ch
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览

频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 351 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 646,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 354

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 351 名订阅者。

根据 22 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -133,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 38.76%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.78% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 562 次浏览,首日通常累积 1 691 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 34

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 23 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。

14 351
订阅者
-324 小时
-387
-13330
帖子存档
ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን https://www.facebook.com/dawit.mercy.97

ባንተ የፖለቲካ ጨዋታ ያለ እድሜያቸው የተቀበሩ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች እንዲሁም ቤታቸው ፈርሶ በየ ሜዳው የሚያድሩ ወገኖች ደምና እንባ ያንተን ፍጻሜ ማቅረብ ከተሳነውማ እግዚአብሔር ከመንበሩ ላይ
ባንተ የፖለቲካ ጨዋታ ያለ እድሜያቸው የተቀበሩ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች እንዲሁም ቤታቸው ፈርሶ በየ ሜዳው የሚያድሩ ወገኖች ደምና እንባ ያንተን ፍጻሜ ማቅረብ ከተሳነውማ እግዚአብሔር ከመንበሩ ላይ የለም ማለት ነው።

በኢትዮጵያ ፍርስራሽ ላይ አዲስ አገር የማዋለድ ሕልሙ ተፈጻሚ መሆን የሚችለው ክልሎችን በጠመንጃ አፈሙዝ በየተራ ማዳከም ሲቻል ነው" ተብሎ በታቀደው መሠረት... በአንድ አመራር ላይ የተፈጸመን ግድያ
+1
በኢትዮጵያ ፍርስራሽ ላይ አዲስ አገር የማዋለድ ሕልሙ ተፈጻሚ መሆን የሚችለው ክልሎችን በጠመንጃ አፈሙዝ በየተራ ማዳከም ሲቻል ነው" ተብሎ በታቀደው መሠረት... በአንድ አመራር ላይ የተፈጸመን ግድያ እንደ ሰበብ በመጠቀም አማራ ክልልን የማውደም መርሐ-ግብር በይፋ ተጀምሯል። እናም ይህ የብልጽግና ቅዠት ይሳካል አይሳካም የሚለውን ወደ ፊት አብረን የምናየው ይሆናል።

photo content

ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች መሀል ሜዳ ላይ የፈጸሙት ግድያ በገለልተኛ አካል ከመጣራቱ በፊት በመላው አማራ ክልል ላይ ጦርነት ታውጇል። "አማራ ነኝ" የሚሉ ዜጎችን ሁሉ በጽንፈኝነት ፈርጆ የመደምሰስና የማፈስ ዘመቻም ተጀምሯል። እናም እንላለን... ግርማ የሽጥላን ከኋላ ከኋላ እየተከተልን ባለመጠበቃችንና አረመኔያዊ ዘመቻችሁን ባለመደገፋችን የሚመጣውን ቅጣት በጸጋ እንቀበለዋለን እንጂ እንዲህ ያለ ተልካሻ ሤራ ተጠንስሶ የሕዝባችን ደም ሲፈስስና ክልላችን ሲፈራርስ ዝም ብለን ልንመለከት አንችልም።

በሁለቱ ክልል አመራሮች መሀከል የሚታየውን ድንፋታ እና እርጋታ ስትመለከት አቶ ግርማ የሽጥላ የኦሮሚያ እንጂ የአማራ ብልጽግና አመራር አይመስልህም። ለማንኛውም ይሄንኑ ስክነት አጠናክሮ በማስቀጠል የተፈጸመውን ግድያ ተጠቅመው ሌላ መጠነ ሰፊ ግድያ ለመፈጸም ያሰቡ ሃይሎችን ሕልም ማክሸፍ ይገባናል።

በመጀመሪያ ደረጃ በአቶ ግርማ የሽጥላ ሕልፈት የተሰማኝን ኀዘን መግለጽ እፈልጋለሁ። ለቤተሰቦቹም መጽናናትን እመኛለሁ። ከዚህ ባለፈ ግን በመስቀል አደባባይ የድጋፍ ሰልፍ ላይ በተወረወረው ቦንብ ዙሪያ በቂ ማጣራት ሳይደረግ በጠቅላይ ሚኒስትሩ አንደበት "የቀን ጅቦች ናቸው የወረወሩት" ተብሎ በተነገረው መሠረት ምንም የማያውቁ ወገኖች ላይ የማሳደድ ሥራ እንደተሠራው ሁሉ... ዛሬም ግድያው በተፈጸመ ቅጽበት ያለምንም ምርመራ "ጽንፈኞች" የሚል ተመሳሳይ ፍረጃ ውስጥ በመዘፈቅ የፖለቲካ ቁማር ማሰናዳት ተገቢ አይደለም እላለሁ። መላው የአማራ ሕዝብም አንድነቱንና ሕብረቱን አጠናክሮ ክልሉንና እራሱን መጠበቅ ይገባዋል እላለሁ።

በጦርነቱ ወቅት በድሮን እና ጄት የደረሰውን ጉዳት የተመለከቱ የብልጥግና አመራሮች ምን ብለው ቢራገሙ ጥሩ ነው? "ኢሳያስ አፈወርቄ ልጅ አይውጣልህ" 😂🤣
በጦርነቱ ወቅት በድሮን እና ጄት የደረሰውን ጉዳት የተመለከቱ የብልጥግና አመራሮች ምን ብለው ቢራገሙ ጥሩ ነው? "ኢሳያስ አፈወርቄ ልጅ አይውጣልህ" 😂🤣

የመጨረሻ ደደብ ካልሆንክ በስተቀር እዚህ ምሥል ላይ "ሰላም" ተጽፎ ሊታይህ አይችልም። ይሄ ምሥል የሚያስተላልፈው መልዕክት "በሌላ አሰላለፍ ንጹሐንን ለመጨፍጨፍ ተዘጋጅተናል" የሚል ነው።
የመጨረሻ ደደብ ካልሆንክ በስተቀር እዚህ ምሥል ላይ "ሰላም" ተጽፎ ሊታይህ አይችልም። ይሄ ምሥል የሚያስተላልፈው መልዕክት "በሌላ አሰላለፍ ንጹሐንን ለመጨፍጨፍ ተዘጋጅተናል" የሚል ነው።

"እንደ በሻሻ ሆናለች የተባለችው" የመቀሌ ከተማ ጠቅላይ ሚኒስትሯን ለመቀበል ሸብ ረብ ስትል ብትከርምም ጠሚው ግን "ችግኜን ውሃ የሚያጠጣልኝ ሰው አጣሁ" ብሏቸው ቀርቷል። በሌላ መልኩ ግን የአማራ
"እንደ በሻሻ ሆናለች የተባለችው" የመቀሌ ከተማ ጠቅላይ ሚኒስትሯን ለመቀበል ሸብ ረብ ስትል ብትከርምም ጠሚው ግን "ችግኜን ውሃ የሚያጠጣልኝ ሰው አጣሁ" ብሏቸው ቀርቷል። በሌላ መልኩ ግን የአማራ ክልሉ ፕሬዝዳንት "ባሕር ዳር ሂድ አትበሉኝ እንጂ የመቀሌው ጉዙ አያሳስብም" በሚል አቋም ከአደም ፋራህ ጋር ወደ መቀሌ ተጉዟል። በዚህ አጋጣሚም ደካማውን ፕሬዝዳንት አግተው ቢያስቀሩልን ወሮታ የምንከፍል ይሆናል። 😁

ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን! https://www.youtube.com/live/LEMAux733fk?feature=share
ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን! https://www.youtube.com/live/LEMAux733fk?feature=share

photo content

🦛🦛
🦛🦛

photo content

ተስፋዬ ኃይለማሪያምን አፍኖ ሕጻን መሱድን በመከታተል ላይ የሚገኘው ሥርዓት እማማ ዝናሽን ገቢ ያላደረጋቸው የመኖሪያ አድራሻቸው ጠፍቶት መሆን አለበት።
+1
ተስፋዬ ኃይለማሪያምን አፍኖ ሕጻን መሱድን በመከታተል ላይ የሚገኘው ሥርዓት እማማ ዝናሽን ገቢ ያላደረጋቸው የመኖሪያ አድራሻቸው ጠፍቶት መሆን አለበት።

photo content

Tesfaye Hailemariam (ባሻዬ) "በምትጽፋቸው ቀልዶች መሳቂያ አድርገኸናል" ተብሎ ወደ ጠባቡ ወሕኒ ተወስዷል። 😁
Tesfaye Hailemariam (ባሻዬ) "በምትጽፋቸው ቀልዶች መሳቂያ አድርገኸናል" ተብሎ ወደ ጠባቡ ወሕኒ ተወስዷል። 😁