en
Feedback
የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

Open in Telegram

📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
3 392
Subscribers
+4824 hours
+1687 days
+30830 days
Posts Archive
አዲስ                 👉 ይደመጥ!! 🔷 ልዩ ተከታታይ ኮርስ ርእስ:- ሺዐቱ ሸይጧን!! በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ Pdf↘️↘️ https://t.me/IbnShifa/6377 ⏯ ክፍል 29 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ - ታጁዲን (ሀፊዘሁላህ) ኮርሱ የሚሰጠው በ t.me/ibnshifa ቴሌግራም ቻናል ዘውትር እሮብና ሀሙስ ከምሽቱ:- 4:00 ጀምሮ ነው፣ በሰኣቱ ቀጥታ ተከታተሉ #Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

🔷ነብያቶች ወደየትኛው ተውሂድ ነው በዋናነት ህዝባቸውን የተጣሩት?

🌸 ጥያቄ 🌸 📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው? ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን 📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ!

🚫
በአንፃራዊነት ከኢብራሂም ቱፋ ንግግር ይልቅ የመሐመድ ሐሚድን ንግግር ለሙስሊሞች እጅግ  አደገኛ ንግግር ነው !
➧የኢብራሂም ቱፋ ንግግር በስልጣን ስካር የተነሳ የተናገራው መሆኑን ስለሚያውቁ ሙስሊሞች በንግግሩ አይሸወዱበትም እንዲሁም የሐገራችን ጠቅላይ ሚኒስተር አቢይ አህመድ ሙስሊም ከነበረ በኋላ ወደ ኩፍር እምነት የገባ ሙርድ ካፊር መሆኑንን ጠንቅቀው የሚያውቁ ከመሆኑ አንፃር የአላህ ወዳጅ ወሊይ ነው በሚለው የጠመመው ኢብራሂም ቱፋ ንግግር በሙስሊሞች ለይ ብዙም  ተፅኖ አይፈጥርባቸውም ! ➧የመሐመድ ሐሚድን ንግግር ግን በሀገራችን በየቦታው ተሰራጭቶ ያለው አላህ ያለቦታ ነው ያለው የሚለው የአሀሸባሾችን እምነት የሚደግፈውን የሰይድ ቁጥብን መፅሐፍ ዚላሉል ቁርኣንን ደጋግሞ እየነሳ በማወደስ ነበር ያስተዋውቀው የነበር ። ➢በሐገራችን እያቆጠቆጠ ያለውን የሺዓ እምነት የሚደግፈውን ሰይድ ቁጥብን ርዕስ አድርጎ ይዞት እንደ እስላም ጀግና አስተዋውቆታል ። በጥቅሉ በነዚህና በሌሎችንም ምክንያቶች የተነሳ የሙሐመድ ሐሚዲን ንግግር ከኢብራሂም ቱፋ ንግግር የበሳ ለሙስሊሞች አደገኛ መሆኑን እንረዳለን ። የእነ ኤሊያስ አህመድ መጅሊስ ሰዎች በዚህ መልኩ በየግዜው የኩፍር ተግባራትንና ንግግሮችን መናገርን ቀጥለውበታል ። ➼የኔ ጥቆማ በነ ኤሊያስ አህመድ ለተሸወዱ ሙስሊሞች ፤የኔ ኤሊያስ አህመድና ባልደረቦቹ ከመጅሊስ ሰዎች የምንጨመረው አደጋቸውን ለመከላከል ነው ብለው እየተናገሩ አልነበረም ?። ➨ መጅሊስ ውስጥ በመግባታቸው ከነዚህ ጠማሞች ጋር አንድ መሆናቸውን በማወጅ ሀቅ ለይ እንዳሉ በመመስከር እየወደሱዋቸው በተቃራኒው ሰለፊዮች እያባረሩ መስጂዳቸውንና መድረሳቸውን እየቀሙ ከማሰቃየት በስተቀር የት አለ ከአህባሾችንና ከእኽዋኖችን ጥሜት ያስቀሩት ወይም የቀነሱት አደጋ ? ➨የት አላህ ለሙስሊሞች ያመጡት ጥቅም ?
ኧረ ተው እንንቃ ሙሪድነት ይብቃ ለእስልምና በእስልምና እንስራ በእስልምና ስም በእስልምና ለይ አንስራ
የሰዎቹን አደገኛ አካሄዶችን እያየን አንሸወድ ለሐበሻ ዲን ወዳድ ሙስሊሞች ሀቅን ከሀቀኞች መሆን በማድረስ አማናችንን እንወጣ። 📝ተጨማሪ  ትምህርቶችን   ለማግኘት የቴሌግራም Channeሉን  ይቀላቀሉ !!! https://t.me/MisbahMohammed_6682

🚫ሰይድ ቁጥብ የእኽዋኖች መሪ ! ⛔️የመሐመድ ሐሚድን በአዲስ መልክ የጥሜት ሰበካ ዘመቻ ! ሰይድ ቁጥብ ማለት ግብፅ ለይ ተወልዶ እዛው የሀገሩ መንግስት በሽብር ወንጀል ይዞ አስሮት እስር ቤት እን
🚫ሰይድ ቁጥብ የእኽዋኖች መሪ ! ⛔️የመሐመድ ሐሚድን በአዲስ መልክ የጥሜት ሰበካ ዘመቻ ! ሰይድ ቁጥብ ማለት ግብፅ ለይ ተወልዶ እዛው የሀገሩ መንግስት በሽብር ወንጀል ይዞ አስሮት እስር ቤት እንዳለ በጥፋቱ በሒጅራ አቆጣጠር በ1386 የተገደለ የእኽዋኖች ጥሜት አዳሽ የነበረ የኩፍር አይነቶች ሁሉም የተሰበሰቡበት በሙስሊሞች ለይ ከከሓዲያን በለይ አደገኛ ግለሰብ ነበር። ➷ሰይድ ቁጥብ ከሉበት ኩፍሪያት ቢደዐዎች መካከል ➴፦ ➠ሰይድ ቁጥብ አላህ ሁሉም ቦታ ነው ያለው ብሎ ያምናል ➢ሰይድ ቁጥብ ቁርኣን መኽሉቅ ነው ብሎ ያምናል ➥ሰይድ ቁጥብ ሶሃባዎችን ይሳደባል ➨ሰይድ ቁጥብ ሙስሊሞችን በሙሉ ካፊር ሆነዋል ብሎ ይነገራል ➼የእኽዋኖች መሪ የነበረው ሰይድ ቁጥብ የሺአዎችን ፣ የጀሕሚያዎችን ፣ የሙዕተዚላዎችን ፣ የአሻዒራዎችን እነ የተከፊሮችን የክህደት ቢድዐዎችን የሚከተል(የሚደግፍ) የነበረ አደገኛ የሙስሊሞች ጠላትነትን ግልፅ ያደረገ ሰው ነው። እነ ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና ስለ ኩፍሪያት ቢደዐዎቹ ከወሩ በኋለ በሕይወት ቢኖር ጥረቶቹን ነግረነው እንዲቶብት እናደርግ እነ እምቢ ከለ እንዲገደል ይደረግ ነበር ይላሉ። ➽የሐገራችን የእኽዋነል ሙስሊሚን የቢደዐህ ቡዱን መሪ ከሆኑ አንዱ መሐመድ ሐሚዲን ይህንን የጥሜታቸው አሚር የነበረውን ሰይድ ቁጥብን ሰሞኑን ስሙን አንስቶ ለሙስሊሞች ብዙ ስራዎችን የሰራ የጊዜው ደግ ዓሊም እንደነበረ ይነገርለታል ። ➷መጅሊስ አካባቢ ያሉ እኽዋኖች ለተራ ሙስሊሞች የተደበቀ ማንነታቸውን በደምብ ግልጽ እያደረጉ ነው ። ባለፈው መሪያችን ነው የሚሉት ሙፍቲው ኢብራሂም ቱፋ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ነቢይ ነው እንዳንለው ከነቢያችን ﷺ በኋላ ነቢይ የለም ስለዚህ አቢይ አህመድ የአላህ ወሊይ ነው ብሎ በመናገር አደገኛ የኩፍር ንግግርን በአደባባይ ተናግሯል ።

​ 🔖አስደሳች ሰበር ዜና ━━━━━━━ ━━━━━━━ ​📢 ለአል-ወሰጢያ መድረሳ እና መርከዝ አካባቢ ነዋሪዎችና ደርስ ተከታታዮች በሙሉ! ~ ​ዛሬ እሮብ ነሓሴ 27/2018 ከወትሮው ለየት ያለ ታላቅ
​            🔖አስደሳች ሰበር ዜና           ━━━━━━━  ━━━━━━━ ​📢 ለአል-ወሰጢያ መድረሳ እና መርከዝ አካባቢ ነዋሪዎችና ደርስ ተከታታዮች በሙሉ!   ~ ​ዛሬ እሮብ ነሓሴ 27/2018 ከወትሮው ለየት ያለ ታላቅ ወቅታዊ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። ​🎙 ተጋባዥ እንግዳችን፦ └─
ዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢይ(ሀፊዘሁላህ)
​📌 የደዕዋው ርዕስ፦ └─ «በግዜው ይገለፃል» ​⏰ ሰዓት፦ [ ከመغሪብ  እስከ ኢሻ ] 📍 ቦታ፦ [ አለም ባንክ - ስልጤ ሰፈር በአል-ወሰጢያ መድረሳ ] 📲 ለሌሎችም ሼር (Share) በማድረግ የኸይር ሥራው ተካፋይ ይሁኑ! https://t.me/AbraribnAwal https://t.me/AbraribnAwal

አህመዲን ጀበል "በቱፋ ላይ ስህተቱ የተከሰተው ከደስታ ብርታት የተነሳ ነው" ብሎ ለሞገተበት የተሳሳተ ፅሁፍ የተሰጠ ገላጭ የሆነ ምላሽ!! ————— ሸይኽ ጧሀ ኸድር አል-ጂሚ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:- ከአህመዲን ጀበል ስህተት የመጅሊሳቸው መሪ ቱፋ የነቢይነትን መዕረግ ለመስጠት የተጣጣረበትን ስህተት በሚዛናዊነት ግርዶሽ ከደስታ ብዛት የተሳሳተ ለማስመሰል መሞከሩ ነው። አስቀያሚ የሆነን መንገድ በመጓዝ በፈጣጣነት ያለ ሀፍረት "ከደስታ ብዛት ነው የተሳሳተው" በማለት በእራሱ ላይ   በመሀይምነቱ ፈርዷል። ይህ ደግሞ ግልፅ የሆነ ውሸት ነው፣ የመጅሊሱም መሪ ይህን አይሞግትም የአዕምሮ ባለቤት የሆነውም ሰው የሚቀበለው ነገር አይደለም። 1, ከነቢዩ ﷺ የመጣው "ከደስታ ብዛት ተሳሳተ" የሚለው ሀዲስ፣ አላህ ጥላው የጠፋችውን ግመሉን ስለመለሰለት በዋለለት ፀጋ አላህን ማመስገንና ማላቅ ፈልጎ ነው ምላሱ የቀደመው። እንዲህ ያለው ነገር ደግሞ በድንጋጤ አለያም በደስታ በአንድ ወይም በሁለት ቃላት በምላስ መከርበትና የቃላት ቦታ መለዋወጥ ምክንያት ሊከሰት የሚችል ነው። ይህ ደግሞ ከመጅሊስህ መሪ በተቃራኒ ነው፣ የመጅሊስህ መሪ በሙሉ አገባብና አውዱን የጠበቀ የቃላት አሰካክ ተጠቅሞ ነው ይህን ቃል የተናገረው። ደስታውም ለሰዎች ከመከቱ'ል ሙከረመህ እንደምትክ ሆኖ ለሀጅ ጉዞ እንዲያገለግል ታቅዶ በተሰራ ስፍራ ነው። 2, ሌላው በሀዲስ የመጣው "ከደስታ ብዛት የተነሳ የተሳሳተው" ትክክለኛ ነገር ሊናገር ፈልጎ ነው እንጂ ቀድሞውኑ ስህተት ሊናገር አልነበረም። 3, ይህ ባሪያ ከሚፈልገው በተቃራኒ የተከሰተ የምላስ ወለምታ ነው፣ ይልቁንም ባሪያው የፈለገው ከመጅሊስህ መሪ በተቃራኒው ነበር። ለመሆኑ ጠ/ሚሩን የነቢይነት ማእረግ እንደሚገባው ከመናገር ተቃራኒ ነበር የፈለገበት? ለዚያ ነው እንዴ መልክተኝነት (ነቢይነት) ስለተደመደመ ወሊይነት ይገባሃል ያለው? አንተ የአደም ልጅ አዕምሮ ባለቤት ሆይ! እዚህ ጋር መናገር የፈለገው ከዚህ ሌላ ሆኖ ሳለ የተሳሳተው ቃል አለን? በተለይ የመጅሊሱን መሪ ንግግር ያደመጣችሁ የኦሮሚኛ ተናጋሪዎች ሆይ! እስቲ ንገሩን? 4, በተለምዶ የሰዎችን ሁኔታዎች በማወቅ ልምድ ያላቸው የፍርድ ቤት ዳኞች አንድ ሰው በሆነ ጥፋት ላይ በተደጋጋሚ በመውደቁ ምክንያት በድጋሚ ጥፋት ላይ ሲያገኙት "የፈለግኩበት ሌላ ነው… አስቤበት አይደለም…" ብሎ ሲሞግት ጥፋት ላይ የወደቀው የምር ድንገት ሳያስብ አምልጦት ይሁን አይሁን በጥንቁቅነቱና ባለው ራሱን መቆጣጠር ያውቁታል፣ የምር እንደሞገተው ከሆነ ይቀበሉታል፣ አለያ ግን ውድቅ ያደርጉበታል። [ይህን ዒራቂ የተናገረው ሲሆን አል-ወለዊይም ተቀብሎ በማንሳት አፅንቶታል] ከዚህ አንፃር ደግሞ የመጅሊስህን መሪ ተጨባጭ ስናየውና ከርሱም የተለመደው ነገር፣ ሸሪዓን በሚፃረር ነገር ላይ መውደቁ ራፊዷዎችን መርዳቱንና ለእነሱም አጋርነቱን መግለፁን ይመስል…፣ ለዲናዊ ጉዳይ ምንም ቦታ አለመስጠቱ… ይህን መከላከልህንና ምክንያቱን እያወቀ የተጋለጠው አካል ሊያጠራህ ፊቱን ወዳንተ አላዞረም። እወቅ ይህ ለዲን ካለህ የሳሳ ግንዛቤ መሆኑ ነው። አል-ኢማም ኢብኑ'ል ቀይም (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “ለዚያም ነው አላህ ጥራት ይገባውና ግመሉ ጠፍቶበት ተስፋ ከቆረጠ በኋላ በመገኘቱ የተነሳ ከደስታ ብዛት የተሳሳተውን ሰው ያልያዘው፣ ሲያገኛት ከደስታ ብዛት "አላህ ሆይ! አንተ ባሪያዬ ነህ እኔ ጌታህ ነኝ" ብሎ የተሳሳተው፣ ይህ ቃል ሳያስበው ድንገት በምላሱ ተከሰተ፣ በመሆኑም አላህ በዚህ አልያዘውም፣ ይህ ደግሞ አንድ ቁርኣን የሚቀራ ሰው ድንገት በምላሱ ላይ እንደሚፈጠረው የምላስ ወለምታ ነው።" እንዲህም አሉ:- "የባሪያው የምላስ ፍጥነት ከሚያስበው ተቃራኒ የሚከሰት የምላስ ወለምታ ይሆናል።" ኢብኑ ሐጀር (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:- "አንድ ሰው በሆነ ነገር ላይ መናገር ይፈልግና ምላሱ ይቀድመዋል…" ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- "ፈጥኖ ምላሱ በተናገረው ስህተት አይያዝም፣ ምክንያቱም ይህ ከርሱ የተገኘው ንግግር ይህ ሰው ሳያስበው የተናገረው ነው፣ ይልቁንም በምላሱ ቀድሞት ነው የተከሰተውና ከደስታ ብዛት የተሳሳተው። እንዲህ ያለው የምላስ ወለምታ ሰዎችን አይጎዳም፣ ምክንያቱም አስቦበት ስላልሆነ። ሆነ ተብሎ ታስቦበት የሚነገርን ንግግርና ሳይታሰብበት ድንገት በምላስ ወለምታ ምክንያት የሚከሰትን ንግግር መለየት ግድ ይላል።" ✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) #Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

➢የተከበራችሁ የኢብኑ ባዝ መድረሳ ደርስ ተከታታዮች ሰሞኑን ተቋርጦ የነበረው የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ቂርኣት ክፍል ዘጠኝ ነገ እሮብ ከፈጅር በኋላ በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል ።

🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ

➢የተከበራችሁ የኢብኑ ባዝ መድረሳ ደርስ ተከታታዮች ሰሞኑን ተቋርጦ የነበረው የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ቂርኣት ክፍል ዘጠኝ ነገ እሮብ ከፈጅር በኋላ በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል ።

ونسمع في هذه الآونةِ ما يَثْقُلُ على الأسماعِ، ويُؤْلِمُ القلوبَ وقد استمعنا قبلُ إلى كلام سادات ابن كمال، حين قال: إن أهل المجلس عقلاء وفطناء، ناضجون وأذكياء. ولكننا اليوم سمعنا من أحدهم، وهو إبراهيم «توفا»، يتطاول على مقام النبوة :يقول «لولا أن خُتمت النبوة بنبينا محمد، لكان هو، ولكن لا يمنعنا أن نقول: هو وليٌّ من أولياء الله». فانظروا إلى هذا الغلو! فماذا تقولون بعد هذا، وقد كنتم تقولون بجواز الانضمام إلى هؤلاء ومجالستهم، بل كنتم تذمّون من يفاصل عنهم ويتميّز منهم بل كان كثير منكم يقول الخروج من أهل المجلس يعد كالخروج على أئمة المسلمين وستدلوا بقوله تعالى(وأؤلي الأمر منكم -مع أنه قياس مع الفارق وهل تعذرون عنه بأنه أخطأ من شدة الفرح، كما عذر إلياس أحمد أحدَهم لما قال: «لو جاء نبيُّ الله موسى، ونبيُّ الله عيسى، ونبيُّ الله محمد، لا نجد مثل هذا الحظ أو كماقال الله المستعان وعليه التكلان اللهم ثبتنا على الصراط المستقيم إنك جواد كريم وغفور رحيم

🔈 አስደሳች ዜና! ከቢላል ኢብኑ ረባህ የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ✅ቢላል ኢብኑ ረባህ መርከዝ ባሉት ውስን ቦታዎች ተማሪዎችን በአዳሪ መርሃ-ግብር ተቀብለን ለማስተማር ምዝገባ ላይ እንገ
🔈 አስደሳች ዜና! ከቢላል ኢብኑ ረባህ የቁርአን ሒፍዝ          እና የተርቢያ ማዕከል ✅ቢላል ኢብኑ ረባህ መርከዝ  ባሉት ውስን ቦታዎች ተማሪዎችን በአዳሪ መርሃ-ግብር ተቀብለን ለማስተማር ምዝገባ ላይ እንገኛለን። ⏩ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ ✅ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) ✅ እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት ✅ ጤንነት፦ ከማንኛውም ተላላፊ በሽታ ነፃ የሆነ ✅ስነ-ምግባር፦ ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ ✅ ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው ✅ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል 📒 የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📖የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📖 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📖 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📖የተለያዩ የዲን ኪታቦች፦📖አቂዳ                                     📖የመንሀጅ                                   📖  የተጅዊድ                                  📖የፊቂህ                                 📖  የተርቢያ                               📖 የሀዲስ ወዘተ ይሰጣሉ 📆ምዝገባ ቀናት፦ ከሰኔ 25-ጳጉሜ5 /2018 🗓ወደ መርከዙ መግቢያ ቀናቶች መስከረም 8-9 📲ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ፦ 0921566720 | 0725566720      🌐  አድራሻ፦ 💡አድራሻ፦ ካራ ቆሬ ወደ ባማ ሆስፒታል በሚወስደው ቅያስ 500 ሜትር ዝቅ ብሎ ውሃ ታንከሩ አጠገብ ቢላል ኢብኑረባህ መርከዝ https://t.me/bilalibnurebahmedresa

ስሜቱን (ዝንባሌውን) የሚከተልን ሰው እንዴት መለየት ይቻላል? ሸይኽ ሷሊሕ አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁላሁ ተዓላ) እንዲህ አሉ፦ ❝...እውነትን ለሚፈልግና ስህተት ለሰራ ሰው በዚህ ማስረጃ ላይ ተሳስተሃል፣ በሱንና ላይ ስህተት ሰርተሃል ብትለው፣ እሱ ይህን ይቀበላል፤ምክንያቱም የእሱ አላማና ግብ እውነትን (ሐቅን) መፈለግ ነውና፣ የራሱን አስተያየት የበላይ ማድረግ አይደለም። ሆኖም ግን፣ ዝንባሌውን ለሚከተል ሰው ስህተት ሰርተሃል ብትለው፣ይናደዳል እና በጣም ሀይለኛም ይሆናል፤ይህ ዝንባሌዎችን እንዳሁም ስሜቶችን የሚከተሉ ሰዎች መለያ (መታወቂያ) ምልክት ነው። እያንዳንዳቸው የራሳቸውን ዝንቤሌዎችና ፍላጎቶቻቸውን የበላይ ማድረግ ይፈልጋሉ።❞
📚 [ሸርሕ አስ-ሱንና አል-በርበሃሪ፣ (ገጽ: 56)]
https://t.me/semirEnglish

الرد الكاشف لأباطيل Ahmedin ودعوى الخطأ من شدة الفرح من مغالطة المدعو Ahmedin Jebel-አሕመዲን ጀበል محاولته تبرير تطاول - رئيس مجلسه تفا - على مقام النبوة تحت ستار الإنصاف ونادى على نفسه بالجهل كعادته وسلك مسلكا شنيعا وادعى بلا خجل أنه: "أخطأ من شدة الفرح" وذلك كذب صريح لا يدعيه رئيس مجلسه ولا يقره عاقل. يوضحه: 1/ أن الذي ورد فيه قول النبي الكريم صلى الله عليه وسلم: "أخطأ من شدة الفرح" أراد أن يحمد الله بما أنعم عليه من رد راحلته وأن يعظمه فسبق لسانه إلى ذلك ومثله يحصل في اللفظة واللفظتين بانقلاب كلمة واحدة بدلا عن أختها قد ندت عن اللسان عند الذهول التام والدهشة بخلاف رئيس مجلسه جاء بها في سياق منتظم وألفاظ متسقة وترتيب فكري ينافي الذهول والدهشة وفرحته نابعة عن إحياء بديل عن مكة المكرمة للحج إليها.! 2/ أن المخطئ هو من أراد الصواب فصار إلى غيره وقصد الصواب فأخطأ. 3/ أن هذا من سبق اللسان بما لا يريده العبد بل يريد خلافه. بخلاف رئيس مجلسك فهل يريد إلا بيان أهليته لمقام النبوة لولا ختم الرسالة فاستحق الولاية؟ فهل هناك لفظة أخطأها وأراد غيرها يا عقلاء بني آدم؟ ويا من تتحدث باللغة الأورومية خاصة؟ 4/ أن الذي جرت به عادة الحكام الحذاق منهم اعتبار حال الواقع منه ذلك، فإن تكرر منه ذلك وعرف منه وقوعه في المخالفات وقلة المبالات بأمر الدين لم يلتفتوا إلى دعواه ومن وقع منه ذلك فلتة وعرف بالصيانة، والتحفظ قبلوا قوله في ذلك. قاله العراقي ونقله الولوي وأقره. وواقع حال رئيس مجلسك وما عرف منه من وقوعه في المخالفات كمناصرته لأهل الرفض وتضامنه معهم ورأى قلة مبالاته بأمر الدين وعلم الباعث على ذلك وسببه لم يلتفت لتبريرك المفضوح وعلم أنه من رقة دينك. قال الإمام ابن القيم: ولهذا لم يؤاخذ الله سبحانه الذي اشتد فرحه بوجود راحلته بعد الإياس منها، فلما وجدها أخطأ من شدة الفرح، وقال: اللهم أنت عبدي وأنا ربك، فجرى هذا اللفظ على لسانه من غير قصد، فلم يؤاخذه به، كما يجري الغلط في القرآن على لسان القارئ. وقال: وسبق اللسان بما لا يريده العبد بل يريد خلافه. وقال ابن حجر: وهو من يريد أن يلفظ بشيء فيسبق لسانه إليه. وقال ابن عثيمين: فلم يؤاخذ لأن هذا القول الذي صدر منه غير مقصود له، بل سبق على لسانه فأخطأ من شدة الفرح، فمثل هذا لا يضر الإنسان، لأنه ما قصده، فيجب أن نعرف الفرق بين قصد الكلام وعدم قصد الكلام.

ቁርአንን ከቃኢዳ እስከ ሂፍዝ በተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ምፈልጉ ቦታ ሳይሞላባቹሁ ፈጥናቹ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ👇👇👇 @Salafiwaverrr

🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ

ኢብራሂም ቱፋ ጠ/ሚን ነቢይ እንዳልልህ ከነቢዩ ሙሀመድ በኋላ ነቢይ የለም ተብሏልና ወሊይ ብዬሃለሁ አለ (አዑዙ ቢላህ) ——— የኢኽን አል-ሙስሊሚን ነገር ካላቸው የስልጣን ጥማትና ስካር የተነሳ መቼም ምን ተናገሩ? ተብሎ የሚደንቅ ነገር ባይኖረውም፣ የሚደንቀው ግን "የመጅሊስ ሰዎች ሽበት ያበቀሉ በሳሎች ናቸው…" የሚሉ ሰዎች ናቸውና ለነዚህና መሰል ሰዎች ሸይኽ ጧሀ ኸድር (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ በማለት ይጠይቋቸዋል:- “እናንተ የቀደምቶችና አዲሶቹ የተምይዕ ጌቶች ሆይ! በእርጥም አላህ በመንገድ አጋሮቻችሁ ምክንያት ፈትኗችኋል፣ እርሱም ያ የመጅሊሳችሁ መሪ የሆነው ሰው ከባድ የሆነን ውግዝ ንግግር በውሸት ቃል አጊጦ ይዞላችሁ ተከስቷል፣ የነቢይነትን ደረጃ ለጠ/ሚሩ የተገባች አድርጓል፣ ነቢይነት የተደመደመ ባይሆን ኖሮ የነቢይነትን ማእረግ ሰጥቶት ነበር። በዚህም አልተብቃቃም ወሊይነትን የተገባ አድርጎለታል። => እናንተ የባሌ ሰዎች ሆይ! ሁለት ጊዜ ወደነቢይነት ደረጃ ለመሞገት የሚጣጣርን ሰው በተክቢርና በጭብጨባ ለማጀብ ነፍሳችሁ እንዴት ወደደች? እንዲሁም ከአመት በፊት በዙህድ ዙሪያ በመጡ ነቢያዊ ሀዲሶች ላይ አህመዲን ሲያላግጥ በሳቅ አጅባችሁ አሳለፋችሁት፣ አሁን ደግሞ እለተ ቅዳሜ 17/3/1448 ዓ.ሂ ላይ የመጅሊሳችሁ መሪ ሀጂ ኢብራሂም የነቢይነትን ማእረግ ለመስጠት ሲዳዳው ከዚያም በኋላ ወሊይ ሲያደርግ በተክቢር፣ በተህሊልና በጭብጨባ አጀባችሁት!! በውስጣችሁ ቅን የሆነ ሰው የለምን?! ነፍሳችሁ እንዴት ይህን ወዳ ተቀበለች?! ✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ #Join ↘️↘️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa

እናንተ ሐበሻዎች ሆይ! አላህን በንጋትና በምሽት በብዛት አውሱት! ከማይገባውም ነገር ሁሉ አጥሩት! ————— ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) በሐበሻ ምድር ከታዘቡት የክህደትና ሺርክ መስፋፋት ጋር በተያያዘ እንዲህ በማለት ይመክራሉ:- “እናንተ ሐበሻዎች ሆይ! አላህን በንጋትና በምሽት በብዛት አውሱት! ከማይገባውም ነገር ሁሉ አጥሩት!። የሐበሻ ሙስሊሞች ከክርስቲያኖች ቤተክርስቲያን የክህደት ቃላት እየሰሙ ነው የሚያነጉትና የሚያመሹት። ከክህደት ቃላቶችም ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድር ልትሰነጣጠቅ ይቀርባሉ፣ ተራራዎችም ሊወድቁና ሊፈራርሱ ይቃረባሉ፣ ተግባራዊ እንዳይሆን ደግሞ የከለከላቸው የላቀውና ከፍ ያለው የአላህ እዝነት፣ የርህራሄው ሰፊነትና በፍጥረታቱ ላይ ቻይነቱ ነው። ቆሻሻ የሆነ ኃጢያትና ከባድ የሆነው ወንጀል (ኃጢያት) ማለት በአላህ ላይ ማጋራትና ለአላህ ልጅ አለው ብሎ መሞገት፣ ዒሳን (ዐለይሂ ሰላም) አምላክ ነው ማለትና የአምላክ አንድ ሶስተኛ ነው ብሎ መሞገት ነው። አላህ ግፈኞች (በደለኞች) ከሚናገሩት ነገር ሁሉ የጠራና የላቀ ነው፣ ከሚያጋሩትም ነገር ሁሉ የጠራ ነው። ከክርስቲያኖች የሌተ-ከቀን ጩሀት፣ ረብሻና በላቀው አላህ ላይ ከሚቀጥፉት ቅጥፈት፣ ግልፅ በሆነው ክህደትና የስላሴ እሳቤ ላይ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ሲጮሁ ከምሰማው ነገር ካደረብኝ ስጋት አንፃር በእኛ በሙስሊሞች ላይ ግዴታ የሚሆነው አላህን ጎደሎነትንና ነውርን ከሚያስተናግዱ ነገሮች ሁሉ ማጥራት ማብዛት አለብን እላለሁ!!። የንጋትና የምሽት ውዳሴዎችንም (አዝካሮችንም) ልንጠባበቅ ይገባል!!፣ የመኝታ አዝካሮችን ከልብና ከምላስ በገጠመ መልኩ ማለትን ማብዛት ይገባል። ጊዜያትን ወደ አላህ በሚያቃርቡ ነገሮች ላይ፣ አላህን በመታዘዝ፣ ተስቢህ፣ተህሚድ፣ተህሊል፣ተክቢር በማድረግ በአግባቡ መጠቀም ይኖርብናል። የላቀው አምላካችን አላህ እንዲህ ብሏል:- وَقَالُوا اتَّخَذَ الرَّحْمَٰنُ وَلَدًا ۝٨٨ لَّقَدْ جِئْتُمْ شَيْئًا إِدًّا ۝٨٩ تَكَادُ السَّمَاوَاتُ يَتَفَطَّرْنَ مِنْهُ وَتَنشَقُّ الْأَرْضُ وَتَخِرُّ الْجِبَالُ هَدًّا ۝٩٠ أَن دَعَوْا لِلرَّحْمَٰنِ وَلَدًا ۝٩١ وَمَا يَنبَغِي لِلرَّحْمَٰنِ أَن يَتَّخِذَ وَلَدًا ۝٩٢. مريم «አል-ረህማንም ልጅን ያዘ (ወለደ) አሉ፡፡ ከባድ መጥፎን ነገር በእርግጥ አመጣችሁ፡፡ ከእርሱ (ከንግግራቸው) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደው ሊወድቁ ይቃረባሉ፡፡ ለአል-ረህማን ልጅ አልለው ስለአሉ። ለአል-ረህማን ልጅን መያዝ አይገባውም፡፡» [መርየም 88-92] إِنَّ اللَّهَ يُمْسِكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ أَن تَزُولَا ۚ وَلَئِن زَالَتَا إِنْ أَمْسَكَهُمَا مِنْ أَحَدٍ مِّن بَعْدِهِ ۚ إِنَّهُ كَانَ حَلِيمًا غَفُورًا ۝٤١ فاطر. «አላህ ሰማያትንና ምድርን እንዳይወገዱ ይይዛቸዋል፡፡ ቢወገዱም ከእርሱ ሌላ አንድም የሚይዛቸው የለም፡፡ እነሆ እርሱ ታጋሽ መሃሪ ነውና፡፡» ፋጢር 41 ባሪያዎቹ ከእርሱ ውጪ ያለን አካል ሲያመልኩና ሲያምፁት ይመለከታል፣ እርሱ ግን ቻል ያደርገዋል፣  እየተመለከተ ለመቅጣት አይቸኩልባቸውም ያዘገይላቸዋል፣ ለከፊሎች ጥፋታቸውን (ወደ ክህደትና ሺርክ ደረጃ ያልደረሰውን) ይደብቃል ለከፊሎችም ይምራል፣ ማለቱ ነው። ለዚያም ነው «እርሱ ቻይና መሃሪ ነው» ያለው። فَاصْبِرْ عَلَىٰ مَا يَقُولُونَ وَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ قَبْلَ طُلُوعِ الشَّمْسِ وَقَبْلَ غُرُوبِهَا ۖ وَمِنْ آنَاءِ اللَّيْلِ فَسَبِّحْ وَأَطْرَافَ النَّهَارِ لَعَلَّكَ تَرْضَىٰ ۝١٣٠ طه. «በሚሉትም ላይ ታገስ፡፡ ጌታህንም ፀሐይ ከመውጣትዋ በፊት ከመግባትዋም በፊት የምታመሰግን ሆነህ አጥራው፤ (ስገድ)፡፡ ከሌሊት ሰዓቶችም በቀን ጫፎችም አጥራው፡፡ (በሚሰጥህ ምንዳ) ልትወድ ይከጀላልና፡፡» ጧሀ 130 وَلَقَدْ نَعْلَمُ أَنَّكَ يَضِيقُ صَدْرُكَ بِمَا يَقُولُونَ ۝٩٧ فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَكُن مِّنَ السَّاجِدِينَ ۝٩٨ وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ ۝٩٩﴾ «አንተም በሚሉት ነገር ልብህ የሚጠብ መሆኑን በእርግጥ እናውቃለን፡፡ ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው ከሰጋጆቹም ሁን፡፡ እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡» አል-ሒጅር 97-99 ይህን የቁርኣን አንቀፅ በደምብ አስተውል!፣ የላቀውና አሸናፊው አላህ ከከሀዲያንና ከሺርክ ባለቤቶች እንዴት እንደምትኗኗር አመላክቷልና። እርሱም የላቀውን አላህን በማጥራት፣ እርሱን ከጅሎ ወደርሱ በመጠጋት፣ በርሱ ላይ በመመካት፣ እስከ እለተ ሞት አምልኮን ለእርሱ ብቻ በማድረግ እንደሆነ ገልጿል። ከጁወይሪያ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ተይዞ፣ “ነቢዩ ﷺ ከርሷ ዘንድ በንጋት የሱብሂ ሶላታቸውን እንደሰገዱ እርሷም መስጂዷ ውስጥ እንዳለች ወጡ፣ ከዚያም እርሷ እዛችው የተቀመጠችበት ቦታ ላይ እንዳለች ረፋዱ ላይ ተመለሱ፣ ከዚያም እንዲህ አሏት:- ስለይሽ ከነበርሽበት ቦታ ላይ ከመሆን አልተወገድሽምን? አዎን አለች፣ ነቢዩ ﷺ እንዲህ አሉ: በእርግጥም ከአንቺ ከተለያየሁ በኋላ አራት ንግግሮችን ሶስት ሶስት ጊዜ ብያቸዋለሁ፣ እስከዛሬ ካልሻቸው ቃላቶች ቢመዘኑ እነዚህ አራቱ ይመዝኑ ነበር፣ እነሱም "ሱብሃነሏህ ወቢ ሀምዲሂ፣ ዐደደ ኸልቂሂ፣ ወሪዷ ነፍሲህ፣ ወዚነተ ዐርሺሂ፣ ወሚዳደ ከሊማቲሂ፣ የሚሉት ናቸው።” [ሙስሊም ዘግበውታል] ከአቢ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በቀን መቶ ጊዜ ሱብሃነሏህ ወቢ ሀምዲሂ ያለ ሰው፣ ወንጀሉ የባህር አረፋ ያክል ብትበዛ እንኳ ትሰረዝለታለች።” [ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል] ከአቢ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በምላስ የሚቀሉ በሚዛን የሚከብዱ አል-ረህማን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑ ሁለት ንግግሮች (ቃሎች) አሉ፣ እነርሱም:- ሱብሃነሏሂል ዐዚም፣ ሱብሃነሏህ ወቢ ሀምዲሂ  ናቸው።” [ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል] ከአቢ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በቀን መቶ ጊዜ ላ! ኢላሀ ኢለሏህ ወህደሁ ላ! ሸሪከ ለሁ፣ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ ወሁወ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር፣ ያለ ሰው ምንዳው አስር ባሪያን ነፃ ከማውጣት ይስተካከልለታል፣ መቶ መልካም ይመዘገብለታል፣ መቶ መጥፎ ስራ ይሰረዝለታል፣ በዚያን እለትም እስከሚመሽ ከሰይጣን መጠበቂያ ትሆንለታለች፣ ከዚህ በላይ ማንም በተሻለ በልጦት ሊገኝ አይችልም ይህቺን ቃል ከርሱ በላይ የሚላት ሰው ቢሆን እንጂ።” [ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል] ✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) #Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

يا أهل الحبشة اذكروا الله ذكرا كثيرا وسبحوه بكرة وأصيلا إن مسلمي الحبشة يصبحون ويمسون على سماع كلمة الكفر من كنائس النصارى وهي الكلمة التي تكاد السماوات يتفطرن منها وتكاد الأرض يتشققن منها والجبال تكاد تسقط وتهد وما منعها من ذلك إلا لطف الله تبارك وتعالى وسعة رحمته وحلمه على خلقه . إن أقبح الذنب وأعظم الظلم هو الإشراك بالله تعالى وادعاء الولد له وأن عيسى هو الإله وثالث ثلاثة تعالى الله عما يقول الظالمون علوا كبيرا سبحانه وتعالى عما يشركون. إن أخوف ما أخاف ما أسمعه من صراخ النصارى وإزعاجهم وافترائهم على الله تعالى في الليل والنهار ورفع عقيرتهم بالتثليث والكفر الصريح فعلينا معاشر المسلمين أن نكثر ذكر الله تعالى وننزهه من كل النقائص والعيوب وأن نحافظ على أذكار الصباح والمساء وأذكار النوم مع حضور القلب والقول باللسان وأن نستغل الأوقات في القربات والطاعات والإكثار من التسبيح والتحميد والتهليل والتكبير. قال الله تعالى : ۝٨٧ وَقَالُوا اتَّخَذَ الرَّحْمَٰنُ وَلَدًا ۝٨٨ لَّقَدْ جِئْتُمْ شَيْئًا إِدًّا ۝٨٩ تَكَادُ السَّمَاوَاتُ يَتَفَطَّرْنَ مِنْهُ وَتَنشَقُّ الْأَرْضُ وَتَخِرُّ الْجِبَالُ هَدًّا ۝٩٠ أَن دَعَوْا لِلرَّحْمَٰنِ وَلَدًا ۝٩١ وَمَا يَنبَغِي لِلرَّحْمَٰنِ أَن يَتَّخِذَ وَلَدًا ۝٩٢.مريم وقال تعالى إِنَّ اللَّهَ يُمْسِكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ أَن تَزُولَا ۚ وَلَئِن زَالَتَا إِنْ أَمْسَكَهُمَا مِنْ أَحَدٍ مِّن بَعْدِهِ ۚ إِنَّهُ كَانَ حَلِيمًا غَفُورًا ۝٤١فاطر.أَيْ: يَرَى عِبَادَهُ وَهُمْ يَكْفُرُونَ بِهِ وَيَعْصُونَهُ، وَهُوَ يَحْلمُ فَيُؤَخِّرُ وَيَنْظُرُ وَيُؤَجِّلُ وَلَا يَعْجَل، وَيَسْتُرُ آخَرِينَ وَيَغْفِرُ؛ وَلِهَذَا قَالَ: ﴿إِنَّهُ كَانَ حَلِيمًا غَفُورًا﴾ وقال تعالى فَاصْبِرْ عَلَىٰ مَا يَقُولُونَ وَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ قَبْلَ طُلُوعِ الشَّمْسِ وَقَبْلَ غُرُوبِهَا ۖ وَمِنْ آنَاءِ اللَّيْلِ فَسَبِّحْ وَأَطْرَافَ النَّهَارِ لَعَلَّكَ تَرْضَىٰ ۝١٣٠ طه. وقال تعالى : وَلَقَدْ نَعْلَمُ أَنَّكَ يَضِيقُ صَدْرُكَ بِمَا يَقُولُونَ ۝٩٧ فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَكُن مِّنَ السَّاجِدِينَ ۝٩٨ وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ ۝٩٩﴾ تأمل هذه الآية العظيمة كيف أرشد الله عز وجل إلى التعامل مع أهل الشرك والكفر وذلك بذكر الله تعالى وتنزيهه والتضرع والالتجاء والتوكل عليه وإخلاص العبادة له حتى الممات. عَنْ جُوَيْرِيَةَ رضي الله عنها ، أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ خَرَجَ مِنْ عِنْدِهَا بُكْرَةً حِينَ صَلَّى الصُّبْحَ وَهِيَ فِي مَسْجِدِهَا، ثُمَّ رَجَعَ بَعْدَ أَنْ أَضْحَى وَهِيَ جَالِسَةٌ، فَقَالَ : " مَا زِلْتِ عَلَى الْحَالِ الَّتِي فَارَقْتُكِ عَلَيْهَا ؟ " قَالَتْ : نَعَمْ. قَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " لَقَدْ قُلْتُ بَعْدَكِ أَرْبَعَ كَلِمَاتٍ ثَلَاثَ مَرَّاتٍ، لَوْ وُزِنَتْ بِمَا قُلْتِ مُنْذُ الْيَوْمِ لَوَزَنَتْهُنَّ : سُبْحَانَ اللَّهِ وَبِحَمْدِهِ عَدَدَ خَلْقِهِ، وَرِضَا نَفْسِهِ، وَزِنَةَ عَرْشِهِ، وَمِدَادَ كَلِمَاتِهِ ". رواه مسلم. وعَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " مَنْ قَالَ : سُبْحَانَ اللَّهِ وَبِحَمْدِهِ. فِي يَوْمٍ مِائَةَ مَرَّةٍ، حُطَّتْ خَطَايَاهُ، وَإِنْ كَانَتْ مِثْلَ زَبَدِ الْبَحْرِ ". متفق عليه. وعَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " كَلِمَتَانِ خَفِيفَتَانِ عَلَى اللِّسَانِ، ثَقِيلَتَانِ فِي الْمِيزَانِ، حَبِيبَتَانِ إِلَى الرَّحْمَنِ : سُبْحَانَ اللَّهِ الْعَظِيمِ، سُبْحَانَ اللَّهِ وَبِحَمْدِهِ ".متفق عليه. َعن أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " مَنْ قَالَ : لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ. فِي يَوْمٍ مِائَةَ مَرَّةٍ، كَانَتْ لَهُ عَدْلَ عَشْرِ رِقَابٍ، وَكُتِبَتْ لَهُ مِائَةُ حَسَنَةٍ، وَمُحِيَتْ عَنْهُ مِائَةُ سَيِّئَةٍ، وَكَانَتْ لَهُ حِرْزًا مِنَ الشَّيْطَانِ يَوْمَهُ ذَلِكَ حَتَّى يُمْسِيَ، وَلَمْ يَأْتِ أَحَدٌ بِأَفْضَلَ مِمَّا جَاءَ بِهِ، إِلَّا أَحَدٌ عَمِلَ أَكْثَرَ مِنْ ذَلِكَ ". متفق عليه.