ዝሙት ላይ ለመወደቅ እንደሚገፋፋህ ታውቃለህ? ✅✅✅✅✅ ☞ለላጤዎች ምክር! ♻️ያላገባህ እንደሆነ በተቻለህ መጠን ለማግባት ሞክር! ♻️ስለ ትዳር በቂ እውቀት ይዘህ ወደ ትዳር ግባ! ♻️ ማግባት ካልቻልክ ትርፍ የምትለውን ግዜህን በመልካም ነገር አሳልፍ፦ በፆም፣ በንባብ፣ ስፖርት በመስራት፣  መልካም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በመማር፣ በመስማትና በማየት....... ♻️በብዛት ብቻህን ከመሆን ተቆጠብ ♻️አላህን ከዚህ ቀፋፊ ወንጀል ነፃ እንዲያደርግህ ተማፀን! ♻️መልካም ሰዎች ጋር ለመቀማመጥ ሞክር! ♻️ሸይጣን ይህን ወንጀል ባስታወሰህ ቁጥር ቆራጥ ሆነህ ላለመመለስ ሞክር!  መጀመሪያው ቢከብድብም በሂደት አላህ ይረዳሃል! ☞ለባለ ትዳሮች ምክር ♻️አግብተህ ከሆነ ከትዳር  አጋርህ ጋር ስለ  ህይወታቹህ ያለ እፍረት በግልፅ በመነጋገር የምትፈልጉትን እርካታ ሁሉ ማግኘት እንደምትችል እውቅ! ♻️ በኢስላም ጥላ ስር ያሉ ታማኝ ከትዳር ህይወት ጋር የተያያዙ አስፈላጊ ትምህርቶችንና ጥናታዊ ፅሁፎችን አንብብ! ♻️ በዚህ ላይ የተሻለ እውቀት ያላቸውን አላህን የሚፈሩ ብለህ የምታስባቸውን ወንድሞችህን አማክር! ♻️ ሚስትም የዘመኑን ክፋት ልትረዳና ነቃ ብላ ከትዳር አጓሯ ጎን ልትቆም ይገባል። በግልፅ ማውራትና ፍላጎቱን ማሟላት ብልግና ሳይሆን ብልጠት መሆኑን አውቃ በተቻለ መጠን ውበቷን በመጠበቅ የባሏ ልብ እንዳይሸፍትና እንዳይሰላች የበኩሏን ጥረት ሁሉ በማድረግ ባለቤቷን ማስደሰት አለባት! ✖️እነዚህ የተግማሙና የበከቱ ዝሙተኞች ይህችን አጭር ህይወትን እንዲያበላሹ አትፍቀድ!  ጀግና ሁን/ሁኚ! ♻️በመጨረሻም የመልካም ሰዎችን ታሪክ አንብብ! እንዴት አላህን እንደሚጠነቀቁ አስተውል። አስተንትን! በዚህ ወንጀልህ የሰማያትና የምድር ጌታን እያመፅክ መሆኑ ይሰማህ!  ኮምፒዩተሮችህና ስማርት ስልኮችን የመዋረጃህ ሰበብ አታድርጋቸው! ኢብኑ'ል ወርዲይ በግጥማቸው እንዲህ ብለዋል ፦ إنَّ أحلى عيشةٍ قضيتُها ذهبتْ لذاتُها والإثمُ حلْ ስሜቴን ያራገፍኩባቸው ጣፋጭ ግዜያቶች ጥፍጥናቸው ሄዷል ወንጀሉ ቅን ቀርቷል/ተመዝግቧል ♻️ሁላችንንም አላህ ለሚወደው ይምራን! Copy Copy https://t.me/wdumuslimstu
Show all...
Woldia University Muslim Students

Wdumuslimstu

👍 1 1
ስለ ጓደኛ ከተባሉ አባባሎች ﻣﻦ ﻳﺒﺤﺚ ﻋﻦ ﺻﺪﻳﻖ ﺑﻼ ﻋﻴﺐ ﻳﺒﻘﻰ ﺑﻼ ﺻﺪﻳﻖ "እንከን(ነውር)የሌለው ጓደኛ የፈለገ ሰው ያለ ጓደኛ ይቀራል!።" አይዋ ቢያንስም ቢበዛም ሰው ሁኖ ነውር አታጣበትምና ሰለፊይና ታማኝ ከሆነ ጓደኝነቱን አጥብቀህ ያዝ። Copy Copy https://t.me/wdumuslimstu
Show all...
Woldia University Muslim Students

Wdumuslimstu

#قـال_ابــن_بـطال_رحـمه_اللّٰه: "مـن كـان كـثير الـذنوب وأراد أن يحـطها اللّٰه عـنه بغـير تعـب، فليغـتنم مـلازمة مـصلاه بعـد الصـلاة ليستـكثر مـن دعـاء المـلائكة واسـتغفارهم لـه". #شرح_صحيح_البخاري_لابن_بطال (2/95 Copy Copy https://t.me/wdumuslimstu
Show all...
Woldia University Muslim Students

Wdumuslimstu

ኢብኑል ጀውዚ አለይሂ ረህመቱሏህ እንዲህ ይላል፦ ክብርን የፈለገ፡ የኃያሉን አምላክ ትእዛዛት ይቀበላል።መኝታን ያበዛ፡ያሰበውን ያጣል።ተስፋ ቢስነቱ የዘወተረበት፡ምኞቱን ይከስራል። 📚አትተብሲር (2/426) Copy Copy https://t.me/wdumuslimstu
Show all...
Woldia University Muslim Students

Wdumuslimstu

እውነተኛ ማንነት ገንባ ! ≈እራስህን በልብስና በስም አስውበህ በጥሩ ቃላትና በጥሩ ገፅታ ሸፍነህ ውስጥህ፣ተንኮል ፣ክፋት ፣ምቀኝነት፣ሌብነት፣ ሆዳምነት፣ስግብግብነት፣ ውሸታምነት፣አጭበርባሪነት ሌሎችም መጥፎ ባህሪዎችን ባልሆንከው ገፅታ ብትሸፍነው የሆነ ግዜ ግልፅ ትሆናለህ።  በጊዜያዊነት ሊሸፈን ይችላል ከግዜ በሃላ ይገፈፋል፣የተሸፈነው እውነተኛው ማንነትህ ግልፅ ይሆናል።ተደብቀህ አትቀርም። ስለዚህ ውስጥህን አጥራ፣አስተካክል፣መታረም ካለብህም ነገር ታረም ። አለቀ ። ግልፅ ሰው፣ንፁህ ሰው ሁን! copy Copy https://t.me/wdumuslimstu
Show all...
Woldia University Muslim Students

Wdumuslimstu

يا حجاورة، أبشروا بما يسوءكم! قال الإمام ابن تيمية وكأنه يتكلم في الحجاورة وأمثالهم، ممن اتفقوا على باطل تحزيب الشيخ عبدالرحمن العدني رحمه الله تعالى، وعلى باطل الطعن في علماء السنة الكبار، وتبديعهم: "ﻓﻜﻞ ﻣﺘﺴﺎﻋﺪﻳﻦ ﻋﻠﻰ ﺑﺎﻃﻞ، ﻣﺘﻮاﺩﻳﻦ ﻋﻠﻴﻪ ﻻ ﺑﺪ ﺃﻥ ﺗﻨﻘﻠﺐ ﻣﻮﺩﺗﻬﻤﺎ ﺑﻐﻀﺎ ﻭﻋﺪاﻭﺓ!" انتهى كلامه! فأبشروا بالشر والفرقة والتدابر بينكم أكثر وأكثر، والنكال في الدنيا، وسواد الوجوه يوم القيامة شأن سائر المبتدعة؛ إذا لم تتداركوا أنفسكم بالتوبة إلى الله تعالى مما اقترفتموه! قناتنا على التلجرام Copy Copy https://t.me/wdumuslimstu
Show all...
Woldia University Muslim Students

Wdumuslimstu

ሐድሥን ሲማር ውሃ ጥም አስገድዶት በውሉን የጠጣው ቀዳማዊ ተምሳሊት ﻗﺎﻝ ﺍﻟﺤﺎﻓﻆ ﻋﺒﺪ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﺑﻦ ﻳﻮﺳﻒ ﺑﻦ ﺧِﺮﺍﺵ- ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ :-ﺷﺮﺑﺖ ﺑﻮﻟﻲ ﻓﻲ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﺸﺄﻥ - ﻳﻌﻨﻲ ﺍﻟﺤﺪﻳﺚ - ﺧَﻤْﺲَ ﻣَﺮّﺍﺕ !.ﻗﻠﺖ - ﺃﻱ ﺍﻟﺨﻄﻴﺐ ﺍﻟﺒﻐﺪﺍﺩﻱ : ﺃَﺣْﺴَﺒُﻪ ﻓَﻌَﻞَ ﺫَﻟِﻚَ ﻓﻲ ﺍﻟﺴَّﻔَﺮِ ﺍﺿْﻄِﺮﺍﺭًﺍ ؛ ﻋﻨﺪ ﻋﺪﻡ ﺍﻟﻤﺎﺀ - ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻋﻠﻢ . ﺗﺎﺭﻳﺦ ﺑﻐﺪﺍﺩ ‏( 10/280‏) Copy https://t.me/wdumuslimstu
Show all...
Woldia University Muslim Students

Wdumuslimstu

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.