en
Feedback
Usmanic Islamic psychology/ ስለ ሰው ልቡና

Usmanic Islamic psychology/ ስለ ሰው ልቡና

Open in Telegram

- እውነተኛ የህይወት ታሪኮች - ኢስላማዊ የስነልቦና ምክሮች ፣ ጥያቄዎች እና አገልግሎቶችን ያገኛሉ። - ስለ ኢስላማዊ ሳይኮሎጂ ይማራሉ። - ሳምንታዊ ሽልማቶች ለሁሉም በማጋራት የሙስሊሙ ኡማ የአይምሮ ጤና የሚጠበቅበትን ይህን ቻናል እናሳድግ ጥያቄ ለማቅረብ እና አገልግሎት ለማግኘት @usmanoman ላይ ያናግሩን።

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
1 009
Subscribers
+3324 hours
+677 days
+58130 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
Sep '26
September '26
+502
in 10 channels
August '26
+530
in 8 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
28 September+4
27 September+33
26 September+7
25 September+3
24 September+11
23 September+3
22 September+4
21 September+11
20 September+12
19 September+22
18 September+101
17 September+22
16 September+31
15 September+23
14 September+31
13 September+58
12 September+31
11 September+5
10 September+6
09 September+12
08 September+10
07 September+11
06 September+5
05 September+7
04 September+30
03 September+3
02 September+3
01 September+3
Channel Posts
ሴት ልጅ ወንድን ለትዳር ....?💍
Anonymous voting

2
ጠይቂው💍... በአኽላቁ (በስነምግባሩ) ፤ በዲኑ ፤ በመልኩ ቀልብሽ የገባ ባሌ ቢሆን ብለሽ የተመኘሽው ፣  ወደሽው ፥ መንገር ወይ መጠየቅ ግን ፈርተሽ በጭንቀት ነገ ዛሬ ስትይ ወራቶች የከነፉብሽ ፥ አመታት ያለፉብሽ አለሽ? ካለሽ አሰነገሪው ወይ አደቡን ጠብቀሽ ጠይቂው😉! ታናሽሽ ቢሆንም እንኳ። ለምላሹ ለእሺው ወይ ለ እምቢው ግን ዝግጁ ሁኚ። እናታችን ኸድጃ (ረ.ዐ) ረሱሉን ﷺ የሚያክል ታላቅ ሰው ያገኘችው የእድሜ ልዩነታቸውን ፥ በሀብት ደረጃ ማነሳቸውን ከቁብ ሳትቆጥር ደፍራ በመጠየቋ ነው። በይ አንቺም አስቢበት! ደሞ እንዲህ ስልሽ አሁን ደውለሽ እንዳታስደነግጪው ሀቢብቲ¡😁። ቆይ! ረጋ በይ በዱአ ከአላህ ጋር እና ከራስሽ ጋር ተመካከሪ። #Daily #Islamic_resolution #proposing_hack
201
3
👋 You own a popular channel – @usmanic_psychology. Now you can customize its appearance so that your channel will stand out among others. These features are exclusive and require your channel to reach a specific level to access them. Just ask your subscribers to boost the channel using this link: https://t.me/usmanic_psychology?boost. As your channel receives more boosts, it will level up – with each level unlocking additional benefits. Also, you can host a 🎁 giveaway in your channel, gifting Telegram Premium to random subscribers. Each gifted subscription will add 4 boosts to your channel. The giveaway feature has just been upgraded – now offering a longer duration, options to include additional prizes, and a public list of winners.
25
4
እሺ ለማንኛውም 1ሺኛው ይሸለማል left ብሎ join ያለው ግን አይሸለምም ተወስኗል!! 👨‍⚖️ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ የዛሬውን አዝናኝ ቆይታችንን ጨርሰናል። አሰላሙአለይኩም!
341
5
እናንተ ከየት አገኛችሁት ይህን ዱባ?😁😀😭 ከለሩ ግን ይለያል ራሱን ማግኘት አለባችሁ!
54
6
Left ብሎ ጆይን ያለው ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ ጠይቆ ልሸለም እያለ ነው። ምን ላድርገው እሱንስ? ይሸለም የምትሉ 🎃 አይሸለም የምትሉ 👍 መቼስ ይህን የዱባ ኢሞጂ ፈልጋችሁ ካጋኛችሁት እኔን ለማክ
Left ብሎ ጆይን ያለው ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ ጠይቆ ልሸለም እያለ ነው። ምን ላድርገው እሱንስ? ይሸለም የምትሉ 🎃 አይሸለም የምትሉ 👍 መቼስ ይህን የዱባ ኢሞጂ ፈልጋችሁ ካጋኛችሁት እኔን ለማክሰር ተነስታችሁብኛል ማለት ነወ 😁
81
7
ሁሌ ምንጨቃጨቅ መስሏቸው ቢሄዱስ 🥲
98
8
1ሺኛው ልጅም ጉዱን አወጣ በሁለተኛ አካውንት ነው ለመሸለም ብዬ ጆይን ያልኩት አለ ምን ትላላችሁ ? ይሸለም🙏👈 የምትሉ አይሸለም 👍 👈 የምትሉ
106
9
ተው ዛሬ ብዙ እንግዶች አሉ የመጡ ወደ ዚህ ቻናል ነገር አትፈልጉኝ!
105
10
ስማችሁን ሳልጠራ ፃፉልኝ ዋ!!🤨😄
2
11
1ሺኛው ሰብስክራበር ተለይቷል!
50
12
ሁለት ሰዎች ተሸላሚ ለመሆን left ብለው join ብለዋል 😁 ለመሸለም ያሳያችሁት ጥረት ግን😳 እስኪ ፃፉልኝ @usmanoman ላይ ሁለታችሁም የሆነ ነገርማ መሸለም አለባችሁ!አብሽሩ
50
13
ሁለት ሰዎች ተሸላሚ ለመሆን left ብለው join ብለዋል 😁 ለመሸለም ያሳያችሁት ጥረት ግን😳 እስኪ ፃፉልኝ @usmanoman ላይ ሁለታችሁም የሆነ ነገርማ መሸለም አለባችሁ!አብሽሩ
2
14
999 subscribers ነው አሁን 1ሺኛው እድለኛ ሰው/ሰብስክራይበር ይሸለማል ኢንሻአላህ!
385
15
በዚህ ኢስላሚክ ሳይኮሎጂ ቻናል ደስተኛ ናችሁ?
349
16
cognitive biases - የአስተሳሰብ ሚዛን መዛነፍ/ (የአይምሮ ውቅር ድምዳሜ መዛባት) The Dunning–Kruger effect የትንሽ እውቀት ተአብዮ (ብዬ ወደ አማርኛ መልሼዋለው ) ይህ የአስተሳሰብ መዛባት አንድን የእውቀት ዘርፍ ትንሽ ካወቅነው በኋላ በዛ ጉዳይ በጣም በእውቀት የላቅን የመጠቅን መስሎ ሲሰማን ማለት ነው። ለምሳሌ:- የመጀመሪያውን አዲሰ ኪታብ የቀራ ሰው አሊም እንደሆነ ሲሰማው፣ ዩኒቨርስቲ ገና የገባ ሰው ሊቅ እንደሆነ ሲሰማው ፣ አዲስ መንጃ ፍቃድ አውጥቶ መኪና የያዘ ሰው የከተማዋ ምርጡ ሹፌር የሹፍርና ባለሙያ እንደሆነ ሲሰማው ከምሳሌዎቹ ውስጥ ለማሳያነት የመረጥኳቸው ናቸው። በተቃራኒው በሆነ ጉዳይ ብዙ ስንማር ስንመራመር እና እውቀት ስንፈልግ የነገሩን ጥልቀት እና የኛን የእውቀት ማነስ አይተን ምንም እንደማናውቅ ይሰማናል። ይህም የላይኛው ትንሽ አውቆ የመኮፈስ ስሜት ሲገለበጥ ማለት ነው። እስኪ በዚህ ኢፌክት ተጠቅተን ወይም ሰው ላይ ደርሶ አስተውለናል እናስታውስ። ኢንሻአላህ ሌሎች አስገራሚ ራሳችንን እንድንፈትሽ የሚያደርጉንን ተመሳሳይ የአይምሮ ሚዛን መዛባቶችን በተከታታይ እናያለን። keep in touch!
383
17
8.አላህ ያማረ ስነምግባር እንዲለግሰን እና ሰው ዘንድ ተወዳጅነትን እንድንቀዳጅ የሚያግዘን ዱአ اللَّهُمَّ كَمَا حَسَّنْتَ خَلْقِي فَحَسِّنْ خُلُقِي አነባበብ አላሁመ ከማ ሀሰንተ ኸልቂ ፈሀሲን ኹሉቂ ትርጉም አላህ ሆይ ውጫዊ አቋሜን እንዳሳመርከው ስነምግሬንም አሳምርልኝ የዚህ ዱአ ስነልቦናዊ እና መንፈሳዊ ጠቀሜታዎች - አላህ በለገሰን ፀጋ አመስጋኝነት እና ሙሉነት እንዲሰማን ያደርጋል - ባህሪያችንን እና ከሰው ጋር ያለንን መስተጋብር ያሻሽልልናል።
383
18
ሙሀሰባ / self assessment ውሎሆን ቀንህን ሳምንትህን እና ቀንህን ፈትሽ/ሺ*። ብቃትህን ፣ ድክመትህን እና ፍርሀትህን ለይ/ዪ ጉድለትህን ሙላ ፣ ሰባራህን ጠግን! ባላህበት አትርገጥ በኢባዳህ/አምልኮህ ፣ በእውቀት ፣ በተግባቦትህ ፣ ዛሬ ከትናንት የተሻለ ከፍታ ላይ ራስህን አድርስ። ራስህን ገምግም፣ የሰዎች ስህተት ሳይሆን የራስህ ነው የተሰወረብህ። ሙሀሰባ መተሳሰብ ወይም ከራስ ጋር ሒሳብ መስራት ማለት ሲሆን ራስን ከመጥፎ ባህሪያት ለማፅዳት ፣ ችግራችንን ለመለየት እና ነፍስን ለመግራት ለአኼራ ሒሳብ እና ከምድር ቅጣት እና ከአላህ ቁጣ ለመጠበቅ የሚያግዝ ራስን የመገምገሚያ ኢስላማዊ መንገድ ነው። #ኢልመ_ነፍስ tips #Islamic_psychology
373
19
የሰው ልጅ ሊያመልጠው የማይችለው ነገር ምንድነው ? A.ሞት B.እንቅልፍ C.ድካም የ ሳምንታዊ 780 ሜ.ባ የኢንተርኔት ፖኬጅ ሽልማት የሚከተለውን ጥያቄ ቀድሞ ለመለሰ #ከኡስማኒክ_ኢስላሚክ_ሳይኮሎጂ
የሰው ልጅ ሊያመልጠው የማይችለው ነገር ምንድነው ? A.ሞት B.እንቅልፍ C.ድካም የ ሳምንታዊ 780 ሜ.ባ የኢንተርኔት ፖኬጅ ሽልማት የሚከተለውን ጥያቄ ቀድሞ ለመለሰ #ከኡስማኒክ_ኢስላሚክ_ሳይኮሎጂ
376
20
ስለ ቁርአን ካነሳን አይቀር አንድ በጣም የምወደውን አያ ልጋብዛችሁ!! ትርጉሙን ፈልጋችሁ አስተንትኑበት!! مَا نَنْسَخْ مِنْ آيَةٍ أَوْ نُنْسِهَا نَأْتِ بِخَيْرٍ مِنْهَا أَوْ مِثْلِهَا ۗ أَلَمْ تَعْلَمْ أَنَّ اللَّهَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ ሱራ አልበቀራህ አያ 106
44