en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

Open in Telegram

📝በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ የሚሰጡ ደርሶች ፣ሙሃደራዎች እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
3 885
Subscribers
+1024 hours
+1377 days
+65330 days

Loading data

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
Oct '26
October '26
+524
in 24 channels
September '26
+488
in 19 channels
Get PRO
August '26
+709
in 23 channels
Get PRO
July '26
+787
in 23 channels
Get PRO
June '26
+1 699
in 25 channels
Get PRO
May '260
in 36 channels
Get PRO
April '26
+114
in 8 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
25 October+4
24 October+17
23 October+26
22 October+22
21 October+39
20 October+18
19 October+27
18 October+9
17 October+19
16 October+25
15 October+9
14 October+21
13 October+23
12 October+21
11 October+21
10 October+11
09 October+25
08 October+54
07 October+22
06 October+5
05 October+13
04 October+24
03 October+9
02 October+18
01 October+42
Channel Posts
📖📚 አዲስ መፅሐፍ 📚📖
✅ የዝንባሌ ባለቤቶችን በመራቅና ከእነርሱ በማስጠንቀቅ ላይ የዑለሞች ስምምነት
"إجماع العلماء على الهجر والتحذير من أهل الأهواء "
🖋 ኻሊድ ብን ዶሃዊይ አዝ’ዞፊሪ በዐረብኛ ያዘጋጀው የጥናት ፅሁፍ፤ 📝 🖋 በአቡ ዐብዲል0ዚዝ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ (ሐፊዞሁሏህ) ወደ አማርኛ ተመልሶ ለአንባቢያን ቀርቧል፤ ታላላቅ መሻኢኾች መቅድም ያዘጋጁለት 🖌 የተከበሩ ሸይኽ ረቢዕ ብን ሃዲ ዑመይር አል’መድኸሊ 🖌የተከበሩ ሸይኽ ዘይድ ብን ሙሐመድ ብን ሃዲ አል’መድኸሊ 🖌የተከበሩ ሸይኽ ዑበይድ ብን ዐብዲ’ላህ አል’ጃቢሪ 📚 ሁሉም ሊያነበው የሚገባ ድንቅ መፅሐፍ‼️ 🔄 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን‼️ 🤲 አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን‼️ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ كن على بصيرة https://t.me/alateriqilhaq

2
شرح صحيح البخاري كتاب الوضوء. _هاشم بن القاسم شيخ الإمام أحمد أبو النضر مشهور بكنيته لقبه قيصر كان من الآمرين بالمعروف والناهين عن المنكر تفتخر به بغداد وكان صاحب سنة توفي ٢٠٧. أهل السنة يفتخرون بمن يقوم بدعوة الناس إلى الكتاب والسنة وما كان عليه السلف. وليس في الكتب السنة هاشم بن القاسم سواه وفي ابن ماجه هاشم بن القاسم الحراني شيخ ابن ماجه صدوق تغير. -ورقاء بن عمر اليشكري ضعفوه في منصور بن المعتمر وهناك من ضعف في بعض الشيوخ كهشيم عن الزهري وسفيان بن حسين عن الزهري وجعفر بن برقان عن الزهري. وليس في كتب الستة من اسمه ورقاء سواه. من أحسن إليك معروفا فكافأ بالدعاء كما قال النبي صلى الله عليه وسلم لابن عباس حين وضع له الماء (اللهم فقهه في الدين) - يجوز خدمة العالم لكن الأصل الاستغناء عن الناس في كل شيئ الصحابة إذا سقط سوط أحدهم ينزل ويأخذه ولا يسأل أحدا . -رجح الإمام البخاري جواز استقبال القبلة في البناء عند قضاء الحاجة جمعا بين حديث أبي أيوب وابن عمر. 🎙  الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله #الحلقة ٦٨من مكة المباركة . 🏢 مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية t.me/DarASSunnah1444 t.me/DarASSunnah1444
39
3
📝የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  17📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 📝የኪታቡን PDF ለማግኘት ➴➷ https://telegram.me/ibnbaz1212/302 🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ  ፈይነት ሰፈር ኢብኑ ባዝ  መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 📝#የቴሌግራም Channeሉን #join በማለት  #ይቀላቀሉ➷➷➷➷➷ !!! https://t.me/MisbahMohammed_6682
96
4
ሳምንታዊ የዳር አስ-ሱንና የእለተ እሁድ ደርስ 🕰 ከረፋዱ 3:50 እስከ ዙህር የሚቆይ በኡስታዝ አቡ ሙዓዝና በኡስታዝ ሻኪር የሚሰጥ ኪታቦች:- ኪታብ ① الحث على المودة والإئتلاف والتحذير من الفرقة والاختلاف በመወዳጀትና በመግባባት ላይ ማነሳሳትና ከልዩነትና ከቡድንተኝነት ማስጠንቀቅ!! لفضيلة الشيخ الدكتور ربيع بن هادي عمير المدخلي رحمه الله የኪታብ pdf ↘️ https://t.me/DarASSunnah1444/15820 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ - ታጁዲን (ሀፊዘሁላህ) ኪታብ ② كتاب نور التوحيد وظلمات الشرك في ضوء الكتاب والسنة የተውሒድ ብርሃንነትና የሺርክ ጨለማነት በቁርኣንና በሀዲስ ብርሃን ሲቃኝ የኪታብ pdf ↘️ https://t.me/DarASSunnah1444/15819 🎙በኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ)
59
5
ተጀምሯል 📖 ሸርህ ከሽፍ አሽ-ሹብሃት شرح كشف الشبهات للشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله Pdf ↘️ https://t.me/DarASSunnah1444/14022 🗓  ቅዳሜና እሁድ 🕰 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ 🎙ኡስታዝ ታጁዲን - አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ) ገባ   ገባ       በሉ 👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=
109
6
🔵ዛሬ ቅዳሜ ከዐሱር ሶላት በኋላ በሐጢባ መድረሳ ይቀራ የነበረው ጂናየቱ አተ-ተመዩዕ ደርስ ዛሬ አይኖርም ነገ እሁድ በአላህ ፍቃድ በሰዐቱ የሚቀጥል ይሆናል ። ➲ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ የሚሰጠው የኡሱሉ አስ'ሰላሰህ ደርስ  ባለበት ይቀጥላል
157
7
🔵በሐጢባ መድረሳ ይቀራ የነበረው ጂናየቱ አተ-ተመዩዕ ደርስ ዛሬ አይኖርም ነገ እሁድ በአላህ ፍቃድ በሰዐቱ የሚቀጥል ይሆናል ።
1
8
📝የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  16📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 📝የኪታቡን PDF ለማግኘት ➴➷ https://telegram.me/ibnbaz1212/302 🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ  ፈይነት ሰፈር ኢብኑ ባዝ  መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 📝#የቴሌግራም Channeሉን #join በማለት  #ይቀላቀሉ➷➷➷➷➷ !!! https://t.me/MisbahMohammed_6682
133
9
💥የጁሙዐህ ኹጥባ💥 🎵Clip:[48:08 Minutes] 🎤 በኡስታ ዐሊ ሑሰይን (ሀፊዘሁላህ) ↪️ የኹጥባው ርዕስ: «በእስልምና እና በሱና ላይ መሞት ያለው ትሩፋቶች» 💬 በኹጥባው ከተዳሰሱ ወሳኝ ነጥቦች መካከል በጥቂቱ እነሆ: —በእስልምና ኖሮ በእስልምና መሞት የአላህ፣የነቢያቶች፣የአኢማዎች አደራ ስለመሆኑ... — ከነኝህ ነቢያቶች መካካል አደራ ካሉት ነቢያቶች መካከል እንደነ ኢብራሂም፣ ያዕቁብ...(ዐለይሂሙስ-ሰላም) ይገኙበታል... — በሱና ላይ ኖሮ፣በሱና መሞት ታላቅ የሆነ ስጦታ ስለመሆኑ... — ሰለፎች አላህን በእስልምና እና በሱና ላይ እንዲሞቱ አላህን ይማፀኑ ነበር... — ኢማሙ አሕመድ -ረሂመሁላህ- : "በእስላምና እና በሱና ላይ የሞተ ኸይር የተባለ ሁሉ አግኝቷል ስለማለታቸው..." — መልእክተኛውም (ሶለላሁ ዐለይሂ ሰላም) አላህ በእስልምና ላይ እንዲያፀናቸው አላህን ይማፀኑ ነበር... — ትልቁ ፀጋ ብሎ ማለት በእስልምና እና በሱና ላይ ኖሮ አላህን መገናኘት ነው... — ታላቁ ነቢይ ዩሱፍ (ዐለይሂ ሰላም): ሁሉም ነገር ከተሟላላቸው በኃላ— "ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ፣ ከሷሊሆችም ቀላቅለኝ።" ስለማለታቸው... — ጥቂት ስለ ነቢ ሱለይማን (ዐለይሂ ሰላም)... — ብልህ/ጮሌ የሆነ/ች የአላህ ባሪያ አላህ በእስልምና እና በሱና ላይ አላህ እንዲያፀናው/እንዲያፀናት ከልብ መማፀን አለብን... https://t.me/Alihuesn https://t.me/Alihuesn
128
10
📝የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  16📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 📝የኪታቡን PDF ለማግኘት ➴➷ https://telegram.me/ibnbaz1212/302 🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ  ፈይነት ሰፈር ኢብኑ ባዝ  መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 📝#የቴሌግራም Channeሉን #join በማለት  #ይቀላቀሉ➷➷➷➷➷ !!! https://t.me/MisbahMohammed_6682
176
11
🔷በሌሊት ውስጥ የሚደረግ ዱዓ ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :- "በሌሊት ውስጥ የሚደረግ ዱዓ በሶላት የተገደበ አይደለም። ይልቁንም በዚህ ወቅት (ጌታውን) የተማጸነ ምላሽ ያገኛል - በሶላት ውስጥም ይሁን አይሁን። ምክንያቱም አሏህ የሚከተለውን ተናግሯል :- هَلْ مِن دَاعٍ فأسْتَجِيبَ لَه؟ "እኔን የሚማጸን አለን? ምላሽ የምሰጠው?" ይህ ደግሞ ማንኛውንም ዱዓ አድራጊ የሚመለከት ነው። مجموع الفتاوى ٣٧٧/٢٢ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
139
12
✅ ቅድሚያ በዲን ላይ መፅናትና በሱንና ላይ መጣበቅ!! ሰውሪይ - ረሂመሁላህ - እንዲህ አሉ:- “ይህ ዘመን ትርፍ ነገር የሚፈለግበት ሳይሆን ይልቅ በዲኑ ላይ በመጣበቅ የሚፀኑበት ዘመን ነው።” [አንሳቡ'ል አሽራፍ] ሸይኽ ጦሃ - ሀፊዘሁላህ - ከሰውሪይ ንግግር ስር በማንጠልጠል እንደነ ሰውሪይ በነበሩ ታላላቅ ሊቃውንቶች ዘመን ይህ ከተባለ "እኛ ባለንበት ዘመን ደግሞ እንዴት ሊሆን ነው?" በማለት ይጠይቃሉ። የሰውሪይ ንግግር ለሌሎች ዒባዳዎች ትኩረት አይሰጥ ማለት እንዳልሆነ ግልፅ ነው፣ ይልቅ ከሁሉም በላይ በተውሒድና ሱንና ላይ በመፅናት ጉዳይ ልዩ ትኩረት ይሰጥ ማለታቸው ነው!! #join ↘️ ቴሌግራም https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
161
13
─── 🕌 ─── ✨ ዒልምን በቤትዎ! በቤቶ ሳይወጡ የዲን #ዕውቀትዎን ለማዳበር እና የመንፈስ እረፍት ለማግኘት ይፈልጋሉ? ─ የሚያገኙዋቸው ይዘቶች ── ▫️ 📖 የቁርኣን ተፍሲርና የሐዲስ ትምህርቶች ▫️ ✍️ አስተማሪ ኢስላማዊ ጽሑፎች ▫️ 🧠 ዕውቀትዎን የሚያድሱ ጥያቄና መልሶች ─ 🌙 ─ የኸይርን መንገድ #እቤትዎ ሆነው ይከተሉ፤ አሁኑኑ ይቀላቀሉን! ───────────
17
14
No text...
595
15
50 ምክሮች ለዲን ተማሪዎች 04.mp3
1 852
16
ዛሬ በጁሙዓ ከ8:30 እሰከ 12:00 የሚሰጠው የፈዋኢድ ደርስ አይኖረንም።
285
17
👉በሱመያ መድረሳ የሚሰጠው ደርስ ትውስታ ነገ ዕለተ ጁመዐህ ከፈጅር ሰላት በኃላ ጀምሮ እስከ ረፋዱ 3:30 ድረስ በሱመያ መድረሳ በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ የሚሰጠው ደርስ በቦታው ይጠብቃችሃል በግዜ ይገኙ ። https://t.me/ibnbaz1212
233
18
ልዩ የዐቂዳ ደርስ 📚 የሚቀራው ሪሳላ:- ለሸይኽ ዱክቱር አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢብን ዓሊ አልመርዳዊ አልዒራቂይ የሆነችው: "ከኢማሙ አሕመድ ኡሱሉ ሱንና የተውጣጡ አጫጭር ጠቃሚ ዐቂዳዊ ት/ቶችና መንሀጃዊ መርሆዎች" "مختصر الفوائد العقدية والقواعد المنهجية المستنبطة من أصول السنة للإمام أحمد" pdf للشيخ: أبو معاذ حسن بن علي المرداوي العراقي Pdf ⤵️⤵️ https://t.me/ibnbaz1212/353 ⏯ ክፍል 09 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ 🕌ወራቤ,  በመድረሰቱል ሐጢባ ቁጥር 2 የቴሌግራም ቻነል https://t.me/ibnbaz1212
2
19
"ነገር ወዳጅ ሰው ከመንደር ዳር ቅበሩኝ ይላል።"
347
20
🌸✨ ጥያቄ ✨🌸 🌹ሴት ልጅ ያለ ……………… ባዶ ናት። 🌷 💡 ትክክለኛውን መልስ በመንካት 👇 📚 ወደ 🌿 ሱኒዮች ቻናል 🌿 ይቀላቀሉ።
103