Assaye Derbie
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览
频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 345 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 649,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 354 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 345 名订阅者。
根据 24 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -112,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 39.43%。内容发布后 24 小时内通常能获得 12.21% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 656 次浏览,首日通常累积 1 752 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 25 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。
14 345
订阅者
-724 小时
-387 天
-11230 天
帖子存档
14 345
ለየት ያለ ሐሳብ ይዘን በልዩ አቀራረብ እየመጣን ስለሆነ ከላይ ያለውን ሊንክ በመጠቀም ጠለስ ቲዩብን Subscribe አድርገው ይጠብቁን!!
14 345
እማኝ ናችሁ!!
▬▬▬▬
"ከመዓዛ ጋር ባደረገው ኢንተርቪው 'ጦርነቱን መቋጨት ያልተቻለው የማይሸነፍ ብርቱ ጠላት ስላጋጠመን ሳይሆን ተጋጣሚውን የማጥፋት ዓላማ የሌለው መንግሥት በመኖሩ ነው' ብሎ ተናግሯል" የሚል ክስ መሥርቶ በቀጠሮ የሚያመላልሰኝ እንዲሁም በዚሁ ንግግር ከአንድ ወር በላይ ያሠረኝ መንግሥት ዛሬ በአምባሳደር ሬዲዋን አማካኝነት ምን የሚል ማብራሪያ ቢሰጥ ጥሩ ነው??
<<ሕወሓትን እንደ ፖለቲካ ኃይል የማጥፋት ዓላማ ያለው ሰው ይኖራል፣ ነገር ግን የፌዴራል መንግሥቱ ዓላማ ህውሓትን ማጥፋት አልነበረም።>>😆
እማኝ ናችሁ! 😂
14 345
የእነሱ ምኞት በኃይል ተወስዶ በኃይል የተመለሰውን የወልቃይት የአማራ ማንነት ማረጋገጥ ሳይሆን የአልቡርሐን ጦር በግርግር የወረረውን መሬት በሕጋዊ መንገድ አስረክቦ ከሱዳን ጋር መጨባበጥ ነው።
14 345
እንደ!'ነ አቤል ሙሉጌታ የፋና ቀለማት የሙዚቃ አወዳዳሪ መሆን የሚገባው መርማሪ "ሙዚቃህ ዜማ የለውም፤ የግጥም ሐሳብም ጥሩ አይደለም፤ ስለዚህ እንደ'ነ ጋሼ አበራ ሞላ ቤት በሚያስገኙ ሐሳቦች ላይ ቤት መምታት ይኖርብኻል" የሚል ምክር ሰጥቶ ወደ ቤቱ ሸኝቶታል።
እንኳን ተፈታህ!!
14 345
ጠለስ ቲዩብ በርካታ ጓዶችን የሚያሰባስብ እና ሕዝባዊ ግብ ያለው ሚዲያ ነው።
ስለሆነም ቻናላችንን Subscribe & Share በማድረግ አጋርነትዎን ይግለጹ።
https://youtube.com/@telestube-
14 345
የፍርድ ቤትን ውሳኔ ማቃለል የጀመረው የፌደራል ፖሊስ ለቀናት ያክል ያለአግባብ ካሰራቸው በኋላ ወንድሞቻችንን ዛሬ ለቅቋቸዋል።
እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ።
14 345
ትናንት የተናገረውን የማይደግመው፣ እጅግ ደባሪ ፋዎሎችን የሚፈጽመው፣ በዘረኝነቱና በዘራፊነቱ ተወዳዳሪ የሌለው፣ ይጠነክራል ሲሉት እያደር የሚልፈሰፈሰው፣ እራሱ በሠራው ወንጀል ተጠርጣሪ የሚያፈላልገው፣ ሳይወለድ ያረጀው ..."ሥርዓት" ደጋፊ እና አባላቱን አሳፍሮ ሊገድላቸው ነው።
ተከፋይ ካድሬዎቹም የፓርቲያቸውን እለታዊ ፋዎል ማስተባበል ሰለቻቸው መሰል አካውንታቸውን ጥለው እየጠፉ ነው። 😆
14 345
ጠለስ ቲዩብ…
የሕዝብ ልሳን ሆኖ ከማገልገል ባለፈ ግፈኞችን እና ዘረኞችን የመታገል ዓላማ ያለው ሚዲያ ነው፡፡ በቅርብ ጊዜያትም በርካታ ጓዶችን አሰባስቦ ወደፊት የሚመጣ ብሎም ባነገባቸው ሕዝባዊ አጀንዳዎች ዙሪያ ለውጥ የሚያመጣ ሚዲያ መሆኑ እርግጥ ነው፡፡
ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ጠለስ ቲዩብን ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ለሌሎች ማስተዋወቁ ደግሞ የእርስዎ ቤተሰባዊ ኃላፊነት ነው፡።
https://youtube.com/@telestube-
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
