Assaye Derbie
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Assaye Derbie
تُعد قناة Assaye Derbie (@asayede) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 351 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 646 في فئة المدوّنات والمرتبة 2 354 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 351 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 22 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -133، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 38.76%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 11.78% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 562 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 691 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 34.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
وصف القناة غير متوفر.
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 23 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المدوّنات.
14 351
المشتركون
-324 ساعات
-387 أيام
-13330 أيام
أرشيف المشاركات
14 349
አቶ ልደቱ አያሌው ኢንተርፖል የያዘው ይመስል ምነው ጠፋ? 😁
እይውልህ አባቴ:- ብልጽግና አሸባሪ ብሎ ሲፈርጅህ ደንግጠህ ከጠፋህለት በቀጣይ "አቶ ልደቱ ባፈነዳው ቦንብ ሕይወታቸው ያለፉ ዜጎች" የሚል ዶክመንታሪ ይዞ እንደሚመጣ አትጠራጠር።
14 349
ከስር ባለው ሊንክ Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን
https://www.youtube.com/live/YtBnL_3H31E?feature=share
14 349
በአስር ሺህ ከሚቆጠር ጋዜጠኛ ጋር ከአምሳ በላይ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ሚዲያ ባለቤት መሆን የቻለን ሥርዓት በአንዲት ዩቲዩብ ቻናል የሚያንቀጠቅጥ ድንቅ ጋዜጠኛ....!!
የምር እላችኋለሁ ጎበዜ ሲሳይን እንደዛሬ አክብሬው አላውቅም።
14 349
እንደ ዋሱ ያሉ በጋዜጠኛ ሥም የሚጠሩ በቀቀኖች "ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ሐቀኛው እና ጀግናው ጋዜጠኛ በሚል ዘርፍ የዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆነ፤" የሚል ዜና የሚያቀርቡበት ቀን ሩቅ አይሆንም።
14 349
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን በሽብር ወንጀል እየተከሰሰ በየሩብ ዓመቱ ከሚገባበትና "ወንጀለኛ አይደለህም" እየተባለ ከሚወጣበት ወሕኒ ቤት አስገብተውታል።
የፍትሕ ቀን ሊመጣ ሲል አገር ምድሩ በአምባገነኖች ጨለማ ይደነግዛል።
የነጻነት ጮራ ሊፈካ ሲል የባርነት ጉም ያፍናል።
14 349
አሌክስ ዘ ሸገር ይባላል።
በፖሊስ መዝገብ ውስጥ "ቅድሚያ የሚሰጠው ደንበኛ" ተብሎ ሥሙ የሰፈረ በመሆኑ በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ አምስት ዙር እስራት አስተናግዷል።
በመሆኑም ኢትዮጵያ ውስጥ የሆነ ኮሽታ ተፈጥሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሌክስን ሳያስረው ከቀረ ፥ በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋለው ወንድማችን የተፈረደበትን የዋስትና ብር ከፍሎ ከወሕኒ ቤት አልወጣም ማለት ነው። 😭🤣
14 349
ከስር ባለው ሊንክ ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን
https://www.youtube.com/live/_ewGmuHkkpU?feature=share
14 349
የጎንደር አማራ "መከላከያ የተደራጀው አገርን ከጠላት ለመከላከል እንጂ ሕዝብን ለመግደል አይደለም" በሚል አቋም ሕዝባዊ እንቢተኝነቱን ጀምሯል።
14 349
ከስር ባለው Link ገብታችሁ Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን!
https://www.youtube.com/live/dMWWTFenyfw?feature=share
14 349
ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን
https://www.youtube.com/live/vvFh7mt2ee8?feature=share
14 349
1. "ሁለት ዓመት ከመዋጋት ሃያ ዓመት መወያየት" የሚለው ስብከት አማራ ክልል ላይ አይሠራም ወይ?
2. ከሕዝብ በሚሰበሰብ ግብር እና በብድር ዶላር በተገዙ ከባድ መሳሪያዎች ክልሎችን በየተራ ማውደም አይሰቀጥጥም ወይ?
3. በፕሪቶሪያው ስምምነት ላይ የፌደራሉ ብልጽግና "ትግራይ ላይ በከፈትኩት ጦርነት የተሰማኝን ጸጸት አማራ ክልልን በመውጋት የምገልጽ ይሆናል" የሚል ሰነድ ላይ የፈረመ አይመስላችሁም ወይ?
4. በባርነት ከተሞላ ሕይወት ይልቅ በነጻነት ትግል ውስጥ የሚከሰት ሞት ጣፋጭ አይደለም ወይ?
የሚገርም እኮ ነው።
14 349
በኢትዮጵያ ውስጥ ብቸኞቹ ደስተኛ ሰዎች...
እንደ እነርሱ ኢትዮጵያን ከእነ ሕዝቧ ከጭንቅላቴ ሰርዤ ፓርክ ውስጥ መፈንጠዝ ብችል ደስታዬ ነበር።
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
