ch
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览

频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 351 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 646,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 354

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 351 名订阅者。

根据 22 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -133,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 38.76%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.78% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 562 次浏览,首日通常累积 1 691 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 34

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 23 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。

14 351
订阅者
-324 小时
-387
-13330
帖子存档
አቶ ልደቱ አያሌው ኢንተርፖል የያዘው ይመስል ምነው ጠፋ? 😁 እይውልህ አባቴ:- ብልጽግና አሸባሪ ብሎ ሲፈርጅህ ደንግጠህ ከጠፋህለት በቀጣይ "አቶ ልደቱ ባፈነዳው ቦንብ ሕይወታቸው ያለፉ ዜጎች" የ
አቶ ልደቱ አያሌው ኢንተርፖል የያዘው ይመስል ምነው ጠፋ? 😁 እይውልህ አባቴ:- ብልጽግና አሸባሪ ብሎ ሲፈርጅህ ደንግጠህ ከጠፋህለት በቀጣይ "አቶ ልደቱ ባፈነዳው ቦንብ ሕይወታቸው ያለፉ ዜጎች" የሚል ዶክመንታሪ ይዞ እንደሚመጣ አትጠራጠር።

ከስር ባለው ሊንክ Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን https://www.youtube.com/live/YtBnL_3H31E?feature=share

photo content

በአስር ሺህ ከሚቆጠር ጋዜጠኛ ጋር ከአምሳ በላይ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ሚዲያ ባለቤት መሆን የቻለን ሥርዓት በአንዲት ዩቲዩብ ቻናል የሚያንቀጠቅጥ ድንቅ ጋዜጠኛ....!! የምር እላችኋለሁ ጎበዜ ሲሳ
በአስር ሺህ ከሚቆጠር ጋዜጠኛ ጋር ከአምሳ በላይ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ሚዲያ ባለቤት መሆን የቻለን ሥርዓት በአንዲት ዩቲዩብ ቻናል የሚያንቀጠቅጥ ድንቅ ጋዜጠኛ....!! የምር እላችኋለሁ ጎበዜ ሲሳይን እንደዛሬ አክብሬው አላውቅም።

እንደ ዋሱ ያሉ በጋዜጠኛ ሥም የሚጠሩ በቀቀኖች "ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ሐቀኛው እና ጀግናው ጋዜጠኛ በሚል ዘርፍ የዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆነ፤" የሚል ዜና የሚያቀርቡበት ቀን ሩቅ አይሆንም።
እንደ ዋሱ ያሉ በጋዜጠኛ ሥም የሚጠሩ በቀቀኖች "ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ሐቀኛው እና ጀግናው ጋዜጠኛ በሚል ዘርፍ የዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆነ፤" የሚል ዜና የሚያቀርቡበት ቀን ሩቅ አይሆንም።

ዐቦይ ስብሐትን የተካው አሸባሪ🤣🤣🤣 ፍትሕን እና እውነትን የማያውቅ እንኩቶ ሥርዓት ይሄንን ዐየሁ።
+1
ዐቦይ ስብሐትን የተካው አሸባሪ🤣🤣🤣 ፍትሕን እና እውነትን የማያውቅ እንኩቶ ሥርዓት ይሄንን ዐየሁ።

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን በሽብር ወንጀል እየተከሰሰ በየሩብ ዓመቱ ከሚገባበትና "ወንጀለኛ አይደለህም" እየተባለ ከሚወጣበት ወሕኒ ቤት አስገብተውታል። የፍትሕ ቀን ሊመጣ ሲል አገር ምድሩ በአምባገነኖች
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን በሽብር ወንጀል እየተከሰሰ በየሩብ ዓመቱ ከሚገባበትና "ወንጀለኛ አይደለህም" እየተባለ ከሚወጣበት ወሕኒ ቤት አስገብተውታል። የፍትሕ ቀን ሊመጣ ሲል አገር ምድሩ በአምባገነኖች ጨለማ ይደነግዛል። የነጻነት ጮራ ሊፈካ ሲል የባርነት ጉም ያፍናል።

photo content

አሌክስ ዘ ሸገር ይባላል። በፖሊስ መዝገብ ውስጥ "ቅድሚያ የሚሰጠው ደንበኛ" ተብሎ ሥሙ የሰፈረ በመሆኑ በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ አምስት ዙር እስራት አስተናግዷል። በመሆኑም ኢትዮጵያ ውስጥ የሆነ ኮ
አሌክስ ዘ ሸገር ይባላል። በፖሊስ መዝገብ ውስጥ "ቅድሚያ የሚሰጠው ደንበኛ" ተብሎ ሥሙ የሰፈረ በመሆኑ በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ አምስት ዙር እስራት አስተናግዷል። በመሆኑም ኢትዮጵያ ውስጥ የሆነ ኮሽታ ተፈጥሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሌክስን ሳያስረው ከቀረ ፥ በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋለው ወንድማችን የተፈረደበትን የዋስትና ብር ከፍሎ ከወሕኒ ቤት አልወጣም ማለት ነው። 😭🤣

ከስር ባለው ሊንክ ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን https://www.youtube.com/live/_ewGmuHkkpU?feature=share

photo content

የጎንደር አማራ "መከላከያ የተደራጀው አገርን ከጠላት ለመከላከል እንጂ ሕዝብን ለመግደል አይደለም" በሚል አቋም ሕዝባዊ እንቢተኝነቱን ጀምሯል።
የጎንደር አማራ "መከላከያ የተደራጀው አገርን ከጠላት ለመከላከል እንጂ ሕዝብን ለመግደል አይደለም" በሚል አቋም ሕዝባዊ እንቢተኝነቱን ጀምሯል።

ጀግናው አየር ሃይል በወሰደው እርምጃ በርካታ የሸዋ ገበሬ የቤት እንስሳት ተደምስሰዋል። ማፈሪያ
ጀግናው አየር ሃይል በወሰደው እርምጃ በርካታ የሸዋ ገበሬ የቤት እንስሳት ተደምስሰዋል። ማፈሪያ

photo content

photo content

ከስር ባለው Link ገብታችሁ Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን! https://www.youtube.com/live/dMWWTFenyfw?feature=share

ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን https://www.youtube.com/live/vvFh7mt2ee8?feature=share

1. "ሁለት ዓመት ከመዋጋት ሃያ ዓመት መወያየት" የሚለው ስብከት አማራ ክልል ላይ አይሠራም ወይ? 2. ከሕዝብ በሚሰበሰብ ግብር እና በብድር ዶላር በተገዙ ከባድ መሳሪያዎች ክልሎችን በየተራ ማውደም
1. "ሁለት ዓመት ከመዋጋት ሃያ ዓመት መወያየት" የሚለው ስብከት አማራ ክልል ላይ አይሠራም ወይ? 2. ከሕዝብ በሚሰበሰብ ግብር እና በብድር ዶላር በተገዙ ከባድ መሳሪያዎች ክልሎችን በየተራ ማውደም አይሰቀጥጥም ወይ? 3. በፕሪቶሪያው ስምምነት ላይ የፌደራሉ ብልጽግና "ትግራይ ላይ በከፈትኩት ጦርነት የተሰማኝን ጸጸት አማራ ክልልን በመውጋት የምገልጽ ይሆናል" የሚል ሰነድ ላይ የፈረመ አይመስላችሁም ወይ? 4. በባርነት ከተሞላ ሕይወት ይልቅ በነጻነት ትግል ውስጥ የሚከሰት ሞት ጣፋጭ አይደለም ወይ? የሚገርም እኮ ነው።

በኢትዮጵያ ውስጥ ብቸኞቹ ደስተኛ ሰዎች... እንደ እነርሱ ኢትዮጵያን ከእነ ሕዝቧ ከጭንቅላቴ ሰርዤ ፓርክ ውስጥ መፈንጠዝ ብችል ደስታዬ ነበር።
በኢትዮጵያ ውስጥ ብቸኞቹ ደስተኛ ሰዎች... እንደ እነርሱ ኢትዮጵያን ከእነ ሕዝቧ ከጭንቅላቴ ሰርዤ ፓርክ ውስጥ መፈንጠዝ ብችል ደስታዬ ነበር።

ፖለቲካው የሚገለባበጥበት ፍጥነት ሲያስገርም እኮ
+1
ፖለቲካው የሚገለባበጥበት ፍጥነት ሲያስገርም እኮ